Remedial 2017 University


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Образование


✅በዚህ ቻናል ውስጥ📚On this channel you will get free📝University info📚Worksheets🗃️2015 remedial exam📑2016 remedial online exam📘Reference books📒Entrance exam questions and answer different short notes
✅BUY Advertising:
https://telega.io/?r=vJBMcvw7

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Образование
Статистика
Фильтр публикаций




👌BTW የናንተን reaction ምንፈልገው ለሌላ ነገር ሳይሆን እናንተ እንደተመቻችሁ ለማወቅ ነው👋 so reaction ከሌለ  post የለም🤷‍♂️
















🎯 በቀጣይ ዩኒቨርሲቲ የምትገቡ የ ማህበራዊ ሳይንስ (social science ) ተማሪዎች የ መጀመሪያው ሴሚስተር ላይ ስለምትወስዷቸው ኮርሶች መረጃ።

🎬 የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የመጀመሪያ አመት የመጀመሪያው ሴሚስተር ላይ የምትወስዷቸው ኮርሶች👇👇

📌 Global Trends

📌 Communicative English Skill I

📌 Economics

📌 Geography

📌  Maths(Social)

📌 Logic and Critical Thinking

📌 Physical Fitness


@R2EMEDIAL2017


🏢 በቀጣይ ግቢ የምትገቡ የ ተፈጥሮ ሳይንስ( Natural science) ተማሪዎች በመጀመሪያው ሴሚስተር ስለምትወስዷቸው ኮርሶች መረጃ።

📚 የመጀመሪያ አመት የመጀመሪያው ሴሚስተር ላይ የ ተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የምትወስዷቸው ኮርሶች👇


  📌 MATHEMATICS ( for natural science)

📌 GENERAL PHYSICS

📌 GEOGRAPHY

📌 LOGIC & CRITICAL THINKING

📌 COMMUNICATIVE ENGLISH SKILL I

📌PSYCHOLOGY

📌 PHYSICAL FITNESS


@R2EMEDIAL2017


The hottest smart mining project in 2025, you can get mining commissions in 60 minutes, no recharge required. Safe and reliable, up to 20% daily income, no experience required.Join the group chat, senior beautiful tutors will teach you how to make money from Congkuangci for free.Telegram group link: https://t.me/Hot_mining_projects


🔥ስንፍና ባንተ አያምርም!

ወጣት ሆነህ ካልተለወጥክ መቼ ልትለወጥ ነው?አቅም ባለህ ሰዓት ካልሰራህ መቼ ልትሰራ ነው? ካልዘራህ እኮ አታጭድም፤ ለራሴ ያለሁት እኔ ነኝ ይሄን ወርቃማ ዕድሜዬን ተዓምር እሰራበታለው በል!

ከ 10 ዓመትም በኋላ ከሰው መጠበቅ ነው የምትፈልገው? ከራስህ አልፈህ የምትወዳቸውን ሰዎች መቀየር አትፈልግም? እርግጠኛ ነኝ ትፈልጋለህ!  ስለዚህ ተነስ! የምትችለውን ሁሉ አድርግ! ቁጭ አትበል! የማይጠቅምህን ፕሮግራም አትይ! ጊዜ ቆሞ አይጠብቅም ንቃ ወዳጄ! ስንፍና ባንተ አያምርም!


GOOD EVENING FAM 🌆

#ውዶቼ _Eski bezih vacation time ምን እንስራ ቀጣይ እስክንገናኝ ድረስ👌 Let's tell me 🙌


#Remedial

የሪሜድያል ዉጤት ከ 2 ሳምንት በኃላ ይፋ ይደረጋል ተብሎዋል


በዝህም መሰረት ከ ሰኔ 18 - 25 ባለው ግዜ ዉስጥ ይፋ ሚሆን ይሆናል::

🔥ፈተናዉ ከ 100% ነው


🔥Family ወደ ቤት ተገባ........

እንዴት ነው የቤት ምግብ.....

የጊቢው ማ አዳክሟቹ ነበር🙌


🔥Result dating ‼️

✅ውጤታቹ የሰኔ ወር መጨረሻ ላይ ይለቀቃል ከ exit exam and result ,ብኃላ የ remedial result ይለቀቃል::


የባለፈው አመት የሪሜዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ውጤት አያያዝ ይሄን 👆 ይመስል ነበር ።


የዘንድሮው የሪሜዲያል ፈተና በአንዳንድ ቦታዎች መቆራረጥ የታየበት ነበር ። ይህ ደግሞ የሚሆነው በዩኒቨርስቲዎች ቸልተኝነት መሆኑ ያሳዝናል ።


✅ውድ የቻናላችን ተከታዮች ዛሬ የመጨረሻ ቀናቹህ ፈተና ነው 😎እናም Second step Go... Freshman🏃🏃 So,በቻናላችን ስም ሁላችሁም እንደምትመለሱ መልካም ምኞታችን ነው አብረን Freshman እንቀጥላለን🙌

✅Jalatamtottaa misensaa channel keenyaa Har'a Qormaata dhumaa dha😎Next step Go... Freshman 🏃🏃So,Maqaa channeli kanaan hundii kessan akka debitan Hawwii keenyaa Freshman wajjii itti fufna🙌

🔥እስካሁን ለነበረን ግዜ ለሰጣችሁን ፍቅር ከልብ እናመሰግናለን/Hanga ammatti waan baay'ee wajjii dabarsinerra Jalalaa kessan waan nuu kenitaniif Galatomaa❤️

Показано 20 последних публикаций.
OSZAR »