Andersen in Ethiopia


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский


ራዕያችን ንግድን ቀላል ማድረግ ነው
ስለ እኛ⤵️
ቻርተርድ አካውንታንቶች
የተፈቀደለት ኦዲት ድርጅት
ታክስ አማካሪዎች በሁሉም ፍርድ ቤት ጠበቃ
Member - Andersen Global
#tax #ግብር #ታክስ #ቀረጥ #duty
➡️አገልግሎቶች
https://wa.me/c/251911252723
Text;
@HIMAXpressSln

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Статистика
Фильтр публикаций




l

ግንቦት 2017

የታክስ ኦዲት የሚከናወንበትን ስርዓት እና የታክስ ስሌት ማስታወቂያ የሚወጣበትን አኳኋን ስለመወሰን የወጣ መመሪያ _ 1063/2025


#ግብር #መመሪያ #mor




l

Vat regulation 570/2025

The regulation issued pursuant to recently enacted Vat proclamation is effective as of March 17, 2025, and repealed the 23 years old regulation 79/2002

#vatregulation #Vat #regulation@HIMA_Xpress_Tax




l
የካቲት 2017

የታክስ አስተዳደራዊ ቅጣት አነሳስ መመሪያ ቁጥር 189 2017


መመሪያው , የቀድሞውን መመሪያ 137 እና ማሻሻያውን ተክቷል

#መመሪያ #ቅጣት #ግብር






l
ጥቅምት 2017

የታክስ ደረሰኝ አጠቃቀም እና አስተዳደር መመሪያ /ማሻሻያ/ ቁጥር 188- 2017

#invoice #amendement #mor




l
መስከረም 2017

ወደ ሀገር በሚገቡ እቃዎች ላይ ከተጣለው የማህበራዊ ልማት ቀረጥ ነጻ የሚሆኑ እቃዎችን ለመወሰን የወጣ መመሪያ


#duty #customs #Ethiopia




l
ነህሴ 2016

የተ.እ.ታ ደንብ - ረቂቅ

Value Added Tax regulation _ Draft


ደንቡ አዲሱን የተ.እ.ታ አዋጅ ለማስፀም የተቀረፀ ሲሆን በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከሚወጣበት ቀን ጀምሮ ተፈጻሚ ይሆናል

//
#vat #vatregulation #Ethiopia




l
July 2024

Foreign exchange directive [ No 1 , 2024 ]


Effective from July 29 2024 , the directive repealed and replaced all foreign exchange directives & circulars issued by NBE hitherto

//
#foreignexchange #nbe #currency




l
ሀምሌ 2016

የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ [1341/2016]


አዋጁ ከ 20 ዓመታት በላይ የፀናውን አዋጅ ቁጥር 285/94 ከ ሰኔ 27 2016 ጀምሮ እስከነማሻሻያው ተክቷል


//

#vat #proclamation #ethiopia




l
July 2024


A proclamation to provide for banking business in Ethiopia - Draft

በኢትዮጵያ የባንክ ሥራዎችን የሚመለከት አዋጅ - ረቂቅ


The proclamation aims at opening
Ethiopia's banking business to non Ethiopian international investors

አዋጁ የኢትዮጵያን የባንክ ስራ ኢትዮጵያዊ ላልሆኑ አለም አቀፍ ባለሀብቶች ለመክፈት ያለመ ነው።

#Bank #FDI #Ethiopia
l



Показано 20 последних публикаций.
OSZAR »