Abay Bank


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Экономика


Vision:
To Become the First Bank of Choice
Mission:
Providing the best- in-class banking services and adding value for stakeholders
Core Values:
Customer - Centricity
Accountability
Teamwork
Employee - Centricity
Innovation

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Экономика
Статистика
Фильтр публикаций


ሱመያ - የዓባይ ሰዲቅ ከወለድ ነፃ የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ በሸሪዓው መርህ መሰረት የተዘጋጀ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ነው፡፡፡
ዛሬውኑ የሚቀርብዎ የባንካችን ቅርንጫፍ በመሄድ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሁኑ!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!

https://www.abaybanksc.com/sadiiq-banking


ባንካችን የትምህርት ወጪዎን መሸፈን የሚያስችልዎን “ጥበብ - የትምህርት የቁጠባ ሒሳብ” አዘጋጅቶ እንዲጠቀሙበት ሲጋብዝዎ በደስታ ነው፡፡

ዛሬውኑ ወደሚቀርብዎ የዓባይ ባንክ ቅርንጫፍ ጎራ በማለት የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሁኑ!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
https://www.abaybanksc.com/abay/tibeb-saving/


የሰኔ 26/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
https://www.abaybanksc.com


Elevate your banking experience with Abay Mobile Banking, which updated to the latest state-of-the-art tech, meticulously crafted to deliver effortless functionality, robust security, and unwavering reliability.

Download the app from App Store, Google Play or activate instantly by simply dialing *812#—for a seamless digital experience.

Abay – Source of Greatness!

https://www.abaybanksc.com/mobile-banking-abay/


የሰኔ 25/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
https://www.abaybanksc.com


የሰኔ 24/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
https://www.abaybanksc.com


ውድ ደንበኞቻችን!

እ.ኤ.አ የ2024/25 የበጀት ዓመትን አብረውን በታማኝነት ስለዘለቁ እና ባንካችን ላስመዘገበው አንፀባራቂ ውጤት አብረውን ስለነበሩ ከልብ እናመሰግናለን፡፡ በአዲሱ በጀት ዓመትም ከጎንዎ ሆነን አብረን ስኬት የምናስመዘግብበት እንዲሆን እንመኛለን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!


Join Abay Bank via Unite.et!

We invite you to open a Foreign Currency Account (FCY) with Abay Bank through Unite.et, which is an innovative digital platform launched by the National Bank of Ethiopia to streamline your financial activities while you are aboard. 

For detailed insights, visit our website via the link
https://www.abaybanksc.com/abay/uniteet/


የዘንድሮውን ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለምትወስዱ ተማሪዎች በሙሉ በፈተናው አመርቂ ውጤት በማምጣት ስኬትን የምታስመዘግቡበት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!

መልካም ፈተና!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!


Exciting Job Opportunity: Apply Now!
----------------------------------
Abay Bank invites interested and qualified applicants for District Manager- I position.
For detail information, please visit our website with the link attached below.
https://www.abaybanksc.com/exciting-job-opportunity-apply-now-10/

Follow our official social media pages for new vacancy announcements.
Facebook |X|LinkedIn|YouTube|TikTok|Instagram|


Good Luck!


የሰኔ 23/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
https://www.abaybanksc.com




ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
https://www.abaybanksc.com


የሰኔ 21/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
https://www.abaybanksc.com




እንኳን ለዓለም አቀፍ የጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ቀን አደረሰን!

ዓባይ ባንክ የጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ጥረትን ለመደገፍ እና የታላቅነት ጉዞአቸውን  ዕውን ለማድረግ የተለያዩ የባንክ አገልግሎት አማራጮችን በማቅረብ በርካቶችን ተጠቃሚ እያደረገ መሆኑን በታላቅ ደስታ ይገልጻል፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!


የሰኔ 20/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
https://www.abaybanksc.com


ዓባይ ሰዲቅ - የሸሪዓውን መርህ መሠረት ያደረገ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት።

ዛሬውኑ ወደሚቀርብዎ የባንካችን ቅርንጫፍ በመሄድ የሰዲቅ - ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎታችን ተጠቃሚ ይሁኑ!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank #sadiiq
https://www.abaybanksc.com/sadiiq-banking


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የታሪክ፣ የኃይማኖት፣ ባሕል፣ ሥልጣኔ እና ጥበብ መፍለቂያ፣
የበጎ እሴቶች መታያና መገኛ፣
በዘመን ብራና በጊዜ ዐውድ ላይ የነገሠ፣
የኢትዮጵያዊነት ልክና መልክ - ዓባይ!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!


ለነገ ተስፋዎቻችን ዛሬ መሰረት እናስቀምጥ!

ባንካችን በእንቡጥ የልጆች የቁጠባ ሒሳብ ወላጆች ለልጆቻቸው የቁጠባ ባህልን እንዲያስተምሩ እንዲሁም ለነገ መሰረት እንዲያኖሩላቸው ከጅምሩ ያግዛል!
ዛሬውኑ አቅራቢያዎ የሚገኙ የባንካችንን ቅርንጫፎች በመጎብኘት የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ጋብዘንዎታል!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
https://www.abaybanksc.com/abay/enbut-kids

Показано 20 последних публикаций.
OSZAR »