Posts filter


😁


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ሁሉንም ዓይነት ፊልሞች/ቲቪ Series በትርጉም እና ያለትርጉም ያለውን VIP ቻናል ለመቀላቀል
👉🏻@komivvip👈🏻 አናግሩኝ


#የኮሚምርጫ #KomisPick

ለኔ የምንግዜም ምርጡ Romantic Comedy . Very fun very sexy . ለወንዶች ስለወንዳወንድነት እና ሴትን ስለማማለል አሪፍ ሲኖች አሉት ፤ ለሴቶች ደግሞ Ryan Gosling አለላቹ ፥ ለምን the sexiest man እንደሚባል ይሄ ፊልም ማረጋገጫዬ ነው ።

ታሪኩን አይታቹ experience እንድታደርጉት ስለምፈልግ አልነግራችሁም።

ከ 18 በታች አይመከረም ።

ይፖሰት ?


Prime Video የምትፈልጉ አሁን ቦታ ስላለኝ መቀላቀል ትችላላችሁ
በዚህ -->> @komipremium አናግሩኝ


ጉድ ጉድ በሉ የሀገሬ ልጆች

"ከተማ" የሚባል ቆዳው ነጭ የሆነ Black Panther ይመጣል እየተባለ ነው ።


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ሁሉንም ዓይነት ፊልሞች/ቲቪ Series በትርጉም እና ያለትርጉም ያለውን VIP ቻናል ለመቀላቀል 👉🏻@komivvip👈🏻 አናግሩኝ


ይሄን ፊልም ስጠብቀው ነበር ለበዓል ወሳኝ መደበሪያ ይሆናል ።

አስቀድማቹ ግን PART 1 ን ማየት አለባቹ

The Accountant Part 1 ⬇️
https://t.me/komistra1/1010

ሁለተኛውን ለማየት ዝግጁ የሆናቹ በlike አሳዩኝ


Hey Dear Friends

Wishing you and your family a meaningful Eid filled with joy, peace, and countless blessings.

✨ Eid Al-Adha Mubarak! ✨


ኸረ ጊዜውን ማነው እየቆጠረ ያለው . . . በVAR ይታይልኝ

በTV SHOW ታሪክ ሰዎችን ክው ያረገው ፣ ያስጮኸው ፣ ያቃጠለው ፣ ያስለቀሰው . . . ሌላም ካለ የእናንተን ጨምሩበት
ብቻ እሱ Episode ከተሰራጨ 12 ዓመት ሞላው 😭😱😱😭😭😡😡

የGame of thrones The Red Wedding episode.
"Rains of castamere" ሙዚቃውን ሰማው እስካሁን ይነዝረኛል


በፊልም አለም ይሄንን ዓመት የመንትዮቹ ዓመት ብንለው ይሻላል ።

እዚም እዚያም ሁሉም መንታ መንታውን ተያይዞት ሰንብቷል ።

ቀጣዩ ማን ይሆን ?

ዓለም Script አላት by z way ፣ Defense ልጨርስ እና ስለዚህ ጉዳይ ቪድዮ ሰራላችኃለው


Forward from: Komi TV
#KomiPicks@KomiSeries

MOBLAND - የመጨረሻው ክፍል

Episode 10 - The Beast in Me

👉🏻 https://t.me/KomiSeries/315 👈🏻


ምን አይነት Scene ቢቀርፁበት ነው ?

ከስር የምታዩት በቅርቡ የሚወጣው 28 years later ላይ ሲቀረፅ 20iPhone ስልኮችን የያዘ special መያዛ ተጠቅመው የቀረፁት scene እንዳለ ያሳያል።
ከዚህ በፊት እንደነገርኳቹ ይህ ፊልም በiPhone ላይ ነው የተቀረፀው። ያ ደግሞ የፊልሙን Realistic ስሜት ይሰጠዋል። ከላይ ያለው ምስል ደግሞ Bullet time የሚባለውን style (ለምሳሌ The Matrix ላይ Neo ጥይቶቹን ዝቅ ብሎ የሚያሳልፍበትን scene አይነት ማለት ነው)
ግን ከፊልሙ Realistic ስሜት አንፃር የሚጋጭ ቢመስልም ይሄን style መጠቀም የፈለጉበትን ምክንያት እና አጠቃቀሙን ለማየት ጓጉቻለሁ። አሪፍ scene የሚወጣው ይመስለኛል።

What do u guys think ?


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ሁሉንም ዓይነት ፊልሞች/ቲቪ Series በትርጉም እና ያለትርጉም ያለውን VIP ቻናል ለመቀላቀል 👉🏻@komivvip👈🏻 አናግሩኝ


The King of kings - የንጉሶች ሁሉ ንጉስ

ደራሲው Charles Dickens ለልጆቹ ስለእየሱስ ክርስቶስ ታሪክ የነገራቸውን ድርሰት በAnimation መልክ ያቀረበ ፊልም ነው ።
ፊልሙ "The Chosen" tv series የሰሩት ሐይማኖታዊ ስቱዲዮ የሆነው Angel studio የመጀመሪያ animation ፊልማቸው ነው ።

የገረመኝ በድምፅ የተሳተፉት ታዋቂ አክተሮች ብዛት እና ጥራት ነው ። trailer ሳይ እውነት አልመሰለኝም ነበር ይኸው እውን ሆኗል ።

እንዲፖሰት የምትፈልጉ 100 emoji reactons ፈልጋለሁ


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ሁሉንም ዓይነት ፊልሞች/ቲቪ Series በትርጉም እና ያለትርጉም ያለውን VIP ቻናል ለመቀላቀል
👉 @komivvip ላይ አናግሩኝ


#የኮሚምርጫ #KomisPick

SINNERS - በዚህ ዓመት ከተለቀቁ በጣም ብዙ የተወራለት እና ካስገኘውም ገቢ አንፃር ልዩ የሆነ የአከፋፈል ስርዓትን ይዞ የመጣ ፊልም ነው ።

ለማየት ጓጉቻለሁ ! እናንተስ ?


SINNERS ተለቋል

ይፖሰት የምትሉ ? 👇


ከወጣ ዛሬ 20ዓመት ሞላው

እርጅና መጣና ድቅን አለ ፊቴ 😭😭😭


Forward from: Komi TV
#KomiPicks@KomiSeries

Mobland - ሊጠናቀቅ አንድ ክፍል ብቻ ቀረው

Episode 9 - Beggars Banquet

👉🏻 https://t.me/KomiSeries/313 👈🏻


The Problem with Foreign Films
ምን ይሻላል ?

በዚህ ምክንያት የሌላ ቋንቋ ፊልም ማየት የማይወድ ጓደኛ አለኝ ። ምን ትመክሩታላቹ ?

19.3k 0 26 14 125
20 last posts shown.
OSZAR »