Abdu shikur abu fewzan


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Книги


በአብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን የሚሰጡ የተለያዩ ኪታቦች እና ዳእዋዎች የሚለቀቅበት የቴሌግራም ቻናል!
አስተያየትና ገንቢ ምክር ካለዎት በዚህ ያቀብሉን @Abu_fewzan_bot

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Книги
Статистика
Фильтр публикаций










Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የአረፋ ቀን


Репост из: Abu_Oubeida~channel
በሸይኻችን አቡ አማር አወል ቢን አሕመድ ተጀመረ

https://t.me/+KgW1mviu_thiOGQ0
https://t.me/+KgW1mviu_thiOGQ0


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
muaz habib 12ሚሊዮን ብር
አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን




Репост из: ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
🍂አዲስ የዳዕዋና የኒያ ፕሮግራም
በትዳር እና ኢስላም ቻናል
         
🎶ተጋባዥ  ኡስታዞቻችን

አብዱረዛቅ ባጂ ✅አቡ ኢምራን
✅አቡ ሱፊያን ✅አቡ ሙዓዝ

✅አቡ ሂበቱላህ

🎙ፕሮግራም መሪ:
✅አቡ ፈውዛን
✅አቡ ሁዘይፋ

📖
ቲላዋ
ጦለሀ አህመድ

ነገ እሁድ ዙልሁጃህˋ 5 - 1446
ማታ
3⃣: 0⃣0⃣ ጀምሮ

የሚተላለፍበት ቻናል
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/tdarna_islam
https://t.me/tdarna_islam


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ታገስ




Репост из: Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
በነገራችን ላይ ለቻለበት በአርበዑነ ነወዊየህ፣ በሪያዱ ሷሊሒን፣ ... ደርስ ተውሒድን ማስተማር የሚቻልባቸው ብዙ ተያያዥ ሐዲሦች / ርእሶች አሉ። ብቻ የእውነት ትኩረት ይኑርህ! ከልብ ካለቀሱ እንባ አይገድም።

ስለዚህ በነፃነት ተውሒድን የምታስተምርበት መድረክ ስታጣ ተውሒድ ከለከሉኝ እያልክ አትነፋረቅ። ሁሉ አልተገኘ ተብሎ ሁሉ አይተውም።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor




Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


Репост из: إرشاد المريد إلى فوائد الشيخ إبراهيم المحيميد
═══ 🌸﷽ 🌸═══

⭐️ إعلان: ⭐️

يسر إدارة قناة الشيخ  إبراهيم المحيميد الرسمية

أن تعلن للطلاب والطالبات الأفاضل، أنه سيتم بث اليوم المجلس الخامس والأربعين من المجالس الماتعة في:

▫️التفسير الموضوعي لسورة البقرة▫️

🎙يلقيه:  فضيلة الشيخ د. إبراهيم المحيميد وفقه الله.

⏰•
21:45 بتوقيت مكــة 🇸🇦

⏰•
19:45 بتوقيت الجزائـر 🇩🇿


🔙فكونوا في الموعد ولا تفوتوا الفرصة بارك الله فيكم ونفع الله بهذه المجالس.


🖥انشروا فالدال على الخير له مثل أجر فاعله.

‏═══ ❁❁❁ ═══

✅ لتصلكم إعلانات الدروس والبثوث يُرْجى متابعة القناة الرسمية :

🔗
https://t.me/mohaymid

‏═══ ❁❁❁ ═══


Репост из: 𝘿𝙞𝙣𝙖𝙧 𝙏𝙚𝙘𝙝𝙣𝙤𝙡𝙤𝙜𝙮
👍የምስራች  ❤️
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
ተጀመረ
🌟ተጀመረ ተጀመረ
✨✨✨✨✨✨✨✨

6️⃣ ኛው ዙር የግራፊክ ዲዛይን እና የቪዲዮ ኢዲቲንግ ስልጠና ምዝገባ ተጀመረ

ይህን ስልጠና በዲናር ቴክኖሎጂ
ለ 6️⃣ ኛ ጊዜ በሞባይሎቻችን ብቻ ተጠቅመን በቂ ችሎታ እና ልምድ  ከሰርተፍኬት ጋር የምናገኝበትን ስልጠና በተመጣጣኝ ዋጋ አዘጋጅቶልናል

