ቀልድ ብቻ™


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Telegram


★ ሰውን ማዝናናትን ስራው ያደረገና ሰዎችን በማሳቅ የተጨበጨበለት ብቸኛው ቻናል°👏
° የተመረጡ ቀልዶች እንደወረዱ ያገኛሉ°🤝😉

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


የሚበላ ጠፍቶ ፡ በጠና ተርቤ
እጅና እግሬ ዝሎ ፡ ለመሞት ቀርቤ
በዚ'ም ጭንቅ ሰዓት ፡ ነፍሴ ስትታመስ
'ምን አማረህ' ቢሉኝ ፡ ከንፈርሽን መቅመስ

🤤😂

Share / React..

Join us➔ @Mudmeyaz


✒️የተከዳው የወፍጮ ቤት ሰራተኛ የጻፈው ደብዳቤ✉️😂

አንቺ ከረጢት ቢገባሽ አንድ መቶ ኪሎ ብልሹ ባህሪሽን ችዬ  ነበር ያኖርኩሽ

የሰጠሽኝ ፍቅር አምስት ኪሎ አይሞላም ነበር ፡ልቤን ዱቄት አድርገሽው ስትሄጂ ትንሽ አታፍሪም??

የሰራሁልሽን ሁሉ ውለታ ፍጭት ታደርጊዋለሽ?? ጥፋተኛው እኔ ነኝ ልመዝንሽ ይገባ ነበር፡ ፍቅርሽ ሽርክት መሆኑን ማወቅ ነበረብኝ በበርበሬ ወፍጮ ከተሽ አነደድሽኝ

ሰፌዱ ልቤ አመልሽን ማበጠር ነበረበት አንቺ ወንፊት አድርገሽኝ ብትሄጂም የምታበረታኝ ሴት አላጣም፡ እመኚኝ በቅርብ ጊዜ ውስጥ ጓያ እሆናለው እጠነክራለሁ

እንደ ጤፍ የበዛ ብዙ ኩንታል ፍቅር እንደማገኝ አትዘንጊ

ደሞ ገብስ ገብሱን ነዉ የፃፍኩልሽ
፡ አንቺ ሽንብራ 😂😂😂😂😂

like እና ሼር ማንን ገደለ
...🙄🔥
Join us➔
@Mudmeyaz


ዛሬ ሳኒታይዘር አውጥቼ ስቀባ አንዱ አይቶኝ ምን ቢል ጥሩ ነው...

            
#ትዝታ_ቀሰቀስክብኝ 🤣😂


ተቀበል____1
ምንም ቆንጆ ብትሆኝ ብትመስይም እንቁ
ምንም ካልጣፈጠ የዳቦሽ መረቁ
ቆንጆ አይደለሽም ልንገርሽ እናቱ
በዳቦሽ ጣዕም ቀርቷል ውበትሽ በከንቱ

ተቀበል_2
ዳቦማ ነበረን ከላይ የታደልነው
አጣጥሞ ቀማሽ ነው እንጃ ያጣነው
ማጣጣሙን ካልቻልክ ልንገርህ አባቱ
ወገብህን አታልፋ ዝም ብለህ በከንቱ

ተቀበል____3
አንተም ተው አንቺም ተይ አትወቃቀሱ
አብሮ ለማጣጣም መንገዱን ቀይሱ
እኔም በአንድ ነገር ልተባበራችሁ
አዲስ ፍራሽ አለኝ እሱን ላውሳችሁ
😂😂😂😂

ኧረ ሼር React...😜👍

Join us➜ @Mudmeyaz


​​​​ . . . . . . . . . ምንድነሽ ? . . . . . . . . . . .


               ብልጥ ነሽ አንዳልል
                የዋህ ትመስያለሽ
                ጅል ነሽ እንዳልልሽ
                ብልህ ትመስላያለሽ
                ይኸው ተጃጅለሽ
                ታጃጅዪኛለሽ
                ይሄንን ጅል ግጥም
               ይኸው ታፅፊኛለሽ!! 🙄😂

Join us➜ @Mudmeyaz


እኔኮ ..... ስልኬ ጠፋ ብዬ
.
.
የስልኬን መብራት አብርቼ😀 ስልኬን📱 ምፈልግ የዋህ ነኝ #እስኪ_አንዴ_ሳቁብኝ🤣🤣


መብራት ሃይልን ግስላው ነው ሚያስተዳድረው መሰለኝ

ሳሎን አለ ጓዳ  የለም
😀😭


⛈ በዓለም ላይ ያሉ ሴቶች የኤችአይቪ ኤድስ መድኃኒት እስኪገኝ ድረስ ምንም ዓይነት የግብረስጋ ግንኙነት አንፈጽምም ቢሉ ወንዶች በሰላሳ ቀናት ውስጥ መድሃኒቱን  ያገኙ ነበር 😂
            


​🌚

የሴት ልጅን ትክክለኛውና የተፈጥሮ ድምጿን መስማት የምትችለው
.
.
ውሻ ሲያባርራት ብቻ ነው..😂😜

             


#ጎንደር ለለቅሶ ሄጄ ምን ሆኖ ነው የሞተው ስል....


