ETHIO LIVERPOOL


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic


➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ቻናል በደህና መጡ።
➠ በቻናላችን ስለ ሊቨርፑል ፦
🔴|| ዝውውሮች
🔴|| ውጤቶች
🔴|| የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴|| የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳዎችና
🔴|| ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Buy ads:
https://telega.io/c/Ethioliverpool143
@NATI_YNWA
@atsbaha12
2025 | ETHIO LIVERPOOL

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter


"የርገን ክሎፕ በስነስርዓቱ ላይ ለታዳሚው ያሳዩት 66 ቁጥር ማሊያ ወዲያው ለሊቨርፑል በጎ አድራጎት ፋውንዴሽን በ22,000 ፓውንድ ጨረታ ተሽጧል።"

[James Pearce]

@Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143


🎙| የርገን ክሎፕ፡

"አላን ሀንሰን የፕርሚየር ሊግ ዋንጫን ለቨርጂል እንደሚሰጥ ሰምቻለሁ፣ ይህን ሀሳብ መጀመሪያ ያመጣው ማንም ሰው ነገ ትልቅ ጭብጨባ ሊሰጠው ይገባል! በጣም ጥሩ ነው።"

@Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143

2.2k 0 1 20 126

🎙| መሀመድ ሳላህ

"አሁን በአካላዊ እና በአእምሮዬ ጥሩ ሆኖ ይሰማኛል."

"ቼዝ በየቀኑ መጫወት እወዳለሁ ምክንያቱም ትኩረት እንድሰጥ ስለሚረዳኝ።"

"ግቤ ስኬቱን ማስቀጠል እና የፕሪሚየር ሊግ እና የቻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫዎችን እንደገና ማሸነፍ ነው"

@Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143

3k 0 3 1 103

🎙| መሀመድ ሳላህ:

"ይህ የውድድር ዘመን በአካባቢዬ ምንም ያህል ስሞች ቢቀየሩም ከፍተኛ ደረጃዎችን የመጠበቅ ችሎታዬ ማረጋገጫ ነበር።"

"በቴክኒካል ስታፍ እና በተጫዋቾች አሰላለፍ ላይ ለውጦች ቢደረጉም ጥሩ የውድድር ዘመን በማሳለፍ ተሳክቶልኝ ለቡድኑ እድገት ትልቅ አስተዋፅኦ አበርክቻለሁ።"

@Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143


🎙| መሀመድ ሳላህ

"ለሊቨርፑል ያስቆጠርኳቸው ብዙ ጎሎች ቢኖሩም በሊጉ ፍፃሜ በቶተንሃም ላይ ያስቆጠርኩት የመጨረሻ ጎል ልዩ ነበረች::ጊዜው ልዩ ነበር፣ ከዚህ ጋር ተያይዞ የነበረው የደስታ ስሜትም ካስቆጠርኩት ጎል ጋር ሊወዳደር አይችልም::"

"ማንችስተር ዩናይትድን በስታዲየማቸው ማሸነፋችን እና ብራይተንን በስታዲየማችን ማሸነፋችን በኔ ላይ ትልቅ ተፅእኖ ነበረው፣ እናም ይህ ሲዝን በሁሉም መልኩ ልዩ እንደሚሆን ተሰምቶኝ ነበር።"

@Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143

4.5k 0 0 14 133

🎙| መሀመድ ሳላህ

"ባለፉት ጥቂት አመታት ውስጥ ብዙ ተጫዋቾች ከሰላሳ በኋላ ያለው እድሜ እንቅፋት እንዳልሆነ አረጋግጠዋል ነገር ግን በተቻላችህ አቅም ለመስራት እድል ነው።"

"ልምድ እየጨመረ ይሄዳል, ጠቃሚ ጊዜዎችን እንዴት እንደምይዝ የበለጠ ትገነዘባለህ። እና እራስህን በበለጠ ብልህነት ለማዳበር ትሰራለህ።"

“እስከ 39 ወይም 40 ዓመቴ እግር ኳስ መጫወት ለመቀጠል እቅድ አለኝ። ልጆቼ በእነሱ ላይ የማተኮርበት እና እግር ኳስን የምተውበት ጊዜ እንደሆነ እስኪነግሩኝ ድረስ መጫወቴን እቀጥላለሁ።"

@Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143


ሪቻርድ ሂዩዝ በሊቨርፑል ቤት የሰሩት ስራዎች፡-

• ክሎፕን በአርኔ ስሎት ተክቷል
• የቫን ዳይክ እና ሳላህን ውል አድሰዋል
- ትሬንት ከሊቨርፑል ሲወጣ በእሱ ምትክ ፍሪምፖንግን አስፈረመ
• ሜሎስ ኬርኬዝን ለማስፈረም ንግግር ላይ ነው
• ፍሎሪያን ዊርትዝን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል⏳