ይመዝገቡ📣  ይመዝገቡ📣

የዚህ ዙር ምዝገባ የሚቆየው ለ 5️⃣ ቀን ብቻ ነው 🔈

የበለጠ መረጃ በዚህ ያገኛሉ👇

https://t.me/Dinarcreative
https://t.me/dinar_logy

✅ለመመዝገብ
በዚህ ያናግሩን ➡️
@tolehaaaaaa


Репост из: አል ሀያዕ የቴሌግራም ቻናል👑💎
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
  በደሴ ሆስፒታል ...በህክምና...ህይወቷን ታደጉኝ.. 
እህታችን ..ሰአዳ አሸብር.. የሚጥል በሽታና ሌሎችም ህመሞች ታማሚ ስትሆን በደረሰባት ከፍተኛ የእሳት አደጋ ህክምና ላይ ትገኛለች


አሁን ላይ በህመም ላይ ትገኛለች በአካል ሄዶ ማየት እምትፈልጉ

➡️ደሴ ሆስቢታል

0927372118 ማረጋገጥ የፈለገ  አባቷ አሸብር ይመር


እህታችን ያለችበት ሁኔታ በጣም ከባድ ነው  የደረሰባት የእሳት ቃጠሎና  እና ሌሎችም ተጨማሪ ህመሞች ስላሉባት  ህክምናው  ማድርግ ባለመቻሏ በሰአቱ ለመታከም  ከአቅም በላይ ስለሆነባቸዉ ተጨማሪ ጉዳት ሊደርስባት ችሎል   ከአላህ በታች ስበቡን በማድረስ ህይወቶን ታደጉኝ እያለ በአላህ ስም  ጠይቆችኋል ወላጅ አባቷ

እህታችንን ለማገዝ የተዘጋጀ የዳዕዋ እና የንያ ፕሮግረም


    ተጋባዥ እንግዶቻችን


🎙ኡስታዝ አቡ ሙሐመድ ሰኢድحفظه الله

🎉ኢልምን መማር በሚል ርእስ


🎙ኡስታዝ አቡ ሂበቲላህ  ሑሰይን ኢስማኤልحفظه الله

ርዕስ📣 የሴት ልጅ መገላለጥ ያለው ጣጣ በሚል ርእስ

🎙ኡስታዝ አቡ ፈውዛን
አብዱ ሽኩር
حفظه الله

ርዕስ📣  ሚስኪኖች፦ መርዳት➡️

🎙ኡስታዝ አቡ አመቲረህማን ኡስማን
ሰኢድ حفظه الله

ርዕስ📣 ከናንተ በላጩ መልካሙ ነው



በቻልነው አቅም ከአላህ በታች ስበብ በመሆን የእህታችንን ህይወት እንታደጋት

ስም እናት ባንክ ድርጅት

ንግድ ባንክ  1000545923134

ፀደይባንክ         096830000508

የቻናል እና የጉርፕ ባለቤቶች ሊኩን ሸር በማድረግ የቻልን በገዘብ ያልቻልን በዱዓ
ከጎንሽ ነን እንበላት ይሄንን እያዬ  እማጨክን አንጀት ያለ አይመስለኚም

🕰 የፕሮግራሙ ሰዓት:-

🌌 አርብ ምሽት ፦

⏰️በኢቲዮ 2:30

⏰️በሳኡዲ 8:00

⏰️በዱባይ 3:00

🎙የፕሮግራም መሪዎች
ወንድሞችን ኢብኑ ሼይኽ አህመድ ምነወር
ወንድማችን አብደሏህ አወል አቡ አድናን

📍ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት የቻናል ሊንክ ➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➘➘➘➘➘
https://t.me/halhayaa


በሰላም ተጠናቆ በቁርዓን እና በሀዲስ የሚያሸበርቅ ያድርግልን




Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram

Показано 20 последних публикаций.
OSZAR »