ምግብ እየበላ አንቆት ውሀ እንካ ጠጣ ስንለው አሁን ጠጣው እያለ ሲግደረደር.....😂😂😂


#መምህር : - ጫካ ውስጥ ነብር ቢያጋጥመኝ ፆታውን እንዴት ላውቅ እችላለሁ?
#ተማሪ:- ነብሩን በማባረር
#መምህር :- በማባረር እንዴት??
#ተማሪ:- ነብሩ ስታባርረው "ከሸሸ” ወንድ ነው ፣ "ከሸሸች” ሴት ናት ማለት ነው።

🤔😂🙄 like ማንን ገደለ


👱‍♀ሚስቴ በጣም  አጭር ከመሆንዋ የተነሳ እንጀራ ስትጋግር ምጣድ ላይ እየሮጠች ነው አላለኘም አንዱ ጓደኛዬ🥱😂


ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1446ተኛው የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ !


ኢድ ሙባረክ 💜✨

Join us➔ @Mudmeyaz


የሀብታም ሰርግ ላይ መጠጥ እያነሳህ ለየት ያለውን ጠርሙስ አንስተህ ስትሄድ እሱ ሳኒታይዘር ነው አይጠጣም ሲሉህ🤩


React ቀንሷል ሞቅ ሞቅ አድርጉት እስቲ ቤተሰብ..😍🔥🔥🔥


#ተቀበል....1

አንቺ ፍየል አቋም ዝንጅብል እግር
ቆንጆ ነሽ እያልኩኝ ላፅናናሽ ብሞክር
ከኔ በላይ ቆንጆ የለም አልሽ በሀገር
😏😏😏😏😁

#ተቀበል...2

አንተ ጣፊያ መሳይ አናታም ዝንጀሮ
ቁጫጭ ሽንኩርት ራስ የሰኔ በረሮ
ጥፊ ይበቀሀል ሞተሀል ዘንድሮ
😂😂😂😂

ተቀበል...3
አንቺ ግመል እግር አሳማ ምላስ
ማታ አንቺን ከማቀፍ ይሻላል ትራስ
😂😂😂😂

Join us @Mudmeyaz


የግጥሙ ርዕስ፦ ላርጋት ወይ አላርጋት

ላርጋት ወይ አላርጋት ብዬ ሳመነታ
ለሷ ካለኝ ፍቅር ድህነቴ ጎልታ
ሳልፋት በቀጠሮ ለራሴ ስሳሳት
ያመንኩት ወዳጄ አደርጎ በጠሳት😢


ሀዘን በርትቶብኝ ባዶ ሲሆን እግሬ
ትዝ ትለኛለች ያቺ ሲሊፐሬ።😊

Join us👉 @Mudmeyaz


🏫አንድ ቀን የአማኑኤል እብድ ቤት ዶክተሮች
እብዶችን ጠነኛ እንደሆኑ ለመለየት በለዉ።

#ብላክቦርድ ላይ 🚪በር ስለዉ ግቡ ሲሉ።

#🚪ሁሉም እብዶች ለመግባት ሲታገሉ

#አንዱ እብድ ቁጭ ብሎ እያየ ይስቅባቸዋል😆

ዞር ብለዉ ምን ሆነክ ነዉ የምትስቀዉ ሲሉት
#አይ የበሩ ቁልፍ እኔ ጋር ስላለ ነዉ።

Like 😂😂😅😅🤣

Join us👉
@Mudmeyaz


​​🌺🌺🌿#የፍቅርሽ_ትንታ🌿🌺🌺

በረቀቀ ጥበብ በረቀቀ ሚስጥር
ያለምንም ስስት ያጎረሺኝ ፍቅር

ጨጓራዬን ትቶ ልቤ ላይ በማረፍ
በፍቅር ትንታ ዘውትር ስንደፋደፍ

ይሻለኛል ብዬ ከዛሬ ከነገ
ጀርባዬን ባስመታም ይባስ እያደገ

ሊለቀኝ አልቻለም የፍቅርሽ ትንታ
ውሀም ብጠጣበት ጠዋትና ማታ። 😂😂😂

ኧረ react ቀንሷል ቤተሰብ 👍
Join us➜ @Mudmeyaz


85% ስቀው ፎቶ የሚነሱ ሰዎች ፎቶ ከተነሱ በኋላ ፎቷቸውን እንዴት ስቀው እንደተነሱ ተኮሳትረው ነው የሚያዩት!🤣😅

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.
OSZAR »