Postlar filtri


New trader (Aka Retail Traders):
“I see head… I see shoulder… I see butterfly… maybe dinosaur?” 🦖🦋

Meanwhile, price: just ran liquidity. 💀

@ICT_Yohannes 🤑


New traders drown.
OGs? We float and wait for Other Setup. 😎

@ICT_Yohannes 🤑


ትላንት ይህ ዜና በአንድ ከ5 ሚሊየን በላይ ተከታይ ባለው ቻናል ላይ ተለጥፎ አይታቹ ብዙ ሰዎች ልካቹልኛል::

በቅድሚያ ይህ ዜና እኛ ከምንሰራው Forex Trading ጋር ሳይሆን ከP2P Crypto Trading ጋር ነው የሚገናኘው:: ሲቀጥል ኢትዮጵያ ሀገር ውስጥ ለሚደረግ ግብይት Cryptoን ካገደች 3 አመታት አልፈውታል:: ምናልባት በቅርቡ ከዚህ ጋር ተያይዞ በተደረገ የምስራቅ እና ደቡብ አፍሪካ Anti-Money Laundering Group ስብሰባ - ኢትዮጵያ Cryptoን ተጠቅሞ የሚደረግን የሽብር ወይም የወንጀል ተግባራትን እንደማትደግፍ እና Cryptoን ለዚህ ተግባር የሚጠቀሙ አካላትን ለማስቆም ከUS እና Russia ጋር በመተባበር ይህን መቆጣጠር የምትችልበትን መንገድ እያመቻቸች መሆኑ ተገልጿል::

ተጨማሪ ለማንበብ: https://www.thereporterethiopia.com/45534/#:~:text=The%20central%20bank%20officially%20banned,and%20guidelines%20issued%20as%20necessary.

@ICT_Yohannes 🤑


Good morning.☀️

At first, I thought trading was about predicting the market.
Now I know… it’s about mastering myself.

Discipline over direction.
Control over prediction.

@ICT_Yohannes 🤑


እንዴት አደራችሁ?☀️

አዲስ ሳምንት በአዲስ ብሩህ መንፈስ።

በዚህ ሳምንት CPI እና PPI ይኖረናል:: ከዛ በተጨማሪም ዛሬ እና ነገ High Impact News የለም — ይህ ሳምንት ምናልባት በTrade ብዙም Active ማልሆንበት ሳምንት ነው።

@ICT_Yohannes 🤑


በነገራችን ላይ ዛሬ 20 ዓመት ሞላኝ።🎂

ከአምስት አመታት በፊት ነበር – 15 ዓመቴ ነበር። PC ፣ Internet እና አረንጓዴ እና ቀይ Candleኦችን ለመረዳት ትልቅ ፍላጎት ያለው የ9ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ።

መነሻ ገንዘብ አልነበረኝም…
ከየት መጀመር እንዳለብኝ አላውቅም…
በዚህ በዛ ሂድ ብሎ የሚያስተምር Mentor ማግኘት አይታሰብም…
ግን ይህን ነገር ለማወቅ ያለኝ ጉጉት ብቻ መሰናክሎቹን አልፌ ጠንክሮ ለመማር በቂ ምክንያት ነበረ።

ያለኝን ጊዜ ሁላ ለForex ነበር ማጠፋው። አስታውሳለው አርፍጄ እስከ ለሊት 6 ሰዓት ወይም 7 ሰዓት ቪዲዮ ሳይ እና መጽሐፍ ሳነበ ቆይቼ ከዛ ደግሞ ጠዋት ትምህርት ቤት ከመሄዴ በፊት 10 ሰዓት ወይም 11 ሰዓት ተነስቼ Backtest በማድረግ ጊዜዬን አሳልፍ ነበር።

በዚህ የመማር ጉዞ ውስጥ ብዙ ጥሩ ነገሮች እንዳሉ ሁሉ ብዙ መጥፎ ነገሮች ፣ ስህተቶች እና ዝቅታዎች አይጠፉም ነበር። ብዙ Accountኦችን Blow አድርጊያለው፣ ብዙ Fund Accountኦችን ወድቂያለው እንዲሁም ራሴን በማልጠብቅበት ዝቅታ ዝቅ ብዬ አግኝቼዋለው። ታዲያ ይህ ሁላ ነገር ለእኔ መማሪያ እንጂ መውደቂያ ምክንያቴ አልነበረም። ፍርሀት፣ ስግብግብነት፣ ትዕግስት አልባነት እና ትኩረት ማጣት በብዛት ሲጥሉኝ የኖሩ ትላልቅ ስህተቶቼ ነበሩ። Trading ለእኔ መስታውቴ ነበር:: ብዙ ድክመቴን አሳይቶኛል፣ ብዙ ክፍተቴን ሞልቶልኛል እንዲሁም ስለራሴ ብዙ አስተምሮኛል። በዚህ የመማር ጉዞዬም ስለMarketኡ ብቻ ሳይሆን ስለራሴም ብዙ ተምሪያለው። ከፈሪ ወደ ደፋር ፣ ከስግብግብ ወደ አመስጋኝ ፣ ከትዕግስት አልባ ወደ ትዕግስተኛ — Marketኡን በዚች 5 አመት ብቻ በብዙ ቀይሮኛል።

