ETHIO CHELSEA FANS™


Channel's geo and language: Ethiopia, English
Category: Sport


➭▮ የተለያዩ የቼልሲ ዜናዎች
➭▮ የቼልሲ ተጫዋቾች ታሪክ
➭▮ የተለያዩ ስለ ቼልሲ ያልተሰሙ ታሪኮች
➭▮እያንዳንዱን የሚወጡ መረጃዎችን 24 ሰአት ወደእናንተ እናደርሳለን።
𝙶𝚛𝚘𝚞𝚙 @chelseahubbgroup
💎 ለማንኛውም ጥያቄ እና ማስታወቂያ ስራ 🆔 💸
@princeeebek
|| 2017 ||

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, English
Category
Sport
Statistics
Posts filter


Forward from: Y.W
⚠️Free ተለቋል።✅✅✅✅
ቤቲንግ ለጠመመባቹ ብቻ።

ከኛ ጋር የማይቻል ይቻላል
ድንቅ አዲስ ቻናል፣ ምን ትጠብቃላቹ፣ ተቀላቀሉ እና የድሉ ተካፋይ ሁኑ።ተቀላቀሉን 👇👇

➡️ https://t.me/+16JzZ3PVTEo5NmFk


European Royalty 👑

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


🔥 FINAL SHOWDOWN! 🔥
🏆 Champions League | PSG vs Inter
📅 Saturday, May 31 | 10:00 PM
📍Bet with GR8 – The Best Odds Await!

📲ፕሮሞ ኮዱን ተጠቅመው አሁኑኑ ይወራረዱ
https://betgr8.com/et/signup?promocode=CHELSEA
📲ለበለጠ መረጃ እና ለተጨማሪ ሽልማት ቴሌግራማችንን ይከታተሉ!
: https://t.me/betgr8ethiopia

በBetgr8 ይወራረዱ! ያሸንፉ!

📢 Bet responsibly | 21+
#betgr8 #BetAndWin


የካይሴዶ የምንግዜም ምርጥ የክለባችን 11.

- ቼክ

- ሪስ ጀምስ
- ጆን ቴሪ
- ቲያጎ ሲልቫ
- አሽሊ ኮል

- ክላውድ ማካሌሌ
- ኒጎሎ ካንቴ
- ፍራንክ ላምፓርድ

- ኤዲን ሀዛርድ
- ዲድየር ድሮገባ
- ሁዋን ማታ

🔗 UEFA

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


🗣️ ሞይሰስ ካይሴዶ በቼልሲ ታሪክ ላንተ ምርጡ የቀኝ መስመር ተከላካይ ማነው ተብሎ ለተጠየቀው ጥያቄ:

"ለኔ ሪስ ጀምስ ነው ምክንያቱም ከሱ ጋር ልምምድ በየቀኑ እሰራለው እናም እንዴት እንደሚሰለጥን እና እንዴት እንደሚጫወት አውቃለው.”

“በተጨማሪም ቼልሲን ከመቀላቀሌ በፊት በሻምፒዮንስ ሊጉ ፍፃሜ አይቼዋለው እናም እሱ የማይታመን ነው .”

“እንደማስበው ሪስ ለብዙ ተጫዋቾች እንደ ረዥም ጊዜ ተምሳሌት ነው እኔንም ጨምሮ"


SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


ይሄ ሰው የት ሄደ ቤተሰብ 😂

የኔን ምርጥ አሳያችኋለው ብሎ ነበር😁

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


የተረጋገጠ:

ክለባችን በቀጣይ የውድድር አመት የሻምፒዮንስ ሊጉ የቋት ምድብ ላይ 1ኛ ቋት ውስጥ እንደሆነ ተረጋግጧል!

ይሄም ባለፉት አመታት ባሳየው ምርጥ የአውሮፓ ውድድሮች ስኬት ነው😌

[Footranking]

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


ዴኒሻዊው ግብ ጠባቂያችን የሚገባውን አግኝቷል. 🧤👏

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


🚨OFFICIAL!

የክለባችን የ24/25 የውድድር አመት የተጫዋቾች ቁጥራዊ መረጃ!

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS




MADE IN COBHAM 📸!

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


🇦🇷 ኢንዞ ፈርናንዴዝ በእግር ኳስ ዘመኑ:

⚽️ 37 ጎል
🎯 39 አሲስት
🏆 8 ዋንጫዎች
⭐️ የአለም ዋንጫው ምርጥ ታዳጊ ተጫዋች (2022)

Composed! 🔥

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


ክለባችን በዚህ የውድድር አመት በሁሉም ውድድሮች 120 ጎሎችን የተጋጣሚ መረብ ላይ ማሳረፍ ችሏል… 🔥

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


🇦🇷✈️🇪🇸

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


🚨🔵 ቼልሲ የጃደን ሳንቾን ወኪል ስለ ሳንቾ ደሞዝ እና አጠቃላይ ሁኔታ እያናገረ ሲሆን ሳንቾን በቋሚነት ለማስፈረም ወይም ለመተው ወሳኝ ነጥብ ነው!

ቼልሲ አሁን ሳንቾ በዩናይትድ የሚከፈለውን ደሞዝ የማይከፍል ሲሆን ንግግሮችም የሚቀጥሉ ይሆናል…

ውሳኔውም በቅርብ ቀናት የሚታወቅ ይሆናል!

🔗 Fabrizio Romano

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


🚨ሊያም ዴላፕ ለንደን ስታንሴት አየር ማረፊያ የደረሰ ሲሆን ከኢፕስዊች ወደ ቼልሲ የሚያደርገውን ዝውውር ለማጠናቀቅ የህክምና ምርመራውን አድርጎ በይፋ ከክለባችን ጋር የሚፈራረም ይሆናል. 🛬

(luca_chadwick via CFCNewspage)

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS



17 last posts shown.
OSZAR »