ETHIO CHELSEA FANS™


Channel's geo and language: Ethiopia, English
Category: Sport


➭▮ የተለያዩ የቼልሲ ዜናዎች
➭▮ የቼልሲ ተጫዋቾች ታሪክ
➭▮ የተለያዩ ስለ ቼልሲ ያልተሰሙ ታሪኮች
➭▮እያንዳንዱን የሚወጡ መረጃዎችን 24 ሰአት ወደእናንተ እናደርሳለን።
𝙶𝚛𝚘𝚞𝚙 @chelseahubbgroup
💎 ለማንኛውም ጥያቄ እና ማስታወቂያ ስራ 🆔 💸
@princeeebek
|| 2017 ||

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, English
Category
Sport
Statistics
Posts filter


🗣ኢንዞ ፈርናንዴዝ:

"እኔ ከመጣሁ ጀምሮ የቡድን ስብስቡ በአጠቃላይ ተቀይሯል!
ባለፈው የውድድር አመት እኛ 5/6 ጨርሰናል እና ከሪስ ጀምስ ጋር ትልቁ ተጫዋች ነበርኩ."


"ማሬስካን አመስጋኝ ነኝ ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ እኔ ላይ እምነት ነበረው እናም አምበልነቱን ሰጥቶኛል ያ ለኔ በጣም ትልቅ ክብር ነው እንደ ቼልሲ ያለ ክለብ ሲሆን ደግሞ የበለጠ ፈተና አለው.


SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


ኬንድሪ ፓኤዝ በትላንትናው እለት ኢንዲፔንደንት ዴላ ቫሌን ሞቅ ባለ ሽኝት በይፋ ተሰናብቷል👋💙

በቀጣይም በውሰት እህት ክለባችን ስትራስቡርግ ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል።

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


Forward from: Hulusport
🎉 ይገምቱ ይሸለሙ 🎉

🎁 የ25,000 ብር ሽልማት ከሁሉ ስፖርት! 🎁

ነገ -12:00 |ኖቲንግሃም ፎረስት ከ ቼልሲ ❓

ለማሸነፍ :

1️⃣ Hulusport ላይ 👉 https://t.ly/hulusportaffiliates በመግባት ኖቲንግሃም ፎረስት ከ ቼልሲ ጨዋታ ላይ ከ 10 ብር ጀምሮ በ "Correct score" መወራረድ ፣
2️⃣ የHulusport ቴሌግራም ቻናል መቀላቀል 👉 https://t.me/hulusport_et
3️⃣ የተወራረዱትን "correct score screenshot" በማድረግ በቴሌግራም ገጻችን በዚህ ፖስት 👉 https://t.me/hulusport_et/3736 ኮሜንት ላይ ማስቀመጥ
4️⃣ በትክክል ቀድመው መልሱን ያገኙ 25 ሰዎች እያንዳንዳቸው የ1,000 ብር ቦነስ ተሸላሚ ይሆናሉ

ማስጠንቀቂያ
፡ በአንድ አካውንት ከአንድ በላይ screenshot መላክ ከጨዋታ ውጪ ያስደርጋል
፡ በዚህ ፖስት ኮሜንት ላይ የሚያስቀምጡጥ screenshot ግልፅ እና በደንብ የሚታይ መሆን አለበት

መልካም እድል!🎉


በዚህ የውድድር አመት በሊጉ ብዙ xG ያስመዘገቡ ቡድኖች:

◎ 90.46 - ሊቨርፑል
◎ 71.65 - ቼልሲ
◎ 70.77 - ማን ሲቲ
◎ 68.92 - አርሰናል
◎ 68.65 - ቦርንማውዝ

🔗 WhoScored

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


የዚህ የውድድር አመት የ ሶፋ ስኮር የሊጉ ምርጥ ተጫዋቾች!

