Фильтр публикаций


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ሁሉንም ዓይነት ፊልሞች/ቲቪ Series በትርጉም እና ያለትርጉም ያለውን VIP ቻናል ለመቀላቀል 👉🏻@komivvip👈🏻 አናግሩኝ


The King of kings - የንጉሶች ሁሉ ንጉስ

ደራሲው Charles Dickens ለልጆቹ ስለእየሱስ ክርስቶስ ታሪክ የነገራቸውን ድርሰት በAnimation መልክ ያቀረበ ፊልም ነው ።
ፊልሙ "The Chosen" tv series የሰሩት ሐይማኖታዊ ስቱዲዮ የሆነው Angel studio የመጀመሪያ animation ፊልማቸው ነው ።

የገረመኝ በድምፅ የተሳተፉት ታዋቂ አክተሮች ብዛት እና ጥራት ነው ። trailer ሳይ እውነት አልመሰለኝም ነበር ይኸው እውን ሆኗል ።

እንዲፖሰት የምትፈልጉ 100 emoji reactons ፈልጋለሁ

2.7k 0 12 8 105

Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ሁሉንም ዓይነት ፊልሞች/ቲቪ Series በትርጉም እና ያለትርጉም ያለውን VIP ቻናል ለመቀላቀል
👉 @komivvip ላይ አናግሩኝ


#የኮሚምርጫ #KomisPick

SINNERS - በዚህ ዓመት ከተለቀቁ በጣም ብዙ የተወራለት እና ካስገኘውም ገቢ አንፃር ልዩ የሆነ የአከፋፈል ስርዓትን ይዞ የመጣ ፊልም ነው ።

ለማየት ጓጉቻለሁ ! እናንተስ ?


SINNERS ተለቋል

ይፖሰት የምትሉ ? 👇


ከወጣ ዛሬ 20ዓመት ሞላው

እርጅና መጣና ድቅን አለ ፊቴ 😭😭😭

6.7k 0 12 7 136

Репост из: Komi TV
#KomiPicks@KomiSeries

Mobland - ሊጠናቀቅ አንድ ክፍል ብቻ ቀረው

Episode 9 - Beggars Banquet

👉🏻 https://t.me/KomiSeries/313 👈🏻


The Problem with Foreign Films
ምን ይሻላል ?

በዚህ ምክንያት የሌላ ቋንቋ ፊልም ማየት የማይወድ ጓደኛ አለኝ ። ምን ትመክሩታላቹ ?

14.1k 0 23 14 113

Репост из: Komi TV
#KomiPicks@KomiSeries

MobLand - አዲስ ክፍል ተለቋል

👉🏻 Episode 8 - Helter Skelter 👈🏻

👇🏻 👇🏻
https://t.me/KomiSeries/311


Репост из: Komi TV
#KomiPicks@KomiSeries

Mobland - አዲስ ክፍል ተለቋል

Episode 7 - The Crossroads

ይሔ ቲቪ Series እየተሟሟቀ ነው ፤ ተመችቶኛል
ለእናንተ እስካሁን እንዴት ነው ሐሳባችሁን በLike አሳዩኝ

https://t.me/KomiSeries/309


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ሁሉንም ዓይነት ፊልሞች/ቲቪ Series በትርጉም እና ያለትርጉም ያለውን VIP ቻናል ለመቀላቀል
👉 @komivvip ላይ አናግሩኝ


John Wick ተመልሷል

ይህ Documentary የ John Wick ፊልምን ለመስራት ከDirector ጀምሮ ሁሉም የፊልሙ ተሳታፊዎች ያሳለፉትን ውጣውረድ (Pain) የሚያሳይ ነው ተብሏል። አሁን ገና ነው የተለቀቀው እኔም ገና አይቼው አልጨረስኩትም

ይፖሰት የምትሉ 🔫


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ሁሉንም ዓይነት ፊልሞች/ቲቪ Series በትርጉም እና ያለትርጉም ያለውን VIP ቻናል ለመቀላቀል
👉 @komivvip ላይ አናግሩኝ


#የኮሚምርጫ #KomisPick

ይሄ ፊልም ባላየውም የምወደው ፀሐፊ እና Director ነው የሰራው አሉ የሚባሉ ወጣት አክተሮች አሉበት ።

ይፖሰት ?

16k 0 10 5 39

Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ሁሉንም ዓይነት ፊልሞች/ቲቪ Series በትርጉም እና ያለትርጉም ያለውን VIP ቻናል ለመቀላቀል
👉 @komivvip ላይ አናግሩኝ


#የኮሚምርጫ #KomisPick

Gladiator የሰራው ዳይሬክተር ይሄንንም ምርጥ ፊልም ሰርቷል ያው የGladiatorን ያህል ባይወራለትም።
እንዳይወራለት ምክንያት ከሆኑ ነገሮች ዋነኛው ሲኒማ ላይ የወጣው በጣም የተቆራረጠ እና ዳይሬክተሩ ያልፈለገውን ነበር ። ከዛ ጥን ምንም ሳይቆራረጥ ዳይሬክተሩ የፈለገውን version በDVD ሲወጣ ፊልሙ ምን ያህል አሪፍ እና ጥሩ የታሪክ ፍሰት እንዳለው ብዙዎች ተስማምተው አደነቁት ፤ እኔም ጭምር።
ታሪኩ ስለምን እንደሆነ ፊልሙ ገና ሲጀምር በፅሑፍ ስለሚነግራቹ እኔ አልድከም ግን መካከለኛው ምስራቅ ስለምትገኘው ስለእየሩሳሌም ነው። ስለዚህ የሐይማኖት ፍጭቶች አሉበት።

ይሄንንን 3ሰዓት የሚደርስ ቆይታ ያለው ዳይሬክተሩ ይታይልኝ ያለውን ፊልም version ይፖሰት ?

100 Likes ግን ፊልጋለሁ 👇


ይሄ Masterpiece ፊልም ከተለቀቀ 20 ዓምት ሞላው

እስቲ የዚህ ፊልም ትዝታ ያለበት ንገሩኝ በምን እንደምታሳታውሱት ? በዛውም ርዕሱን




Denzel Is BACCCCK

ይሄ ደግሞ ሁለም ገራሚ ሰዎች የተጣመሩበት ስራ ሊመጣ ነው ሲባል በጣም ነው ደስ ያለኝ
Denzel × Spike Lee

Apple Tv × A24

Trailer በጣም አሪፍ ነው

https://youtu.be/MZ2V8znYMSk



Показано 20 последних публикаций.
OSZAR »