Best telegram bots
@claimNameBot የተመቻችሁን የቴሌግራም username አስገብታችሁ ተይዟል ለልተያዘም የሚለውን check ማድረግ ያስችላችኋል።
@SlyshuPishuBot አንድን voice message ወደ ፅሁፍ መቀየር ከፈለጋችሁ ይህንን ቦት መጠቀም ትችቸላላችሁ። (አማረኛ ላይሰራ ይችላል)
@Uploader_files_GPT_bot የተለያዩ መረጃዎቻችሁን በፎልደር እያሰናዳችሁ ማስቀመጥ የሚያስችላችሁ የቴሌግራም bot ነው።
@GrokAI ቴሌግራም ፕሪሚየም ካላችሁና የኤክሱን grok ai እዚሁ ቴሌግራም ላይ መጠቀም ያስችላችኋል።
@Bestserver1_bot ማንኛውንም midea ከPinterest የምታወርዱበት የቴሌግራም bot ነው።