Репост из: ቅኔ 🇱🇷 { ኆኅተ ሰማይ ገዳም ቅዱስ ዮሐንስ}
የቅኔ ትምህርቱ ሁለት ደረጃ አለው
✅ደረጃ 1️⃣ አንድ
✅ደረጃ 2️⃣ ሁለት
ትምህርቱን ለመማር ምን ምን ያስፈልጋል?
👉 ቁርጠኝነት
✅ደረጃ 1️⃣ አንድ
✅ደረጃ 2️⃣ ሁለት
ደረጃ አንድ
የ ት ም ህ ር ቱ አ ሰ ጣ ጥ
👉 መቅድመ ቅኔ ( ለ1 ወር ከ 20 ቀን ለቅኔ ትምህርት አስፈላጊ የሆነ ትምህርት ይሰጣል )
👉ግዕዝ እና ዕዝል ጉባኤ ቃና --- 1 ወር
👉ዘአምላኪየ ---1 ወር
👉 ሚ በዝኁ---1 ወር
👉 ዋይ ዜማ እና ሥላሴ---1 ወር
👉 ዘይዕዜ እና መወድስ---1 ወር
👉 የመመረቂያ ፈተና እና የመመረቂያ ጽሑፍ ይኖራል
ደረጃ ሁለት
👉በጥልቀት አገባብ ፣ዕርባ ቅምር ሙሉ ጓዙን ተምረው ቅኔ የሚያስመሰክሩበት ነገር ይመቻቻል
ትምህርቱን ለመማር ምን ምን ያስፈልጋል?
👉 ቁርጠኝነት