በፕሮግራም መደራረብ ምክንያት ተራዝሞ የነበረው የፓርላማ ስብሰባ በነገው ዕለት(ረቡእ) ይደረጋል።
የስብሰባው ዋና ዋና አጀንዳዎች
👉 የተማሪዎች ኅብረት ሥራ አስፈጻሚ ሪፖርት ያቀርባል።
👉 ከተማሪዎች/ከፓርላማ አባላት ጥያቄዎችን ያቀርባሉ።
👉ለሚነሡ ጥያቄዎች የተማሪዎች ኅብረት መልስ እና ማብራሪያ ይሰጣል።
ሰዓት 7:30
የስብሰባ ቦታ Blue carpet.
መነሳት ያለባቸውን ጥያቄዎች ለማንሳት እንሞክር በተለይ በ department መረጣ ዙርያ