Tikuret Entrance


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Образование


TikuretEntrance - All-in-one platform for smarter, stress-free and choosen #1 🇪🇹 Ethiopian Secondary School Leaving Examination prep tool.
Website: www.tikuretentrance.com
Youtube: @tikuretentrance
Instagram: @tikuret_entrance
Tiktok: @tikuretentrance

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Образование
Статистика
Фильтр публикаций


https://vm.tiktok.com/ZMSMkNXrt/
Dere/Habesha Community Hub is LIVE | TikTok
Check out Dere/Habesha Community Hub LIVE videos on TikTok! Watch, follow, and discover the latest content from Dere/Habesha Community Hub.


ask a question about canada, international visa process .. everything ... it's big opportunity guys


happening now


ደሬ ማን ነው ብላችሁ ለምትጠይቁ: ደሬ በኢትዮጵያ ውስጥ የጉብኝትና የጉዞ ኩባንያ ባለቤት ሲሆን፣ በርካታ ኢትዮጵያውያንን ወደ ካናዳ፣ አሜሪካ እና የአውሮፓ ሀገራት ቪዛ በማዘጋጀት እየረዳ ይገኛል።

ይህ ዕድል እንዳያመልጣችሁ! Live Stream ላይ በመገኘት ስለ ትኩረትEntrance ጥያቄዎቻችሁን መጠየቅ ትችላላችሁ፤ በተጨማሪም ወደ ውጭ ሀገራት እንዴት መሄድ እንደምትችሉ በተመለከተ ዝርዝር መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ።

ከ20 ደቂቃ በኋላ በLive Session ላይ እንገናኝ!


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
Invitation for opportunity sharing on Dere Habesha Community Hub.
Tonight at 8:00PM (ከምሽቱ 2:00) Live 🔴
https://www.tiktok.com/@dere.habeshacommunityhub


🎉ልዩ የትኩረትEntrance VIP አባላት! ✨

ባለፉት ጊዜያት የማጥኛ ማስታወሻዎች (Study Notes) እና ፎርሙላ ሀብ (Formula Hub) ክፍሎቻችን ላይ ትልቅ ስራ ስንሰራ ነበር! አሁን እነዚህን ክፍሎች የበለጠ ምቹ፣ ግልፅ እና አቅም እንዲኖራቸው አድርገናል፡-

• የሒሳብ ቀመሮች የበለጠ ግልፅ እና ውብ ሆነው እንዲታዩ አድርገናል።
• ማስታወሻዎችን በቀላሉ እንድታነቡና እንድትረዱ በሚያስችል መልኩ አሻሽለናል።
• የፎርሙላ ሀብን ጨምሮ የማስታወሻዎቻችንን አደረጃጀት እና አቀራረብ አዘምነናል።
• ለበለጠ ምቹ አጠቃቀም እና ለተሻለ እይታ አጠቃላይ የመድረኩን ገጽታ አሻሽለናል።

ይህ ሁሉ ጥረት የተደረገው ብዙ እና ጥራት ያለው ይዘት በቀላሉ ለእናንተ ማድረስ እንድንችል ነው። አሁን ብዙ አዳዲስ ማስታወሻዎችን እና ፎርሙላዎችን ወደ ትኩረትEntrance ለመጫን ሙሉ ለሙሉ ዝግጁ ነን!

ይህ አዳዲስ ይዘት በቅድሚያ እና ለእናንተ (Membership Subscribers) ብቻ ተደራሽ ስለሆነ፣ በጥናት ክፍላችሁ (Study Notes section and Formula Hub) ውስጥ ያሉትን አዳዲስ ነገሮች አሁኑኑ ማየት ጀምሩ። የእናንተ አስተያየት ለእኛ ወሳኝ ስለሆነ፣ በማንኛውም ጊዜ @contact_tikuretentrance || +251912018482 ላይ አግኙን።

ለፈተናችሁ በተጠናከረ ዝግጅት ተዘጋጁ!

@tikuretentrance
©️ 2025 Tikuret Entrance Exam Prep (TEEP). All rights reserved.


Formula Hub

ይህ በTikuretEntrance ተተግብሮ የተገኘ የመጀመሪያው ልዩ ገጽታ ነው! 🎉

@tikuretentrance
Copyright©️Licensed.


