😂😂ሳቅ በሳቅ


Гео и язык канала: Эфиопия, Английский


በሳቅ ፍርስ ማለት ይፈልጋሉ ። የጥርሶን ጥራት ሳናይ በሁሉም ደረጃ እናስቃለን 😂😂 እንስቃለን🤣🤣
https://telega.io/?r=pWlWjrpC

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Английский
Статистика
Фильтр публикаций


በእግሒአብሔር ቸርነት ነው እንጂ ለቢንቢ የአህያ ድምፅ ቢሰጣትስ🤔

አስቡት ጆሮአችሁ ላይ መጥታ ሀሀሀሀሀሀ ስትል 😂😂


😂😂😂
ትምሮ ቤት class ልክ maths አስተማሪ ሲገባ አቤል መፀለይ ጀመረ  አስተማሪው ሄደና

👨‍:-ለምንድነው ክፍል ውስጥ የምትፀልየው?





አቤል:-እናቴ
#ከመተኛትህ በፊት ፀሎት አድርግ ስላለችኝ ነው🤲😁


የዘንድሮ ድመቶች🐈 ርቧቸው አይጥ🐀 ያዙ ስትላቸው..



እኔ የንፁሃን ደም አላፈስም!  ወተት ስጡኝ!🙄😁


😂😂😂


ያዝ በል ይሄን ግጥም 🤨

ጮማ🥩 ለምኔ ቅቤም🧈 ቢሆን ለምኔ
         ስጋ🍗 ራሱ ለምኔ....
ከየት አመጣለው መናጢ🥹 ነኝ እኔ!


ይሄን መልዕክት እያነበባችሁ ከሆነ ወደ ሰማይ ቤት አልሄዳችሁም ማለት ነዉ

ይሄ ማለት

1 ያጠፋችሁትን ምታርሙበት
2 ወደ ጌታችሁ ምትቃረቡበት
3 ለነጌ ቤታቹህ ስንቅ ምታበጁበት
4 ያስቀየምናቸውን ይቅርታ የምንጠይቅበት

🥺 ተጨማሪ ቀን ተሰቶናል🙏

አንድ ተጨማሪ ቀን ፈጣሪህ ሰጥቷቹሀል ማለት ነዉ አይደል እንዴ
ስለዚህ ፈጣሪህን አምስግነው  comment ላይ ወይ መፃፍ የደበራችሁ ደሞ ይቺን 🥰 react አድርጉ


ከሮበርት ሙጋቤ ንግግር የቀጠለ .....

..... ምድር ላይ ያሉት ሴቶች በሙሉ የኤች አይቪ ኤድስ መድሀኒት እስካልተገኘ ድረስ ምንም አይነት የግብረስጋ ግንኙነት አናደርግም ብለው ቢያምፁ ኖሮ ... ይሄን ግዜ ወንዶች መድሀኒቱን በ 30 ቀን ውስጥ ባገኙት ነበር 😂

#ሮበርት_ሙጋቤ 😁👏


ጎመን➹ ቁጭ ዛፍ ነው ምመስለው🌳
ጥቅልጎመን➹ እኔ ኳስ እመስላለሁ⚽️
አቮካዶ➹ አመፖል በለኝ እኮ…🍐
:
#ሙዝ🍌 ኧረ guys ጫወታ ቀይሩ 😜😜


አንዱ ጀለስ  ፍቅረኛውን ፕራንክ ሊያደርጋት አስቦ እንዲ ይላታል

#ከጓደኛዬ ጋር እንዴት ትማግጫለሽ ሲላት

እሷ ውይ የኔ ውድ በጣም ይቅርታ

😤😤🤣🤣


ባንተ ቤት 7ሴት እየጀነጀንክ በቃ ነፍስህን አታቅም 7ቱም የኔ አካዉንት ነዉ😜🤣😂

አለ ጓደኛዬ


😂😂😂😂😂




ሁለት ህፃናት ታመው  ሀኪም ቤት ወረፋ እየጠበቁ ነበር አቡሽ ሚጣ ስታለቅስ አይቶ ለምን ታለቅሻለሽ? ብሎ ጠየቃት፡፡

ሚጣ፡- የደም ምርመራ ላደርግ ነው፡፡

አቡሽ፡- እና ምን ችግር አለው?

ሚጣ፡-የደም ምርመራ ለማድረግ የሰው እጅ ይቆርጣሉ፡፡ አለች እያለቀሰች! ይሄኔ አቡሽም ማልቀስ ጀመረ

ሚጣ፡- አንተ ደሞ ምን ሆንኩ ብለህ ነው ምታለቅሰው?

አቡሽ፡- ወይኔ ጉዴ እኔ ደግሞ የሽንት ምርመራ ላደርግ ነው አለ እያለቀሰ፡፡
🤣🤣🤣🤣🤣🤣


ቁምጣዬ ተቀዷል መርፌ ይዘሽ ነይ
የጋራችን እቃ ሊወድቅ አይደል ወይ
                 አለ አንዱ.....😅


🙈🙈🙈🙈😂😂😂😂😳🤣


ፍትህ ለ ሲንግሎች


አለን ደግሞ እኛ ፍቅር ጠሮብን
ሲግማ በሚባል ማስክ የተሸፋፈንን
ፍቅሬ ማሬ ብላችሁ ስትሞላቀቁ
ለኛም ስስ ስሜት please ተጨነቁ

ሲግማ ነን ብለን ምንም ብንፎክር
ውስጣችን ግን አለ አምሮት የፍቅር

Hands off singles ✊

ሲ ነ ግ  (የሲንግሎች ነፃ አውጪ ግንባር)

✍ S_E


አዝጓ አያቴ 🧓🧓  ክፍል አንድ :

Me : አያቴ  ማታ በህልሜ ፖሊስ ሲይዘኝ አየሁ።  እስቲ ፍቺልኝ።
=
=
=
=
=
አያቴ : እሰይ ይበልህ ማን መታወቂያ ሳትይዝ ተኛ አለህ😒😒

እስቲ ለአያቴ 😁
😁


#የሐበሻ_ሌባ ማለትኮ ሊሰርቅህ ጊቢ ገብቶ የሚሰርቀውን ሲያጣ ..

#ቧንቧ ከፍቶ የሚሄድ ከንቱ ፍጡር ነው ። 🙈😂

Like ማንን ገደለ😂


ፈግግ ካልክ ጥሩ ጓደኞች ኮስተር ካልክ የተሸበሸበ ግንባር ይኖርሃል።
  
#እስኪ_አንዴ_እንሳቅ_አይቆጥርም 😁


ከቀጫጫው ጀለስህ ጋር እየተጣላህ ሸሚዙን ሲሰበስብ

ጭራሽ ስለት ይዘሀል😂

😂😆🤣


ቅድሚያ ሟች ሆንኩኝ🥺😭😂😂

Показано 20 последних публикаций.
OSZAR »