2, ኮል ፓልመር በ 7.64 ሬቲንግ

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


🚨 ኢንዞ ፈርናንዴዝ ከብሄራዊ ቡድን አጋሩ አንድ ተጫዋች ወደ ቼልሲ ማምጣት ቢችል ማንን ታመጣለህ ተብሎ ለተጠየቀው ጥያቄ ጁሊያን አልቫሬዝ ሲል መልሷል👀

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


‼️ ሞይሰስ ካይሴዶ እሁድ በሚደረገው የሊጉ ጨዋታ በቋሚነት የሚጀምር ከሆነ ሁሉንም 38 ቱን ጨዋታዎች በቋሚነት የጀመረ ሁለተኛው የክለባችን ተጫዋች ይሆናል ።

የመጀመሪያው የክለባችን ተጫዋች ሌጀንድ ሴሳር አዝቢ ሲሆን በ 2018/19 የውድድር አመት ሁሉንም የሊጉ ጨዋታዎች በቋሚነት ጀምሮ ነበር!

~ ChelseaFC

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


ከ 2025 መግቢያ ጀምሮ እንደ ኢንዞ ፈርናንዴዝ በሊጉ ከክፍት ጨዋታ ብዙ የጎል እድሎችን የፈጠረ የሊጉ አማካኝ የለም (36). 🪄

Ohh ENZOO🏅

🔗 WhoScored

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


ወጣቱ የክለባችን አጥቂ ማርክ ጊዩ ከረዥም ጊዜ ጉዳት በኋላ በሚቀጥለው እሁድ ኖቲንግሀምን በምንገጥምበት ጨዋታ ወደ ቡድን ስብስብ ተመልሶ ጨዋታ ለማድረግ ዝግጁ ይሆናል … ✅

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


Working towards Sunday. 👊

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


Chelsea's business at it's Peak 🔵


ቼልሲ ለመጨረሻ ጊዜ ከለንደን ውጪ ሆኖ ከሜዳ ውጪ የሊግ ጨዋታ ካሸነፈ ከ 5 ወር በላይ ተቆጥሯል።

ለመጨረሻ ጊዜ ያሸነፈውም በፈረንጆቹ ዲሴምበር 4 ሳውዛምፕተንን ነበር. 🤯

ክለባችን በዚህ ሳምንት በሊጉ መጨረሻ ጠዋታ ወደ ፎረስት አቅንቶ ኖቲንግሀምን ከሜዳ ውጪ ይገጥማል ካሸነፍን በቀጥታ ወደ ቻምፒዮንስ ሊግ የምንገባ ሲሆን ከወዲሁ ጨዋታው ተጠባቂ ሆኗል... 🍿

🔗 WhoScored

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


🌟‌ ሪስ ጀምስ የ ሁ - ስኮርድ የሳምንቱ የሊጉ ምርጥ ተጫዋቾች ውስጥ መካተት ችሏል።

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ሪስ ጀምስ: 7.57

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


🗣ቶማስ ቱሄል ስለ ትሮቨህ ቻሎባህ የእንግሊዝ ጥሪ:

"ከመጨረሻው የካምፕ ጥሪ ጀምሮ እና ካለፉት ወራት ጀምሮ ቻሎባህ ለቼልሲ ውጤት ማግኘት የራሱን አስተዋፆ አድርጓል።

እሱ እኛ ካሉን በጣም ቋሚ እና ምርጥ ተከላካዮች አንዱ ነው..."


SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


Forward from: Hulusport
⚽️በሁሉስፖርት የእግር ኳስ እውቀትዎን ወደ እውነተኛ ድሎች ለመቀየር ዝግጁ ነዎት? 🤔

💰 የተረጋገጠ እስከ 100,000 ብር አሸንፊ ይሁኑ! 💰

ለመወዳደር

👨🏽‍💻 ወደ ሁሉስፖርት ድህረ ገፅ በመሄድ ከላይ በሚያገኙት ፋንታሲ ሚለውን መጫን
➡️ በ10 ብር ይቀላቀሉ የሚለውን በመጫን አሸናፊ የሚያደርግዎትን ቡድን ይምረጡ
⚽️ መርጠው ከጨረሱ በኃላ ከላይ ለቡድንዎ ስያሜ ሰጥተው ፍጠር የሚለውን ይጫኑ !