ውጤታማ የጥናት ስልቶች (Effective Study Tips)

- ጸጥ ያለ ቦታ ምረጥ
በጸጥታ ማጥናት ትኩረትህን እንድትሰበስብና ያጠናኸውንም በቀላሉ እንድታስታውስ ይረዳሃል። ሙዚቃ❌ እየሰሙ ከሚያጠኑ ተማሪዎች የተሻለ ውጤት ያስገኛል።

የዕረፍት ጊዜህን አክብር
- ያለ ዕረፍት ማጥናት ሰውነትህንና አእምሮህን ያደክማል። በጥናትህ መካከል አጫጭር እረፍቶች ወስደህ ሰውነትህን አፍታታ። ቀላል የአካል እንቅስቃሴ ማድረግ የአእምሮ ዝውውርን በማስተካከል የማስታወስ ችሎታህን ያሳድጋል። አካላዊ እንቅስቃሴ ጭንቀትን በመቀነስ በራስ መተማመንም ይጨምራል።

ለእንቅልፍህ ቅድሚያ ስጥ
- ጥሩ እንቅልፍ ለፈተናው ቅድመ ዝግጅት ብቻ ሳይሆን፣ በጥናትና በክለሳ ወቅት ሁሉ እጅግ አስፈላጊ ነው። ባለሙያዎች ሌሊቱን ሙሉ ከማጥናት ይልቅ በቂ እንቅልፍ ማግኘትን ይመክራሉ። በቂ እረፍት የአእምሮህን አቅም በማሳደግ ውጤታማ እንድትሆን ያግዝሃል።

በመጨረሻም፣ እነዚህን የጥናት ስልቶች ተግባራዊ በማድረግ እና ትኩረትEntrance የሚያቀርበውን ሁሉ በመጠቀም፣ የፈተና ዝግጅታችሁን በብቃት እንደምትወጡት እርግጠኞች ነን።
መልካም የጥናት ጊዜ! ✨

@tikuretentrance


#Biology #VIP_Members
Highly likely to be tested on your exam.

check out for more on your study notes section.

@tikuretentrance


የዛሬው ሞዴል ፈተና እንዴት ነበር?
Опрос
  •   በጣም ጥሩ ነበር! ደስ ብሎኛል! 👍
  •   ጥያቄዎቹ አፍጥጠውብኝ ሄዱ! 👻 (በጣም ከባድ/ግራ የሚያጋባ ነበር)😬
6 голосов


🏛 ፈተና ከጀመርን በኋላ ማድረግ የሚገቡን ነገሮች (ፈተና ላይ እያለን)፤

✅ ወደ ፈተና ከመሄዳችን ቀደም ብለን ለፈተና የሚረዱንን መሳሪያዎች እና የመፈተኛ ቁሶችን ማዘጋጀት።

✅አብዝተን ፈተናን እና የምናመጣውን ነጥብ ስሌት አለመገመት ።

✅ፈተና ስንጨርስ የተሳሳትነውን ጥያቄ አብዝቶ ማሰብ እና ሌላ ተማሪ መጠየቅ ጭንቀት ውስጥ ስለሚከተን ከዚህ ይልቅ ቤት ሄደን እረፍት ማድረግ እና ለቀጣይ ፈተና መዘጋጀት ።

✅ በፈተና ጊዜ ድንገተኛ ጭንቀት እና ድንጋጤ ከገጠመን ወዲያው የምንሰራውን ገታ አድርገን በጥልቀት አየር በአፍንጫችን ስበን ወደ ሳንባ እያስገባን መልሰን ማስወጣት ይህንንም እስክንረጋጋ መደጋገም ። ከዚህ በመቀጠል የማረጋጊያ ቃላትን ለራስዎ መንገር::

✅ ፈተና በምንሰራ ጊዜ ግራ ያጋባንን እና እርግጠኛ ያልሆንበትን ጥያቄ በይለፍ ማቆየት እና ወደ ቀጣዩ ጥያቄ መሄድ ይህም ጊዜያችንን በአግባቡ እንድንጠቀም ይረዳናል። ነገር ግን ምልክት አድርገን ማለፍ፤

✅በተመሳሳይ እርግጠኛ ያልሆልንበትን መልስ ላይ ተደናግጠን መሰረዝ እና መደለዝን መቀነስ ይህም ስንደነግጥ እና ስንጨነቅ የምናውቀውን መልስ ትተን ወደ ሌላ መልስ እንድሰጥ ስለሚያረግ መሰረዝና መደለዝን መቀነስ ።

✅ፈተናውን ወደ ማገባደድ ስንደርስ በይለፍ ያስቀመጥናቸውን ግራ ያጋቡንን ጥያቄዎች ጥቂት አስበንበት መልስ መስጠት ፤ ካልሆነም ደግሞ ብልሀት ተጠቅመን የግመታ መልስ ሰጥተን ወደ ቀጣዩ ጥያቄ መሄድ ።

✅በተደጋጋሚ ሰአትን አለመመልከት ወይም ሰአት በቃን አልበቃን እያልን አለመጨነቅ።

✅መጭው ጊዜ የፈተና ወቅት ነውና ለተፈታኞች #ሸር በማድረግ ግንዛቤ እንፍጠር 🤲🤲🤲🤲

መልካም  ጥናት✅


📟 Mathematics Grade 10
📔 Short Notes with example

@tikuretentrance


🧪 Chemistry Grade 10
📔 Short Notes

@tikuretentrance


Are the study notes we upload readable and easy to understand?
Опрос
  •   Yes, very clear!
  •   Mostly, but some parts are confusing.
  •   Not really, I find them hard to read.
10 голосов



Показано 15 последних публикаций.
OSZAR »