ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች
🌎 በክለቦች አለም ዋንጫ
01:00 | ባየር ሙኒክ ከ ኦክላንድ ሲቲ
04:00 | ፒኤስጂ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ
ለሊት 07:00 | ፓልሜራስ ከ ፖርቶ
ንጋት 11:00 | ቦታፎጎ ከ ሲያትል ሳውንደርስ
🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ
09:00 | ወልዋል ዓ.ዩ ከ መቐለ 70 እንደርታ
09:00 | መቻል ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ
09:00 | ፋሲል ከነማ ከ አዳማ ከተማ
12:00 | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ወላይታ ድቻ
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et