ኢትዮ ሲግማ ቦይ || Ethio Sigma BOY


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Sport


ለአስተያየት
👉 @li_ethio
ይሄ የኢትዮጵያ ወንዶች የሲግማ ቻናል ነው
በዚህ ቻናል 👇 አነቃቂ ንግግሮች እና ቪዲዮዎች
ለወንድ የሚሆኑ ጥቅሶች
ለመለወጥ ሚረዱ ጽሁፎች
ለአላማ እንዴት መታገል እንዳለብን
እና ሌሎችንም ለማድረግ የሚረዱ ጹፉፎች ወደምንለቅበት ቻናል እንኳን ደና መጣችሁ 😈

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Sport
Statistics
Posts filter






በክራሽ ጌሞች ላይ በመጫወት በየቀኑ 25% ገንዘብ ተመላሽ ያግኙ!
እየተዝናኑ ገንዘብ ይስሩ
ከቤት ዊን ዊንስ ጋር ይወራረዱ ! ይሸለሙ

📱
📱http://t.me/betwinwinset


በህይወትህ ስኬታማ መሆን ከፈለክ:😈😎👇

1.በጠዋት ተነሳ😠
2.ፀሎት አድርግ🙏
3.sport ስራ🏃‍♂
4.ቀዝቃዛ shower ውሰድ🧖‍♂
5.በመጠን ተመገብ🥱
6.የተቸገረ እርዳ😊
7.ከሱስ እራቅ😈

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


በክራሽ ጌሞች ላይ በመጫወት በየቀኑ 25% ገንዘብ ተመላሽ ያግኙ!
እየተዝናኑ ገንዘብ ይስሩ
ከቤት ዊን ዊንስ ጋር ይወራረዱ ! ይሸለሙ

📱
📱http://t.me/betwinwinset


በሂወትህ ቢያንስ በ 1% ከፍ ለማለት ከፈለክ👇

1.አለባበስህን እና አረማመድክን አስተካክል።
2.ለአላማህ ማንኛውንም መስዋትነት ክፈል።
3.ተስፋ መቼም እንዳትቆርጥ።
4.ስነምግባርህን ገንባ።
5.ተሰጥዖክን ተንከባክበው እና ስራበት።
6.ስፖርት እየሰራህ ጤናህን ጠብቅ።🔥


➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


- ክላስ ውስጥ ሆኖ መረበሽ

- አስተማሪን መስደብ

- ፑል ቤት መዋል

- ድንጋይ ላይ ተቀምጦ ሴት መልከፍ

- ለቤተሰቡ አለመታዘዝ

- በአል በደረሰ ቁጥር ሺዎችን ከፍሎ ኮንሰርት መግባት

- በየ ፓሪ እየዞሩ መደነስ ከዛ አልፎም አቅምን መጨረስ

- ሴትን ማሳደድ

እነዚህን ማድረግ ጀብደኝነት አይደለም !

ይለቁንስ ስራ ስራ !!! 😈

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


የእኔ አንበሳ አንድ ነገር ልንገረክ

* ብቻ ጠንከረ ሰራ መቼም ቢሆን አንተ አትሸነፍም !

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


የሲግማ ወንድ አስተሳሰብ ምንድን ነው?

ሲግማ ወንድ ማለት በራሱ ህጎች ላይ የተመሰረተ ህይወትን የሚመራ፣ ፍላጎቱ በጣም ከፍ ያለ በትናንሽ ነገሮች ራሱን የማይለካ  በማህበረሰብ ደንቦች ወይም ደረጃዎች የማይዘናጋ ነው።  እሱ የራሱ አለቃ ነው!! ከማንም ማረጋገጫ አይፈልግም::😈


➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


የዛሬ ትልልቅ ጨዋታዎች! ዛሬ እድል ከእርስዎ ጋር ናት!
የማን ደጋፊ ኖት ?ዛሬ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል ? ግምታችሁን አስቀምጡ
በbetwinwins  መልካም ዕድል እና ደስተኛ ውርርድ! 🎉

🕹

Betwin link 👉  https://affiliates.betwinwins.net/links/?btag=2094418


ጀግናው😈

ለምንድነው ቶሎ ያልተለወጥኩት ብለህ አታስብ!!
       *
       *
ታላቅነት ጊዜ ይወስዳል።

"የታገሰ ከፍሬው ይበላል"


➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


¤ይህ አለም እንደ ጦርነት ነው።አንዳንድ ጠላቶችክ በመጥፎ አስተያየቶች እና በሀሜት ሊገድሉክ ይሞክራሉ ።ነገር ግን አንተ ያንን ተቋቁመህ ወደ ስኬት ስትደርስ እነሱ ይሞታሉ።ከዛ አንተም የጦርነቱ አሸናፊ ትሆናለክ!!! 💪

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


ጀግናው ከ አምላክህ ውጪ ማንም እርዳታ እንዳጠይቅህ !! ምክንያቱም ሁሌም እርዳታ ፈላጊ ሆነህ ትቀራለህ።

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


ወንድሜ አንድን ነገር ልክ ነኝ ወይም እርግጠኛ ነኝ ካልክ እሱን ለማረግ አትፍራ!

ፍርሃት ማለት እኮ የፈራከው ነገር ከፈጣሪ ይበልጣል ማለት ነው።

በፈጣሪ ታምናለህ ካመንክ እንዳፈራ!

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


ጨለማ ባይኖር ጨረቃን እንደ ማናያት ሁሉ ችግሮች ባይኖሩ የፈጣሪን ፀጋ ባልተረዳን ነበር!

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


ሲግማነት ላይ ብር በሚገባ መስራት ያስፈልጋል! በቀላሉ ደግም ብር ለመስራት ትሬድ ላይ ትኩረት ማድረግ ይኖርብናል በቅርቡም ተከታታይነት ያለው የትሬድ ትምህርቶች መስጠት እንጀምራል

ለመጀመሪያ ያክል አንድ የቲክቶክ ቪዲዮ ልጋብዛቹ ነገር ግን ሰለ ትሬድ ሙሉ ትምህርት መስጠት እንጀምራልን


አንተ ሁሉን አካታች የሆነ ንፁህ አስተሳሰብ ሲኖርህ...

ትልልቅ ሰዎች እንደ እኩያቸው ያከብሩሃል!😎


➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


S ▹ Strength
I ▹ Incredible
G ▹ Genius
M ▹ Motivation
A ▹ Amazing


➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


ሰውን ከሚያሙ ሰዎች ጋር አትዋል!

ምከንያቱም አንተ ስትሄድ ስለ አንተ ስለሚያወሩ !


➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


በሂወትህ ቢያንስ በ 1% ከፍ ለማለት ከፈለክ👇

1.አለባበስህን እና አረማመድክን አስተካክል።
2.ለአላማህ ማንኛውንም መስዋትነት ክፈል።
3.ተስፋ መቼም እንዳትቆርጥ።
4.ስነምግባርህን ገንባ።
5.ተሰጥዖክን ተንከባክበው እና ስራበት።
6.ስፖርት እየሰራህ ጤናህን ጠብቅ።🔥


➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy

20 last posts shown.
OSZAR »