Фильтр публикаций


Bule Hora University Jun,4/2017:
Bule Hora University and University of Piraeus Formalize Partnership with Signed Memorandum of Understanding (MoU)


Caamsaa 24/2017: Yuunivarsiitii Bulee Horaa
Ogeessota Olaanaa Ministeera Barnootaan Miseensota 'Academic Council' Yuunivarsiitii Bulee Horaaf Leenjiin kenname. ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ፣ ግንቦት 24፣2017 ዓ.ም (ቡሆዩ)
የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ ባለሙያዎች ለቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ካውንስል አባላት የአቅም ግንባታ ሥልጠና ሰጡ። ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን፡-
ፌስቡክ https://web.facebook.com/BuleHoraUniversity/
ድረ-ገጽ www.bhu.edu.et
ቴሌግራም https://t.me/BuleHoraUniversity
ኢሜል [email protected]


ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ፣ ግንቦት 22፣2017 ዓ.ም (ቡሆዩ) በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን በበይነ መረብ ለሚፈተኑ ተማሪዎች ሞዴል ፈተና ተሰጣቸው።
***************///****************
በያዚነው ዓመት የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን በበይነ መረብ የሚፈተኑ የምዕራብ ጉጂ ዞን የቡሌ ሆራ ከተማ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች በትምህርት ሚኒስቴር በኩል የተዘጋጀው ሞዴል ፈተና በዩኒቨርሲቲው አይሲቲ ሥራ አስፈፃሚ አስተባባሪነት የተሰጣቸው ሲሆን፣ አንድ ሺህ አምስት መቶ ሰማንያ ስድስት (1586) ተማሪዎችም ፈተናው ላይ መቀመጣቸውን ከሥራ አስፈፃሚው ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ


ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ፣ ግንቦት 22፣2017 ዓ.ም (ቡሆዩ)
በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ኮምፒዩቲንግና ኢንፎርማቲክስ ኮሌጅ አስተባባሪነት ``AI for Academic Research`` በሚል ርዕስ ዎርክ ሾፕ ተካሄደ። ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን፡-
ፌስቡክ https://web.facebook.com/BuleHoraUniversity/
ድረ-ገጽ www.bhu.edu.et
ቴሌግራም https://t.me/BuleHoraUniversity
ኢሜል [email protected]


ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ፣ ግንቦት 22፣2017 ዓ.ም (ቡሆዩ)
ጤና ኢንስቲትዩት ዕጩ ዶ/ር ዳዊት ገልገሎ እና ዕጩ ዶ/ር ሽፈራው ገልቹ የሦስተኛ ዲግሪ ትምህርት (phd) የመመረቂያ የምርምር ጽሑፋቸውን አቀረቡ።
ዕጩ የሦስተኛ ዲግሪ(Phd) ተመራቂዎቹ የምርምር ሥራቸውን አዲቫይዜሮቻቸውን ጨምሮ የውጪ ገምጋሚዎችና ሌሎች ተጋባዥ ምሁራን በተገኙበት በማቅረብ በተሳካ ሁኔታ ጨርሰዋል።
በዕለቱም ዩኒቨርሲቲው በም/ፕሬዝዳንት ማዕረግ የጤና ኢንስቲትዩት ቺፍ ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክተር ዶ/ር ሳፋይ ኤለማ ተገኝተው ንግግር ያደረጉ ሲሆን ዕጩ የሶስተኛ ዲግሪ ተመራቂዎች ኢንስቲትዩቱ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚያስመርቃቸው በመሆኑ ለኢንስቲትዩቱም ልዩ ቀን መሆኑን የገለፁ ሲሆን ተመራቂዎቹም በወጣትነት ዕድሜያቸውና በአጭር ጊዜ ለዚህ ስኬት የበቁበት መንገድ ለሌሎች አስተማሪና የይቻላል መንፈስን ያስተማረ ነዉ ሲሉ ገልፀዋል።



Показано 6 последних публикаций.
OSZAR »