MAN CITY XTRA™


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Sport


ALL  ABOUT MANCHESTER CITY F.C  🙌
➮ የዝውውር ዜና
➮ ቁጥራዊ መረጃዎች
➮ የሲቲን ጨዋታዎች በቀጥታ
★ 🏆1× ሻምፒዮንስ ሊግ
★ 🏆10× ፕሪሚየር ሊግ
★ 🏆🏆🏆🏆 HISTORY M4KERS !
📍This Is Our City 🩵
CITYZENS 1894 | SHAŔK TEAM🦈
𝗢𝘄𝗻𝗲𝗿 @John_Thirty
ማን ሲቲ ኤክስትራ | CHOICE OF ALL | 2017

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Sport
Statistics
Posts filter


🚨ጊዜው የዝውውር ነው።

ዛሬ የተደረጉ አዳዲስ የዝውውር ዜናዎች ለመመልከት የትም ሳሄዱ #TRANSFERNEWS የሚለውን መንካት በቂ ነው።👇




#OTD ከ10 አመት በፊት ለፍራንክ ላምፓርድ ሽኝት አደረግን።👕

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!


🚨NEW

ቲጃኒ ራይንደርስ የሴርኤ ምርጥ የአመቱ ተጫዋቾች ውስጥ በምርጥ አማካይ ዘርፍ መመረጥ ችሏል።

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!


ውድ የ ማን ሲቲ ኤክስትራ ቤተሰቦች ከጠዋት ጀምሮ መረጃዎችን ስናደርሳችሁ ቆየን በሉ አሁን ሰላም እደሩ የነገ ሰው ይበለን።😴

በቻናላችን ዙርያ ሀሳብ አስተያየታችሁን በኮሜንት ስር አጋሩን
👇

እንዲሁም ቻናላችንን ለማንቸስተር ሲቲ ደጋፊ ወዳጆቻችሁ በማጋራት ቤተሰብ ያድርጉልን እናመሰግናለን የነገ ሰው ይበለን ! 🩵


Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!


ሲቲ ዊርትዝን አለማስፈረሙ እና ችግሩ ❗

1, ፍሎሪያን ዊርትዝ የሌጀንድ KDB መውጣት ተከትሎ ለሱ ሁነኛ ምትክ መሆን ሚችል ተጫዋች ነው ልጁ አጨዋወቱ የ ኬቨን እና ፎደን ውህድ አይነት ነው እደሜውም 22 በመሆኑ የKDB ረጅም ጊዜ ምትክ መሆን ይችላል በዛ ላይ ፔፕ ሙሉ ፖቴንሻሉን እንዲጠቀም ይረዳዋል

2, ሲቲ ልጁን መግዛት ያልፈልገበት ምክንያት የዝውውር ሂሳቡን አይገባውም ብሎ ማመኑ እንደሆነ ይታወቃል እናም ይሄ ልክ ነው ወይ ❓በጥር ዝውውር ብቻ 200 አካባቢ አውተናል ለዛም አሁን ብዙም ማውጣት አንችልም ምክንያቱም በዚ ብር አንድ ተጫዋች ላይ ኢንቨስት ከማረግ ለብዙ ማዋል ብላችሁ ታስቡ ይሆናል ነገር ግን ብዙ ዘገባዎች እንደሚሉት ከሆነ እንደ ጉንዶ እና ሲልቫ ያሉ ተጫዋቾች እንደማይወጡ እየተዘገበ ይገኛል ታድያ በዚ ሁኔታ እንዴት ነው ብዙ ተጫዋች ልንገዛ ምንችለው ❓ ምን አይነትስ የቡድን ግንባታ ነው ሚሆነው ❓

3, የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊው ሊቨርፑል ጠንካራውን ቡድኑን ይበልጥ ለማጠንከር ዝውውር ገበያው ላይ በንቃት እየተሳተፈ ሲሆን ይህንን ልጅም ለማምጣት በቁርጠኝነት እየሰራ ሲሆን ይሄ ከክለባችን ቀጣይ ዓመት ዋንጫ ፉክክር ጋር ቀጥተኛ ተፅኖ ሲኖረው ለክለባችን ትልቅ ስጋት ነው ምክንያቱም ገበያው ላይ በዊርትዝ ደረጃ አቅም ያለው ወጣት ተጫዋች ማግኘት ከባድ ነው እናም ተቀናቃኛችን ሲጠናከር ቁጭ ብሎ ማየቱ የነገን ትግል ይበልጥ ያብሳል ❗

@MAN_CITY_XTRA
@MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL


ተጨማሪ 📸

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!


ከዛሬው ልምምድ የተገኙ ምስሎች 📸

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!


