❤️ሰላም
❤️ፍቅር
❤️ጤና ለእምየ ኢትዮጵያ እንዲሁም ለመላው የዓለም ህዝብ ይሁን።
▶️መስጥመ አጋንንት፣ዓይነ ጥላ፣ዛር መናፍስትን ማስወገጃ◀️
❌አጋንንትን ክፉ መናፍስትን❌
👉 እንዴት ከኛ ዘንድ እናርቃቸው?
ክፉ መናፍስት ከአዳም..ዘመን ጀምሮ እስከ እዚህኛው ዘመን ባህሪያቸው መልካቸው እና አኳኃናቸው እየቀያየሩ!
👉 በረቀቀ መናፍስታዊ ተስጥኧቸው በፈተና ማቅ አልብሰውን ለችግር ለስቃይ ለድህነት ዳርገውን የተቸገርን ሰዎች ብንኖር?
👉በዘር፣ በጎሳ፣በብሔር ፣በኃይማኖት በሃገራችን እንዲሁም በዓለማችን የሚታይ ችግር ከክፉ መናፍስት ሴራ መሆኑን ተረድተን አስተሳሰባችን ይስተካከል ዘንድ ለራሳችን ፣ለልጆቻችን ፣እንዲሁም ለሃገራችን ስንል በጸሎት ተግተን የተለያዩ የፈጣሪ ጥበቦችን በመጠቀም መፍትሔ እናበጅለት።
❤️እንዲሁም ከፈጣሪ ዘንድ የማዳን ጸጋ በተሰጣቸው እጽዋቶች የአበው ጥበቦችን የረቀቁ አጋንንትን የሚገስፁ ቅዱስ ጸሎቶችን በመጠቀም እናስወግዳቸው።
❇️መፍትሔዎች❇️
☘የጅባራ(ዥባራ) የቆላም የደጋም ሥር እና ቅጠል
☘የታሪገም (ታሪገማ፣ድርሽት ሥር እና ቅጠል
☘የውሻ አጎል...ጊዜዋ ሥር እና ቅጠል
☘የዓጋም ሥር እና ቅጠል
☘ከርቤ ዕጣን/አልቲት
☘የዕጸ ሳቤቅ ሥር
☘የከርመድ ተቀጽላ
👉ዕጽዋቶቹ ሁሉም ካልተገኙ የተገኘውን መጠቀም ይቻላል።
......እነዚህ እጽዋቶች ሥራቸው በማድረቅ እና በማላም ከዕጣን ከርቤ እና ከአልቲት ጋር በማቀላቀል ማታ ማታ ለ፯ ቀን ከስር ያለው ብዙ ሰዎች ያልተገነዘቡት ድንቅ የሆነ ጸሎት ከዕጽዋቶቹ ላይ ማታ ማታ ፯ ጊዜ በመጸለይ መታጠን።
❤️በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ መስጥመ ቡዳ፣ወቁመኛ፣ዛር ውላጅ፣ ቁራኛ፣
አስኮራስኪስ ፫ ጊዜ
አስኮራስጵር ፫ ጊዜ
አስኮራስኪር ፫ ጊዜ
አስኮራስጲስ ፫ ጊዜ
አትናዊጵ ፫ ጊዜ
አኽያ :ሸራኽያ:ኤልሻዳይ፡ጸባዖት:ጼቃ፡ቤቃ: ብልልጣ፡አውዴን፡ጋዴን፡ይምራሔ፡ ኃያል ቅዱስ ሎፍሐም ነገርኩክሙ ኢያኤል ያጥፍእ እግዚአብሔር ሕማመ እኩየ ጸርየ ወጸላእትየ ዘሐለዩ ላዕሌየ፡
ሐኖ
ሐኖ
ሐኖ
አኑኤል:አማኑኤል፡ብርሱባሔል፡በእሉ አስማቲከ አርህቅ አጋንንተ ዘይሰልቡ ልበ በእግዚአብሔር አብ ወበክርስቶስ ወልድ ወበሳልሳይ መንፈስቅዱስ። ከመ ኢይቅረቡ ኃበ ነፍስየ ወሥጋየ ሊተ ለገብርከ (ስም)