አሁኑኑ በዚህ ሊንክ 👉 https://t.ly/hulusportaffiliates ወደ ሁሉስፖርት በመሄድ ፋንታሲ የሚለውን በመጫን ይቀላቀሉ ፣ የህልም ቡድንዎን ይምረጡ ፣ ያሸንፉ ! 🎉

ጨዋታዎቹ ከመጀመራቸው በፊት የመረጡትን ቡድን እየገቡ ማስተካከል ይችላሉ !

በፋንታሲ ጨዋታ ላይ የበለጠ መረጃ ለማግኘት እና ለመወያያት
በዚህ ሊንክ 👉
https://t.me/+vdxPbS0cQFJkOThk የሁሉስፖርት ፋንታሲ ግሩፕ ይቀላቀሉ !

🏆👑 የህልም ቡድንዎን ይምረጡ ፣ ነጥቦችን ያግኙ እና እስከ 100,000ብር ድረስ ይሸለሙ! 🏆👑

@hulusport_et


ሞይሰስ ካይሴዶ ስለ ኮንፍረንስ ሊግ ፍፃሜ ጨዋታ:

እኛ ስለ እዛ እያሰብን አይደለም እኛ ከቤቲስ 48 ሰአት ያነሰ እረፍት ነው ያለን

ነገር ግን የዚ ቡድን ሜንታሊቲ ከፍተኛ እና ግልፅ ነው ምክንያት እና ሰበብ አያስፈልግም።

እዛ የምንሄደው ለማሸነፍ ነው!

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


Forward from: Hulusport
🎉 በሁሉስፖርት አቪዬተር ይሻሙ! 🎉

በየዕለቱ 100,000 ብር
⏰ከጠዋት 4፡00 እስከ ማታ 4፡00 እንዳያመልጥዎ!

አሁኑኑ ወደ ሁሉስፖርት አቪዬተር 👉 https://t.ly/hulusportaffiliates
ይሻሙ ፣ ይሰብስቡ ፣ ይጫወቱ 💰

መልካም እድል!🎉


🦁🦁🦁🦁🦁

5 የክለባችን ተጫዋቾች በመጪው የሀገራት ጨዋታ በቶማስ ቱሄል በሚመሩት የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን ስብስብ ውስጥ መካተት ችለዋል 🙌

ትሮቨህ ቻሎባህም ለመጀመሪያ ጊዜ ጥሪ ቀርቦለታል!

ኖኒ ማዱኬ ✅
ኮል ፓልመር ✅
ሪስ ጀምስ ✅
ሌቪ ኮልዊል ✅
ትሮቨህ ቻሎባህ ✅

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS


Malo Gusto has been named in France’s senior squad for their upcoming UEFA Nations League semi-final against Spain. 🇫🇷👊


#loan_watch

ተስፈኛው ብራዚላዊ ኤትቫዎ ዊልያን ትላንትናም ደምቆ ያመሸ ሲሆን በጨዋታው 2 ጎሎች ማስቆጠር ችሏል🇧🇷⭐️

በጨዋታው ያስመዘገባቸው ቁጥራዊ መረጃዎች

• የጨዋታው ኮከብ
• 2 ጎሎች
• 5 ቁልፍ ኳሶች
• 1 ፔናሊቲ አስገኘ
• 3/4 የመሬት ላይ ግንኙነት አሸነፈ
• 100% የአየር ላይ ግንኙነት አሸነፈ
• 1/2 ረዥም ኳስ አቀበለ
• 92% ኳስ የማቀበል ስኬት
• 6/11 የተሳካ ክሮስ
• 1 ትልቅ የጎል እድል ፈጥሯል
• 15 ጎል እና አሲስት በ 25 ጨዋታዎች በዚህ የውድድር አመት

እንደሚታወቀው ከክለቦች አለም ዋንጫ በኋላ በይፋ ክለባችንን ይቀላቀላል🤩🥶

ጎሎቹን ለመመልከት👇

ESTEVIO GOAL

SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS

20 last posts shown.
OSZAR »