የመዝሙር ማዕከል OFFICIAL CHANNEL


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Музыка


➾ እዚህ ቻይናል ላይ:-👇
➥ አዳዲስ_መዝሙሮችን
➥ የቆዩ_ዝማሬዎችን
➥ Cover_መዝሙሮችን
➥ Studio_መዝሙሮችን
➥ Worship_መዝሙሮችን ያገኛሉ።
ሀሳብ አስተያየት ካሎት በዚህ አድርሱልን👇

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Музыка
Статистика
Фильтр публикаций


ለኔ ያለህ ፍቅር ያስገርመኛል
ለኔ ያለህ ምህረት ያስደንቀኛል
ለኔ ያለህ ትዕግሥት ያስገርመኛል
ለኔ ያለህ ትኩረት ያስደንቀኛል

መተላለፌን ደምስሰህ ተቀበልከኝ
በመንገዴ እንድጠፋ መቼ ተውከኝ
ከፊቴ ሆነህ እግሮቼን የምትመራ
ስጋቴን ሰብረህልኛል እንዳልፈራ

በጎ ስጦታ ፍፁም በረከት
ከአንተ ዘንድ ሆኖልኛል በምህረት
በነፍስህ የገዛሃት ይቺ ነፍሴ
ምሥጋናህን አትረሳም ሁልጊዜ

ለኔ ያለህ ፍቅር....

የውስጤን ነገር ምነግርህ የማወጋህ
ልቤ በአንተ ተማምኖ ተረጋጋ
አሳረፍከኝ ወደ እኔ ተመልክተህ
ጩኸቴን የሚሰማ ማን እንዳንተ

በጎ ስጦታ ፍፁም በረከት
ከአንተ ዘንድ ሆኖልኛል በምህረት
በነፍስህ የገዛሃት ይቺ ነፍሴ
ምሥጋናህን አትረሳም ሁልጊዜ

መስከረም ጌቱ

@Yemezimur_Maikel
@Yemezimur_Maikel


.           ችግር ምንድነው
    ይሳኮር ንጉሴ | STUDIO LIVE
  🕐-29:24Min || 💾-18.0MB
       sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ

         @Yemezimur_Maikel
         @Yemezimur_Maikel
                 △Join us △


ከአንተ በቀር
Zamar Music Ministry
New Song | 5 MB
| @Yemezimur_Maike
| @Yemezimur_Maike
◈◈◈ JOIN US ◈◈◈


እንድሁ በነፃ
Elora Gospel singers
🕐-5:23Min || 💾-4.1MB
     sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ


@Yemezimur_Maike
@Yemezimur_Maikel


.           የህይወት በር
 መስከረም ጌቱ | NEW LIVE
  🕐-6:03Min || 💾-5.7MB
     sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ

  @Yemezimur_Maikel
  @Yemezimur_Maikel
          △Join us △


አንተን መፈለግ አይደለም ምርጫ ግዴታዬ ነው😭😭
ለምን ከተባለ ህይወት ነህና እንድኖር ነው 😭😭😭🔥🔥🔥🔥
━ ━ ━━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ ━
🔥🔥#Join_now🔥🔥
  
@Yemezimur_Maikel
@Yemezimur_Maikel


📌 እግዚአብሔርን ፈልጉ፤በሕይወትም ትኖራላችሁ፤ አሞጽ 5:6🗞
✨“በሕይወት ትኖሩ ዘንድ መልካሙን እንጂ ክፉውን አትፈልጉ፤ እንዲህም እናንተ እንደ ተናገራችሁ የሠራዊት አምላክ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሆናል።”
  — አሞጽ 5፥14


ዕውቀት ሳይኖረኝ መረጠኝና
ውዳቂውን ሳይንቅ አከበረኝ
እኔም የሚወደኝ ተገኘና
የምጠቅም ዕቃ ሆንኩኝና
ወደድከኝ አከበረከኝ
መረጥከኝ ልጅህ አረከኝ/2*
━ ━ ━━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ ━
🔥🔥#Join_now🔥🔥
  @Yemezimur_Maikel


ዝና ሳይሆን አክሊል የምያስገኝ ሩጫ 🏃 መሮጥ ይሁንልን🔥🔥

2ኛ ጢሞቴዎስ 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁷ መልካሙን ገድል ተጋድዬአለሁ፥ #ሩጫውን_ጨርሼአለሁ፥ ሃይማኖትን ጠብቄአለሁ፤
⁸ #ወደ_ፊት_የጽድቅ_አክሊል_ተዘጋጅቶልኛል፥ ይህንም ጻድቅ ፈራጅ የሆነው ጌታ ያን ቀን ለእኔ ያስረክባል፥

