Do you know the term "AI washing" Before ?
"AI washing" ምን ማለት መሰላችህ አንድ ተቋም ያልተገባና የተጋነነ ወይንም ከእውነት የራቀ Artificial Intelligenceን ተግባራዊ እናዳደርጋለን በሚል ከሌሎች አቻ ድርጂቶች ለመወዳደር ወይንም የተለየ competitive advantage ለመውሰድ የሚደረግ የማታላል ተግባር ነው።
ለምሳሌ አንድ ካምፓኒ AI powered የሆነ የማርኬትንግ አገልግሎት እንሰጣለን ብሎ ቃል ይገባና ነገርግን ስራውን በ ሰው ሀይል ያሰራል።ደንበኛው የሚያውቀው ግን ስራው በ AI አንደተሰራለት።
በቅርቡ ኪሳራውን ያወጀው
builder.ai የተባለው የUK low code app development company በዚህ ተግባር እየተወቀሰ ይገኛል።
ይሄ ድርጂት 450M$ ፈንድ ከ Microsoftና ከ Qatar investoroch raise አድርጓል በሚያዛዝን ሁኔታ ግን ኢንቨስተሮች ንም ደንበኞቹንም እንዳታለለና አብዘሀኛውን ስራውን በሺ የሚቆጠሩ የህንድ ሀገር ዴቨሎፐሮች ሲያሰራ እንደነበር ነው እየተነገረ ያለው። ይህ ዜና በ ቴክ ኢንደስትሪው መነጋገሪያ የሆነበት ሁኔታ ነው ያለው።
ያው መልዕክቱ እጂግ በጣም የተጋነነ promise በድርጂቶች ሲነገርና ኦፈር ሲደረግ ቆም ብሎ ማሰብ ተገቢ ነው ለማለት ያክል ነው በዛውም አዲስ ተርም ትማሩበታላችሁ።
©️Mohammed