ይህ የ5 አመት ጉዞ Trading ተምሮ ገንዘብ ስለማግኘት ብቻ አልነበረም — ይልቁንስ ወደፊት ሳይ ራሴ ብሆን ብዬ ተመኝቼ ላከብረው የምችለው ሰው መፍጠርም ጭምር ነበር።

ታዲያ ይኸው ዛሬ 20 አመት ሞላኝ። ምናልባት ያለፉት 5 አመታት የእኔ ከባዶቹ እና በብዙ ፈተናዎች የተሞሉ አመታት ሊሆኑ ይችላሉ ግን ያለ ጥርጥር የህይወቴን 90%ኡን ትምህርቶች የተማርኩባቸው እና ህይወቴን በብዙ የቀየርኩባቸው ወርቅ አመታት ናቸው። ለዚህም በጣም አመግኝ ነኝ።

ዛሬ የድሮውን 20ኛውን የህወቴን ምዕራፍ ዘግቼ 21ኛውን ምዕራፍ የምከፍትበት ቀን ነው።

ዛሬ ሁላችሁም ለተመኛችሁልኝ መልካም ምኞት በሙሉበጣም አመሰግናለሁ!!!

@ICT_Yohannes 🤑


Good morning.☀️
It’s Saturday.

No trades today just Journaling.

Saturday is journaling day.
Find a quiet space to slow down, look back, and understand the week.

And most importantly…
give yourself time.

@ICT_Yohannes 🤑


ኢድ ሙባረክ 🌙

እንኳን ለ 1,446 የኢድ አል አድሃ(አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም፣የፍቅር፣የደስታ እና የመተሳሰብ እንዲሆንላቹ እመኛለሁ።

أتمنى لكم عيداً سعيداً وسعيداً. أتمنى أن يحقق الله كل أحلامك في هذا اليوم المميز!

@ICT_Yohannes 🤑


እንዴት አደራችሁ?☀️

ዛሬ ቀኑ ሐሙስ ነው:: ነገ NFP ስላለ ዛሬን ጨምሮ እስከ ነገ 8:30 NY Time ድረስ ለNFP እንቅስቃሴ Manipulation እና Consolidation ይበዛል:: ይህም Marketኡ ለTrade ብዙም ምቹ እንዳይሆን ያደርገዋል:: ስለዚህ እኔም ዛሬ እና ነገ Trade አላደርግም::

መልካም ቀን ተመኘሁላቹ!

@ICT_Yohannes 🤑


Some things take longer… and that’s okay. Keep showing up, your time will come.

Sleep well. Reset. Tomorrow’s another chance.

Have a Peaceful & Great night!

@ICT_Yohannes 🤑


1 Loss. 1 Win (5RR).
Wrapped the day with +4RR.

Not perfect, but patient.
That’s what matters.

@ICT_Yohannes 🤑


Also we can see SMT with EUR Vs GBPUSD

@ICT_Yohannes 🤑


DXY Inception: 4H FVG 50%(CE)

EUR Inception: Asian Range High & 15min Bearish OB

@ICT_Yohannes 🤑


ዛሬም DXY, EU & GU ላይ በትላንት Biasኤ የምቀጥል ይሆናል::

DXY Terminus: Friday’s High
EU Terminus: Friday’s Low
GU Terminus: Yesterday’s Low

@ICT_Yohannes 🤑


እንዴት አደራችሁ?☀️

ጥሩ ጠዋት እያሳለፋችሁ እንደሆ አልጠራጠርም::
ዛሬም በትኩረት፣ በጥንቃቄ እና በትዕግስት Marketኡ የሚነግረን Story እናያለን::

መልካም የTrading ቀን!!

@ICT_Yohannes 🤑


ዛሬ DXY, EURUSD እና GBPUSD እንደጠበኩቸው ሄደዋል በዚህም 2 ጥሩ Tradeኦችን መግባት ችዬ ነበር::

NQ ግን ከጠበቅኩት በተቃራኒ ነበር ሲሄድ የነበረው:: በዛም ምንም Trade አላገኘውም::

የዛሬ የTrading ውሎዬ ይሄን ይመስል ነበር:: እናነትም ጥሩ የTrading ውሎ እንደነበራቹ አልጠራጠርም::

ለሁላችሁም መልካም ምሽት ተመኘሁ!

@ICT_Yohannes 🤑


NQM2025

@ICT_Yohannes 🤑


GBPUSD

@ICT_Yohannes 🤑


EURUSD

@ICT_Yohannes 🤑


DXY💲

@ICT_Yohannes🤑

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.
OSZAR »