ስለ 2025-26 የውድድር ዓመት መርሃ-ግብር አንዳንድ ነገሮች !
- ሊጉ አርብ, ነሐሴ 9 ይጀመራል።
- 33 ሳምንታት በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናት፣ 5 ሳምንታት በሳምንቱ አጋማሽ ይደረጋል።
- እሁድ, ግንቦት 16/2018 በተመሳሳይ 12:00 ሰዓት ሊጉ የሚጠናቀቅ ይሆናል።
- በትክክል ጨዋታዎቹ የሚካሄዱባቸው ቀናት በሂደት የሚታወቁ ሲሆን ለጊዜው የመጀመሪያው ሳምንት ጨዋታዎች ቀን እና ሰዓት ብቻ ይፋ ይደረጋል። የሌሎቹ ጨዋታዎች የጨዋታ ቀን ደግሞ እንደ ክለቦቹ ብቃት እና እንደ ጨዋታው አጓጊነት የጨዋታዎች ቀናት ከመድረሳቸው 1 ወር በፊት ይፋ የሚደረግ ሲሆን የመጨረሻው ወር የጨዋት ቀናት ብቻ በተለያዩ ቀናት ይፋ የሚደረግ ይሆናል።
- የአውሮፓ ውድድር ምክንያት ጨዋታዎች ወደ እሁድ ሊገፉ ይችላል።
SHARE '' @BISRAT_SPORT_433_ET