🎙|| አርኔ ስሎት:-

"ብዙ ዕድል ብቻ በመያዝ ፕሪሚየር ሊግን ማሸነፍ አትችልም።

ምናልባት ትንሽ እድለኛ ነበርን ማን ሲቲ በአምስት አመታት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ አስቸጋሪ የውድድር ዘመን አሳልፏል። እድለኛ ነበርን።

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!


🚨||በማን ሲቲ እና በ ኤሲ ሚላን መካከል የ €10M ልዩነት ተፈጥሯል...

ማን ሲቲዎች ራይንደርስን እስከ €65M ድረስ የሚገምቱት ሲሆን ሚላኖች ደግሞ ከልጁ እስከ €75M ድረስ ይፈልጋሉ!!

ማን ሲቲ ይፋዊ የዝውውር ዋጋ በቅርቡ የሚያስገባ ይሆናል!!

Daniel-Longo

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!


ናፖሊ ሁለት አመት እየታየ ከሚጨመር 1አመት ጋር ለኬቨን ያቀረበ ሲሆን ኬቨን ሙሉ የ3 አመት ውል ኮንትራት ይፈልጋል...

ውሳኔው ገና ያልተወሰነ ቢሆንም የኮንትራት ጉዳይ ለመስማማት እንቅፋት ይሆንባቸዋል ተብሎ አይጠበቅም!!

Sacha Tavoliery🥇

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!


ከሳምንታት በፊት ህልም ይመስል የነበረው ዝውውር አሁን የመፈፀም ከፍተኛ እድል ያለው ይመስላል...

ናፖሊ ከመቼውም ጊዜ በላይ ኬቨንን ለማስፈረም ቀርቧል!!

🇧🇪⏳[Dimarzio🥇]

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!

2.1k 0 0 13 117

🚨||ኬቨን ደብሩይነ ወደ ናፖሊ ለመዘዋወር ሙሉ ለሙሉ ፍቃደኛ ነው...

አሁን ውሳኔው የናፖሊ ነው!!

Dimarzio🥇

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!


ሚላን ከአውሮፓ ውድድሮች መውጣቱን ተከትሎ ራይንደርስን ማስፈረም ብዙም ከባድ ነው ተብሎ አይታሰብም [ምንም እንኳን ከሚላን ጋር መስማማት ቢቀረንም]

በቅርቡ HERE WE GO🇳🇱⏳ መባሉ ሚቀር አይመስልም!!

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!


የመጀመሪያ ዙር የዝውውር ዋጋ ሲቲ በቅርቡ የሚያቀርብ ሲሆን ድርድሩ ቀጣይ ሳምንት የሚቀጥል ይሆናል...

ሲቲ ራይንደርስ የሌሎች ክለቦችን ትኩረት እየሳበ ስለሆነ ዝውውሩ በፍጥነት የክለቦች አለም ዋንጫ ከመጀመሩ በፊት እንዲጠናቀቅ ይፈልጋል!!

[ፋብሪዚዮ ሮማኖ]🥇

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!


🚨||ማን ሲቲዎች በራይንደርስ የዝውውር ጉዳይ ከኤሲ ሚላን ጋር ይፋዊ ንግግሮችን ጀምረዋል!!

ፋብሪዚዮ ሮማኖ🥇

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!

2.2k 0 2 11 144

ፔፕ ጋርዲዮላ🗣

" ከጆን ስቶንስ በስተቀር ሁሉም ብቁ ናቸው! ⚠️

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!


🚨"ከኒውካስትል ጋር ለቲኖ ሊቭራሜንቶ ሚደረገው ድርድር ቀላል አይሆንም... ፣ተጫዋቹ አሁን በማንቸስተር ሲቲ ቁጥር አንድ አማራጭ ተደርጎ ተይዟል" ሲል ፋብሪዚዮ ሮማኖ ዘግቧል።


Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!


|¤| የፔፕ ጋርዲዮላ 300 ጨዋታዎች ውጤት ከሌሎች አሰልጣኞች አንፃር

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!

2.2k 0 11 1 114

⁉ ማንቸስተር ሲቲ እንዴት ነው እሁድ ለUCL ማለፉን ማረጋገጥ የሚችለው? 🤔👇🏻

👉🏻 ሲቲ ከፉልሃም ጋር Win ከሆነ ቢያንስ 2 ነጥብ + GD መብቃቱን እናረጋግጣለን። ✅

👉🏻ሲቲ ነጥብ የሚጥልም ከሆነ ለቻምፕዮንስ ሊግ ቦታ ብቁ ነን። ✅

||👉🏻 ሲቲ 𝐥𝐨𝐬𝐞 ካደረገ ደሞ የግድ ተከታይ ክለቦች ወይ መሸነፍ ወይ ነጥብ መጣል አለባቸው። (ኒውካስል፣ ቼልሲ እና አስቶንቪላ) ❌

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!

20 last posts shown.
OSZAR »