የአዋሽ ባንክ የትሬድ ሰርቪስ ቢሮ በዘመናዊ መልኩ ታድሶ አገልግሎት መስጠት ጀመረ
============================
የአዋሽ ባንክን ብራንድ ጠብቆ የታደሰው እና የገቢና ወጪ ንግድ ደንበኞች የሚስተናገዱበት የትሬድ ሰርቪስ ቢሮ የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ፣ ከፍተኛ የስራ አመራር እንዲሁም ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ተመርቆ አገልግሎት መሰጠት ጀመሯል።
የተደረገው የውስጥ እድሳትም ለባንኩ ድንበኞች እና ሠራተኞች ምቹ የስራ አካባቢን እና የላቀ የደንበኞች አገልግሎት እንዲሁም ተሞክሮ ማሻሻልን ታሳቢ አድርጎ የተሰራ ነው።
አዋሽ ባንክ
#AwashBank #NurturingLikeTheRiver