…the window hasn’t even begun yet. 😅

@Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143

5.6k 0 1 16 392

👉ቫምዳስ ላይ የምንደምቅበት ለአሸናፊዎቹ ብቻ የተዘጋጀ ልዩ የሻምፒዮን ቲሸርት ከኢትዮ ሊቨርፑል የስፖርት ትጥቆች ከ small size ጀምሮ እስከ 4xl ድረስ
✅የአንዱ ዋጋ፦ 1000 ብር
✅ከ20 በላይ ለሚያዙን 1 ቦነስ እንሰጣለን
✅ከ3 በላይ ለሚያዙን free Delivery አለን ክፍለ ሃገርም እንልካለን!!
📍ገርጂ ጃክሮስ አደባባይ ወደ የረር መዞርያው ላይ
📍ከጦር ሃይሎች-ሜክሲኮ ልደታ ፍ/ቤት ሳይደርስ ኦልቬት ህንጻ ግራውንድ ላይ
አዲስ አበባ
☎️ 📞 0989894141
☎️📞 0910767971
👉አዳማ +251946959689 ናቲ
👉ሀዋሳ +251916177557 እዮሲያስ
⛳️ከኢትዮ ሊቨርፑል የስፖርት ትጥቆች


🎙| መሀመድ ሳላህ ስለ ባላንዶር

• "በእርግጠኝነት ያንን እመኛለሁ፣ እናም ይህን ሽልማት የማነሳበት ቀን እንደሚመጣ ተስፋ አደርጋለሁ።"

"የባሎንዶርን ሽልማት ማግኘቴ ለህዝቤ እና ለኔ በግሌ ልዩ ጊዜ ይሆናል ነገር ግን ውሳኔው በእኔ ላይ የተመሰረተ አይደለም። ከመጣም በኩራት እቀበላለሁ። ካልሆነ ግን ይህ የጨዋታው አካል ነው። ማድረግ የምችለው በሜዳው ውስጥ በችሎታዬ መስራቴን እቀጥላለሁ።"

@Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143


እንዴት አደራችሁ ቤተሰብ

መልካም ቀን ተመኘንላቹህ❤️🙏

የቪድዮ ቻናላችን ይቀላቀሉ 👇
https://t.me/+3Rj7yyHdfkljMzhk

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143


የሊቨርፑል ደጋፊ ያለበት ሁኔታ 😭😂

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143

6.8k 0 6 58 554

🚨ፍሎሪያን ዊርዝ ሊቨርፑልን የመቀላቀል ፍላጎት እንዳለው ለባየር ሊቨርኩሰን አሳውቋል።

ዊርዝ ሊቨርፑልን መቀላቀል ብቻ ስለሚፈልግ የኮንትራት ስምምነቱ ተፈጽሟል።

ቀደም ሲል እንደተገለፀው የሁለቱ ክለቦች ውይይት እየተካሄደ ነው ፣ ሊቨርፑል ስምምነቱን በቅርቡ እንደሚጠናቀቅ እርግጠኛ ናቸው።

🎖[Fabrizio Romano]

@Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143

6.9k 0 4 23 406

🎙️ የርገን ክሎፕ በትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ ላይ ፦

"አትበሳጩ እያልኩ አይደለም ግን ለዚህ ክለብ ያደረገውን አትርሱ። ጩኸቱን በሰማው ጊዜ ቶሎ ነበር ቴሌቪዥኑን ያጠፋሁት። ምክንያቱም የበለጠ ቅር እንዲለኝ አልፈለኩም።"

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143

6.7k 0 2 12 336

🎙️ አርነ ስሎት ፦

"ለብዙ አመታት የምታሰለጥንበት አንድ ክለብ ቢኖር ሊቨርፑል ነው።" ❤️

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143


🚨 ኤቨርተን የሊቨርፑሉን የክንፍ ተጫዋች ቤን ዶክን በክረምቱ የዝውውር መስኮት ለማስፈረም እያሰቡ ነው።

[Chris Bascombe] 🥇

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143

6.4k 0 0 11 275

የርገን ክሎፕ ፦

"ወደ ሮማ አልሄድም። በሚቀጥሉት ጥቂት አመታት ውስጥ በአሰልጣኝነት ዙርያ ስሜ ከተነሳ ተራ ወሬ ነው።"

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143


✅|| ጆርጂ ማማርዳሽቪሊ
✅|| ጄሬሚ ፍሪምፖንግ
⌛|| ሚሎስ ኬርኬዝ
⌛|| ፍሎሪያን ቪርትዝ

ገና ከአሁኑ ሊቨርፑል ON 🔥

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143

6.8k 0 11 16 546

ለክለባችን ከተጫወቱት ጀርመናውያን መካከል የእናንተ ምርጡ ጀርመናዊ ተጨዋች ማነው?

Untill Here We Go discussion point🤗

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143

6.9k 0 0 43 239

ባለፈው ሳምንት የዊርትዝ ቤተሰብ - ዊርዝ ፣ እናቱን ካሪንን እና አባቱ ሃንስን ጨምሮ አማካሪው በመሆን ወደ ሊቨርፑል ተጉዘዋል።

ዊርዝ በጣም ተደስቶ ነበር ከጉብኝቱ በኋላ ወደ እንግሊዝ ለመዛወር ወሰነ።

@Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143


ቫንዳይክ ከሰሞኑ በግድግዳ ላይ የተሳለውን ምስሉን ለመመልከት በዛሬው ዕለት በስፍራው ተገኝቶ ነበር ።

ምስሉንም ከሳሉት ጠበብቶች ጋር ሊገናኝ ችሏል !

@Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143

20 last posts shown.
OSZAR »