1ኛ ቆሮንቶስ 9
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁴ በእሽቅድምድም ስፍራ የሚሮጡት፥ ሁሉ እንዲሮጡ ነገር ግን አንዱ ብቻ ዋጋውን እንዲቀበል አታውቁምን? #እንዲሁም_ታገኙ_ዘንድ_ሩጡ።
²⁵ የሚታገልም ሁሉ በነገር ሁሉ ሰውነቱን ይገዛል፤ እነዚያም የሚጠፋውን አክሊል ሊያገኙ ነው፥ እኛ ግን የማይጠፋውን።
²⁶ ስለዚህ እኔ ያለ አሳብ እንደሚሮጥ ሁሉ እንዲሁ አልሮጥም፥ ነፋስን እንደሚጎስም ሁሉ እንዲሁ አልጋደልም፤

@Yemezimur_Maikel
@Yemezimur_Maikel


.            
ፊትህን አሳየኝ
     ተስፋዬ ጋቢሶ  | NEW LIVE
  🕐-7:40Min || 💾-7.1MB
     sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ


@Yemezimur_Maikel
@Yemezimur_Maike
l


የመዳን ቀንዴ Yemaden kende - ፓስተር እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ



አዝ፦ የመዳን ቀንዴ ጌታዬ
አምላኬ ያስነሳው ለእኔ
ከአብ ጋር ያስተራረቀኝ
ዘወትር ሚማልድልኝ
ውዴ የመዳን ቀንዴ (4x)

እነርሱ እንዳይኖሩ ሞት ከልክሏቸዉ
ካህናት የሆኑት ብዙዎች ናቸው
እርሱ ግን ዘለዓለም ሚኖር ስለሆነ
ዘወትር ይኖራል ለኤኔ እየማለደ

አዝ፦ የመዳን ቀንዴ ጌታዬ
አምላኬ ያስነሳው ለእኔ
ከአብ ጋር ያስተራረቀኝ
ዘወትር ሚማልድልኝ
ውዴ የመዳን ቀንዴ (4x)

በሚያገለግሉት በነቢያቱ አፍ
የተነገረለት በዘመናት ምዕራፍ
እንደተባለለት ድንገት ከተፍ አለ
እግዚአብሔር ለአብራሃም በቃሉ እንደማለ

ሊቀ-ካህን (4x) (አማላጄ)
አማላጄ ለዘለዓለም ነው ወዳጄ (2x)

የጥሉን ግድግዳ ላያዳግም አንዴ
አፈራርሶ ጣለው ይህ የመዳን ቀንዴ
ለእኔ ሆኖልኛል ታዳጊና ቤዛ
በእውነት ኢየሱሴ ሃያል ነው ሲበዛ

አዝ፦ የመዳን ቀንዴ ጌታዬ
አምላኬ ያስነሳው ለእኔ
ከአብ ጋር ያስተራረቀኝ
ዘወትር ሚማልድልኝ
ውዴ የመዳን ቀንዴ (4x)

ይገርማል ሲነሳ ማንም አልጠበቀው
ደም ግባት የሌለው ነበር የህማም ሰው
ድንጌት ጥሶ ሄዶ እኔንም አስጣሰኝ
ጠላትን ልመታው አሳልፎ ሰጠኝ

ሊቀ-ካህን ሆኖልኛል ሊቀ-ካህን (2x) (አማላጄ)
አማላጄ ለዘለዓለም ነው ወዳጄ (2x)
ሊቀ-ካህን ሆኖልኛል ሊቀ-ካህን (2x)
አማላጄ ለዘለዓለም ነው ወዳጄ (2x)
@Yemezimur_Maikel
@Yemezimur_Maikel


መዝሙር 40 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
አምላኬ ሆይ፤ ፈቃድህን ላደርግ እሻለሁ፤ ሕግህም በልቤ ውስጥ አለ።”
⁹ በታላቅ ጉባኤ ውስጥ ጽድቅን አበሠርሁ፤ እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ እንደምታውቀው፣ ከንፈሮቼን አልገጠምሁም።
¹⁰ ጽድቅህን በልቤ አልሸሸግሁም፤ ታማኝነትህንና ማዳንህን እናገራለሁ፤ ምሕረትህንና እውነትህን፣ ከታላቅ ጉባኤ አልደበቅሁም።
¹¹ እግዚአብሔር ሆይ፤ ምሕረትህን አትንፈገኝ፤ ቸርነትህና እውነትህ ዘወትር ይጠብቁኝ፤

@Yemezimur_Maikel
@Yemezimur_Maikel


አንተ ሁሉን ታውቃለህ

Paster Workneh Alaro Vol 3

ትላንት በወሳኝ ግዜ የከዳን ሰው
ማነው ዳግማኛ አምኖ የሚሾመው?
ትልቅ አደራን በእጁ መንጋን ልትሰጣው
ትወዳኛለህን ብለህ ብትጠይቀው
አንተ ሁሉን ታውቃለህ አይደል ወይ ያለው?................... ........

