MAN CITY XTRA™


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


ALL  ABOUT MANCHESTER CITY F.C  🙌
➮ የዝውውር ዜና
➮ ቁጥራዊ መረጃዎች
➮ የሲቲን ጨዋታዎች በቀጥታ
★ 🏆1× ሻምፒዮንስ ሊግ
★ 🏆10× ፕሪሚየር ሊግ
★ 🏆🏆🏆🏆 HISTORY M4KERS !
📍This Is Our City 🩵
CITYZENS 1894 | SHAŔK TEAM🦈
𝗢𝘄𝗻𝗲𝗿 @John_Thirty
ማን ሲቲ ኤክስትራ | CHOICE OF ALL | 2017

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


ማቴዎ ኮቫቺች በኢንስታግራም ገፁ ላይ ያስተላለፈው፣👇

ቀዶ ጥገናው በተሳካ ሁኔታ ተከናውኗል። አሁን፣ መታገስ.. ጠንክሮ መስራት እና እምነት



Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!


Репост из: Wave boy
🔴 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ   ‼️

ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇


🚨ስኮት ካርሰን ኮንትራቱ ስለማይራዘም ማንቸስተር ሲቲን ይለቃል።

[FPL Maine Road]

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!


Репост из: ድስክ
👏👏👏ወጣ ወጣ ወጣ 🔥🔥🔥

🔻 💥 አፍላ ፍቅር ድራማ 🍿 አዲስ ክፍል ተለቋል 😍 ከስር JOIN የሚለውን በመንካት ይመልከቱ
አሁን በዋናው ቻናላችን  ተለቀቀ እሄው

                  👇👇👇👇👇

https://t.me/+ibp1M1JfMHk1MmVk
https://t.me/+ibp1M1JfMHk1MmVk


Times ⏳⌛

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!




STAR 💫 BOY

በአሁኑ ሰዓት ⌛ ፖስት ያደረገው " 🥰

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!


Club world cup ፎርማት

➥|| ምናልባት ሲቲ ከምድቡ ሁለተኛ እና ማድሪድ ከምድቡ አንደኛ ከሆነ ወይም ሲቲ ከምድቡ አንደኛ እና ማድሪድ ከምድቡ ሁለተኛ ከሆነ 16 ውስጥ ይገናኛሉ

NO MORE MADRID 😐

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA


🚨🔵 ናፖሊ ኬቨን ዴብሮይኔ ከሀገሩ ቤልጂየም ጋር የኢንተርናሽናል ጨዋታውን ተጫውቶ ከጨረሰ ቦሀላ ወደ ክለባቸው ለመቀላቀል አቅደዋል።

የህክምና ምርመራውም ሰኞ ዕለት ዕቅድ ተይዞለት ያልነበረ ሲሆን ህክምና ምርመራውን ከሀገራዊ ግዴታ ቦሀላ እንደሚያደርግ ይጠበቃል።

[ Fabrizio Romano ]

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!


ውይይት 💡

ሁጎ ቪያና ይህንን ድንቅ ስራ እንደገና መፍጠር ይችላል ይሆን?

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!


🎙|| ሪኮ ሉዊስ ለኬቨን ደ ብሩይን ያስተላለፈው መልእክት፡- "

ለኛ ሁሉን ነገር ሰጠህን ህይወትህን ፣  ቦታህን ፣ ጊዜህን

በእያንዳንዱ ቀን በዙሪያህ  አብሬህ ስለነበርኩ በጣም ደስተኛ ነኝ። KDB 17 ..." 💙

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!


▶️|| ቪቶር ሬይስ የአካል ብቃቱን ለማዳበር ጠንክሮ እየሰራ ነው!🔥

👉🏽|| ክለባችን በጥር የዝውውር መስኮት ከፓልሜራስ ያስፈረመው ቪቶር ሬይስ የአካል ብቃቱን ለማዳበር ከግል የአካል ብቃት አሰልጣኙ ጋር በርትቶ እየሰራ መሆኑ ተዘግቧል።

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!


🚨ኤደርሰን ሞራይስ ወደ ሳውዲ ለመዘዋወር ክፍት ነው።

[Jordan Campbell - The Athletic]🥇


Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!


አይት ኑሪ🗣️:- ፔፕ ትልቅ አሰልጣኝ እንደሆነ ማንም ያውቃል::



Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!


የቀጣይ አመት የPUMA ምርት ኳስ

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!


🚨 Arne Slot ባለፈው ሳምንት የእረፍት ጊዜውን ትቶ ወደ ደቡብ ፈረንሳይ በረረ የሊዮን ራያን ቼርኪን ለመገናኘት።

ፍሎሪያን ዊርትዝን ከማሳደድ በፊት የታቀዱ ውይይቶች ነበሩ ።

ሊቨርፑል ለዊርትዝ ቁርጠኛ ሲሆን ማን ሲቲ ደግሞ ቼርኪን ለማስፈረም እዬጣረ ይገኛል።

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!

1.9k 0 1 44 135

DAY 2⃣ #🇳🇴

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!


ኢልካይ ጉንዶጋን ልክ በዛሬዋ ቀን በማንቸስተር ዩናይትድ በኤፍኤ ካፕ የፍፃሜ ጨዋታ በአስራ ሁለት ሰከንድ ውስጥ ሚገርም ሮኬት የሆነ ጎልን ማስቆጠር ቻለ።

ማንቸስተር ሲቲ ደግሞ በዌምብሌይ ስታዲየም የሶስትዮሽ ጨዋታዎችን ክፍል ሁለት በቀላሉ ማጠናቀቅ ችሎ ነበር።

2023! 🏆🏆🔜


2/3.

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!


ስኮት ካርሰን በማንቸስተር ሲቲ ቤት ኮንትራቱ ሊጠናቀቅ 28 ቀናት ብቻ ቀርተውታል፣ አሁን ያለው ውል በJune 30 የሚጠናቀቅ ሲሆን የአለም የክለቦች ዋንጫን ሊያልቀው አጋማሽ አካባቢ ነው። 😔❌ GOAT

አዲስ ስምምነት የምናይ ይመስላችኋል?

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!

2k 0 0 9 110

በክራሽ ጌሞች ላይ በመጫወት በየቀኑ 25% ገንዘብ ተመላሽ ያግኙ!
እየተዝናኑ ገንዘብ ይስሩ
ከቤት ዊን ዊንስ ጋር ይወራረዱ ! ይሸለሙ

📱https://affiliates.betwinwins.net/links/?btag=2064211
📱http://t.me/betwinwinset

Показано 20 последних публикаций.
OSZAR »