እስካሁን Short Note ያልያዛችሁ ወይም ያላችሁን መለስ ብላችሁ ማረጋገጥ ለምትፈልጉ ተማሪዎች፣ አሁን በትኩረትEntrance ለመስራት ተዘጋጁ!
ከአሁን በኋላ አንድ ወር ያህል ብቻ እንደቀራችሁ እናውቃለን። በዚህ ወሳኝ ጊዜ ውስጥ የምንለቃቸው ማስታወሻዎች እና ይዘቶች የቀረውን ጊዜ ከግምት ውስጥ በማስገባት የተዘጋጁ በመሆናቸው፣ በእርግጠኝነት ትልቅ እገዛ ያደርጉላችኋል።
አትጨነቁ፤ ጊዜን በአግባቡ ተጠቅማችሁ ይህንን ጊዜ በብቃት መሸፈን ትችላላችሁ!
@tikuretentrance
👉 tikuretentrance.com
©️ 2025 Tikuret Entrance Exam Prep (TEEP). All rights reserved.