Size 4.3Mb

@Yemezimur_Maikel
@Yemezimur_Maikel


ባለ ምህረት
ራሄል አለማየሁ
New Song | 6 MB
| @Yemezimur_Maikel
| @Yemezimur_Maikel
◈◈◈ JOIN US ◈◈◈


ምናልባት
እንደ አብርሃም ጉልበታችሁ ልደክም፤
እንደ ማርያምና ማርታ የምትወዱት ነገር ሞቶባችሁ ፤
እንደ ዮሴፍ በወንድሞች ልትጠሉ፤
እንደ ሙሴ በቤተስብ ምክንያት ልትሰደዱ
እንደ ሶንሶም ባመናችሁት ለትከዱ ትችላላችሁ ።


#እመኑኝ መንገዱ ከባድ፤ ሁኔታ የማይመስል ብሆንም በእናንተ ህይወት ያለ እግዚአብሔር ፈቃድ የምሆን ምንም ነገር የለም። ፍጻሜያችሁ ላይ የሚሆን፤ እናንተም የፈራችሁ፤ ጠላቶቻችሁም ያስቡትን ሳይሆን የእግዚአብሔር የተናገረው ቃል ነው

መልካም ቀን ይሁንላቹ ❤️

@Yemezimur_Maikel
@Yemezimur_Maikel


“ የቄስ በሊና ሳርካ ምክር “

"ሰዎችን ከማገልገልህ በፊት፣ መድረክ ላይ ከመቆምህ በፊትህ፣ ከመፀለይህ በፊት፣ ከመምከርህ በፊት፣ ወንጌል ከመናገርህ በፊት፣ መንፈሳዊ ስራን ለመስራት ቢሮ ከመግባትህ በፊት፣ ለመምከር ሆነ ለመገሰፅ ከመነሳትህ በፊት፣ ከመፃፍህ በፊት ፣ከወንድሞችህ ጋር አብረህ ከመሰባሰብህና ከመጨዋወትህ በፊት፣ ስጦታን ከመስጠትህ በፊት በሁሉ በፊት ቆም ብለህ #ልብህን መዝነው፣ በውስጥህ #ፍቅር ከሌለህ ምንም አታድርግ #ኢየሱስ ከፍቅር ውጪ ምንም አድርጎ አያውቅም እኛንም ምንም እንድናደርግ አይፈልግም"

@Yemezimur_Maikel
@Yemezimur_Maikel


ያስፈራራ ነበር ጨለማው
እግዚኦ እግዚኦ ያሰኘ ነው
ሁኔታ ሲመጣ እየከፋ
ለጥቂት ቀን ሚሆን እምነት ጠፉ
ወየሁ ጠፋሁኝ ብዬ ያለቀልኝ ሲመስለኝ
በድቅድቁ ለሊት ላይ ጎኔ ቆሞ አበረታኝ
ሁን ሲል የሚሆንለት ቃል አውጥቶ ሂድ አለው
የማያልፍ የመሰለኝ ያም አለፈ እንዳለፈው

ያም አለፈ እንዳለፈው ያም አለፈ እንዳለፈው
ያም አለፈ እንዳለፈው ያም አለፈ እንዳለፈው

ሆ ብሎ ወጥቶ ነበር ጦሩን አሰባስቦ
አይዞህ የሚል ባይኖር መልካም ቀን አስቦ
እንደሰው አይደለም ብለን ያዜምንለት
እንደገና አቆመን በብዙ በረከት

ምን አይነት ነገር ነው የወረደው
የብዙሃኖችን ነው ልብ ያራደው
የሚያተርፍ አይመስል አመጣጡ
ብዙ ሀያላኖች እጅ ሰጡ
እኔም ያው ሰው ነኝ እና ያለቀልኝ ሲመስለኝ
በድቅድቁ ለሊት ላይ ጎኔ ቆሞ አበረታኝ
ሁን ሲል የሚሆንለት ቃል አውጥቶ ሂድ አለው
የማያልፍ የመሰለኝ ያም አለፈ እንዳለፈው

ያም አለፈ እንዳለፈው ያም አለፈ እንዳለፈው
ያም አለፈ እንዳለፈው ያም አለፈ እንዳለፈ

@Yemezimur_Maikel
@Yemezimur_Maikel




ዛሬ ቸርች ፕሮግራም የሄዳችሁ እንዴት ነበር ፕሮግራሙ መልስ በ #Reaction

በጣም በጣም ክብር ነበር...🔥
ምንም አይልም ነበር....🙏
በአካል እንጂ በመንፈስ ቸርች አልነበርኩም.🤷‍♀
እኔ ቸርች አልሄድኩም የምትሉ.....💔

የሄዳችሁ ስለ ምን ተማራችሁ....on comment 👇


ዝም ይበል
በረከት ተስፋዬ
Cover Song | 6 MB
| @Yemezimur_Maikel
| @Yemezimur_Maikel
◈◈ JOIN US ◈◈

Показано 20 последних публикаций.
OSZAR »