አክሳኤል፡ አጥይስ አድኅነኒ እምሕማመ ቡዳ ወቁመኛ ወቡዳ
አክፋጅር ፫ ጊዜ
ናናጅር ፫ጊዜ
አቅድር ፫ ጊዜ
አቅደርድር ፫ ጊዜ
ኢታንሳሕስሕ እደዊከ ወእገሪከ በ፭ቱ ቅንዋተ መስቀሉ ለክርስቶስ
በሳዶር ጨ
በአላዶር ጨ
በዳናት ጨ
በአዴራ ጨ
በሮዳስ ጨ
በዝ አስማት ወበእሉ ቃላት ኢትብጻህ ኃበ ህላዌየ። አንተ ቡዳ ወቁመኛ ዛር ወቁራኛ ለ ዕገሌ(ስም)
አላሁማ ፯ ጊዜ
ወይኑሬልጅ ፯ ጊዜ
ረጅ: ወበሐቅለ ረጅ: በሐቅለ ማገዮን፡ስልባቆን፡ወበሸፍን፡ወበሸሹን፡ ዘረበቦሙ ለአጋንንት እኩያን ሎፍሐም፡ነገርኩክሙ ኢያኤል፡ያጥፍዕ፡ እግዚአብሔር ህማመ እኩየ ዘጸላእትየ ዘሐለዩ ላዕሌየ
ሐኖ
ሐኖ
ሐኖ
ልዋ አስተናግሮ ለቡዳ መሰርይ ወለሌጌዎን እኩይ ወእመ አሐዘኒ እጀ ሰብእ ህሙም ይትናገር ቡዳ ኃቤሆሙ በ እግዚአብሔር መደንግጽ ወልድ ግሩም ነጎድጓድ መንፈስ ቅዱስ ነበልባል ነዳዴ እሳት
ቸነዲን(ቸኒዳን)
ቴቴሬቴን
ፌፌዱፌሆን
ፌፌዴፌሆን በኃይለ ዝንቱ አስማቲከ አድኅነኒ እምህማመ ቡዳ ወቁመኛ ዛር ወቁራኛ ዓይነ ወርቅ ወዓይነ ባርያ ወአጋንንት ለገብርከ (የክርስትና ስም የዓለማዊም ጨምር!)
👉በቀይ ቀለም በመጻፍም ከትበው ብይዙት ከህልመ ሌሊት፣ ከቅዠት ያድናል።
❤️ ማሳሰብያ!❤️
በቁጥር ፫ ጊዜ የተባለው ፯ ጊዜ የተባለው ሲጻፍ ተደጋግሞ ፫ ጊዜ መጻፍ ነው ወይም ፯ ጊዜ መጻፍ ነው።
👉ይህ ጸሎት ቁጥራቸው በርካታ በሆኑ ሰዎች መፍትሔነቱ ታይቶ አርኪ ውጤት ያስገኘ ፀሎት በመሆኑ በድጋሚ እንድለጥፍላችሁ ሁኗል።
ብዙ የተጠቃሚዎች ምስክርነትም በስፋት ያስተናገደ ፍቱን የእግዚአብሔር ጸሎት ነው።
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
👉በቡዳ መናፍስት
👉በቁራኛ ለሚሰቃዩ
👉የዓይነ ጥላ መናፍስት
👉የሴት ዛር መንፈስ
👉በሥራይ የተላከ መንፈስ
👉የገበያ ገርግር መንፈስ
👉የፍቅር..ሀብት ገርግር መንፈስ
👉የዛር መንፈስ...እና የመሳሰሉት...
ሙሉ ለሙሉ ከእኛ ይወገዱ ዘንድ ትልቅ መፍትሔ ነው።
።።።።። መርጌታ አምደ ብርሃን ።።።
ሌሎች መፍትሔዎች ለምትሹ በሙሉ
0918834904 ብለው ይ�ደውሉ።
✔️ቴሌግራም መልክት የምቀበልበት
@merigetaamedeberhan።።።።።። ጥበብን መጠቀም ብልህነት ነው !!! ።።።።