Hello designer's👋
እንዴት ናችሁ በቅርቡ ቻሌንጅ ልንጀምር ነው ማለትም የተለያዩ ፖስተር ዲዛይን ማድረግ ወይም ደግሞ እንደ ገና መስራት እና ይሄ ቻሌንጅ ለ portfolio ይጠቅመናል።
ሁላችንም በአንድ አይነት ሀሳብ የተለያዩ ዲዛይኖችን እንሰራለን...እዚሁ ቻነል ላይ ሰብሚት አርገን ሚደነቀውን አድንቀን ሚሻሻለውን እና ሚታረመውን እያረምን እንሄዳለን። ለሌሎች Gfx designer's share አርጉላቸው በቅርቡ እንጀምራለን።
🌸Let's build a designer's community🌸
@lid_graphics9