Abay Bank


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Economics


Vision:
To Become the First Bank of Choice
Mission:
Providing the best- in-class banking services and adding value for stakeholders
Core Values:
Customer - Centricity
Accountability
Teamwork
Employee - Centricity
Innovation

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Economics
Statistics
Posts filter




እንኳን ለዓለም አቀፍ የጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ቀን አደረሰን!

ዓባይ ባንክ የጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ጥረትን ለመደገፍ እና የታላቅነት ጉዞአቸውን  ዕውን ለማድረግ የተለያዩ የባንክ አገልግሎት አማራጮችን በማቅረብ በርካቶችን ተጠቃሚ እያደረገ መሆኑን በታላቅ ደስታ ይገልጻል፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!


የሰኔ 20/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
https://www.abaybanksc.com


ዓባይ ሰዲቅ - የሸሪዓውን መርህ መሠረት ያደረገ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት።

ዛሬውኑ ወደሚቀርብዎ የባንካችን ቅርንጫፍ በመሄድ የሰዲቅ - ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎታችን ተጠቃሚ ይሁኑ!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank #sadiiq
https://www.abaybanksc.com/sadiiq-banking


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
የታሪክ፣ የኃይማኖት፣ ባሕል፣ ሥልጣኔ እና ጥበብ መፍለቂያ፣
የበጎ እሴቶች መታያና መገኛ፣
በዘመን ብራና በጊዜ ዐውድ ላይ የነገሠ፣
የኢትዮጵያዊነት ልክና መልክ - ዓባይ!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!


ለነገ ተስፋዎቻችን ዛሬ መሰረት እናስቀምጥ!

ባንካችን በእንቡጥ የልጆች የቁጠባ ሒሳብ ወላጆች ለልጆቻቸው የቁጠባ ባህልን እንዲያስተምሩ እንዲሁም ለነገ መሰረት እንዲያኖሩላቸው ከጅምሩ ያግዛል!
ዛሬውኑ አቅራቢያዎ የሚገኙ የባንካችንን ቅርንጫፎች በመጎብኘት የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ጋብዘንዎታል!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
https://www.abaybanksc.com/abay/enbut-kids


የሰኔ 19/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
https://www.abaybanksc.com


ቀላል ሆኗል!

ወርሃዊ የውሃ ፍጆታ ክፍያ በዓባይ ሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ባሉበት ሆነው በቀላሉ ይክፈሉ፡፡
ዛሬውኑ የዓባይ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያን ከጉግል ፕለይ ወይም አፕ ስቶር በማውረድ እንዲሁም በ*812# በመደወል የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎቶችን በመጠቀም ኑሮዎን  ያዘምኑ! 

ዓባይ -  የታላቅነት ምንጭ!
https://www.abaybanksc.com/mobile-banking-abay/


የሰኔ 18/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
https://www.abaybanksc.com


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!


በዓባይ ባንክ “QR” ይክፈሉ፣ ኑሮዎን ያዘምኑ!
በልዩ ልዩ የንግድና የአገልግሎት ሰጪ ተቋማት የዓባይ ባንክ “QR” የመክፈያ ኮዶችን ስካን በማድረግ ክፍያዎን በቀላሉ ይፈጽሙ!

ዛሬውኑ የዓባይ ባንክ የሞባይል መተግበሪያን ከአፕስቶር እና ፕሌይስቶር አውርደው ወይም *812# በመደወል በምቾት ይገልገሉ፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
https://www.abaybanksc.com


የሰኔ 17/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
https://www.abaybanksc.com


የዓባይ ባንክ የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያን በመጠቀም ጊዜ እና ቦታ ሳይገድብዎ የበረራ ትኬት ክፍያዎን  በቀላሉ ይፈጽሙ፡፡

ዛሬውኑ የዓባይ ባንክ የሞባይል መተግበሪያን ከአፕስቶር እና ፕሌይስቶር አውርደው ወይም *812# በመደወል በምቾት ይገልገሉ፡፡

መልካም ጉዞ!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
https://www.abaybanksc.com/mobile-banking-abay/


Exciting Job Opportunity: Apply Now!
-------------------------------------
Abay Bank invites interested and qualified applicants for Junior Office Equipment Technician position.

For detail information, please visit our website with the link attached below.
https://www.abaybanksc.com/exciting-job-opportunity-apply-now-9/
Follow our official social media pages for new vacancy announcements.
Facebook |X|LinkedIn|YouTube|TikTok|Instagram|

Good Luck!


Join Abay Bank via Unite.et!

We invite you to open a Foreign Currency Account (FCY) with Abay Bank through Unite.et, which is an innovative digital platform launched by the National Bank of Ethiopia to streamline your financial activities while you are aboard.

For detailed insights, visit our website via the link
https://www.abaybanksc.com/abay/uniteet/


የሰኔ 16/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
https://www.abaybanksc.com


ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
https://www.abaybanksc.com


ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
https://www.abaybanksc.com


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!


የሰኔ 14/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
https://www.abaybanksc.com

20 last posts shown.
OSZAR »