EPS (Ethio-Parents' school)


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Образование


Ethio-Parent's School Student Resource Center

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Образование
Статистика
Фильтр публикаций


ለ6ኛ ክፍል ወላጆች (ገርጂ ቅርንጫፍ ት/ቤት)

በቅድሚያ የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን በቀን 09/10/2017 ዓ.ም ሊሰጥ የታቀደው የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ገለጻ /Orientation) ወደ አርብ 06/10/2017 ዓ.ም የተዛወረ በመሆኑ በዕለቱ ከጠዋቱ 2፡00 ት/ቤት ግቢ እንድታመጡልን እያሳሰብን የፈተና ገለጻ (Orientation) እንደተጠናቀቀ ልጅዎን ወደ ቤት መውሰድ እንዳለብዎት በአክብሮት እናሳስባለን፡፡

ማሳሰቢያ ፡ የፈተና ገለጻ (Orientation) የሚሰጠው በህዳሴ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ነው፡፡

ት/ቤቱ




ለገርጂ፤ጉለሌ እና ጉርድሾላ ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤቶች የ4ኛውን ተርም የትምህርት አገልግሎት ክፍያ ላልከፈላችሁ ወላጆች/አሳዳጊዎች በሙሉ፡፡ የ2017 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የ4ኛው ተርም የትምህርት አገልግሎት መደበኛ የመከፈያ ጊዜው ሚያዚያ 28 ቀን 2017 ዓ.ም የሚጠናቀቀ መሆኑን አውቃችሁ በቀሩት ቀናት ውስጥ ክፍያውን እንድታጠናቅቁ በአክብሮት እናሳስባለን፡፡ኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማህበር


ለገርጂ፤ጉለሌ እና ጉርድሾላ ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤቶች የተማሪዎች ወላጆች/አሳዳጊዎች በሙሉ፡፡ የ2017 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የ4ኛው ተርም የትምህርት አገልግሎት የመከፈያ ጊዜ ከሚያዚያ 14 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ ሚያዚያ 28 ቀን 2017ዓ.ም ድረስ መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሱት ቀናት ውስጥ ክፍያውን እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን፡፡ኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማህበር






























በዛሬው ዕለት መጋቢት 5/2017 ዓ.ም. በኢትዮ-ፓረንትስ ትምህርት ቤት ጉለሌ ቅርንጫፍ የአድዋ በዓል በዚሁ ባማረና በደመቀ ሁኔታ እየተከበረ ይገኛል


ቀን፡ 4/07/2017 ዓ.ም
ለውድ ወላጆች/አሳዳጊ

በቅድሚያ የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን የካቲት 28 ቀን 2017 ዓ.ም እና የካቲት 29 ቀን 2017 ዓ.ም ከቅድመ መደበኛ እስከ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ልጆቻቸውን በመማር ላይ የሚገኙ ወላጆችን ስብሰባ የጠራን ቢሆንም በስብሰባው ላይ የተገኙት ወላጆች ቁጥር አነስተኛ በመሆኑ ስብሰባውን ለማከናወን አልቻልንም ፡፡ ስለሆነም በድጋሚ በሁሉም የትምህርት የክፍል ደረጃ ለምታስተምሩ ወላጆች በሙሉ ቅዳሜ መጋቢት 6 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት በሁለተኛ ደረጃ ቤተመጻህፍት በሚከተሉት ነጥቦች ላይ ውይይት ለማድረግ በድጋሚ ስብሰባ የጠራን መሆኑን እየገለጽን ወላጆች ለልጆቻችን የመማር ማስተማር ሂደት ላይ ያለውን ችግር በመወያየት እና የተቃና ለማድረግ በተቻላችሁ መጠን የስብሰባው ተሳታፊ እንድትሆኑ በአክብሮት ጥሪያችንን እናስተላልፋለን ፡፡
- የአንደኛ መንፈቅ ዓመት በመማር ማስተማሩ ሂደት ላይ የስራ አፈጻፀም ሪፖርት ለማቅረብ
- የወተመህ አባላት ምርጫ ለማካሄድ

Показано 20 последних публикаций.
OSZAR »