15 May, 19:30
1 May, 23:20
1 May, 22:34
"The first step to beingbetter than everyone isto be different fromeveryone."- Andrew Tate
https://t.me/life5252exipiriance
21 Apr, 11:21
31 Mar, 19:06
30 Mar, 18:05
እስከምንለያይ ድረስ የፍቅር ጥልቀት ምን ያህል እንደሆነ አናውቀውም፡፡❞ Kahlil gibran
17 Mar, 17:42
3 Mar, 08:06
I began revolution with 82 men. If I had to do it again, I do it with] 10 or 15 and absolute faith. It does not matter how small you are if you have faith and plan of action. -Fidel Castro
2 Mar, 10:37
1 Mar, 20:42
አፄ ምኒልክ ለአውሮፓዊው ዲፕሎማት ሙሴ ሸፍኔ በመጋቢት 23 ቀን 1888 ዓ.ም. በጻፉት ደብዳቤያቸው ከገለጹት
https://t.me/life5252exipiriancehttps://t.me/life5252exipiriancehttps://t.me/life5252exipiriance
1 Mar, 18:12
28 Feb, 10:58
ስጽፍ ጭንቀቴ ሁሉ ይለቀኛል፣ ሀዘኔ ይጠፋል፣ መንፈሴ ይታደሳል፣ ተስፋም አደርጋለሁ።በብእሬ ቅዠቴን እራሱ ሳሰፍር እፎይታን ይሰማኛል። አና ፍራንክ
25 Feb, 10:22
"የሆነው ሁሉ እንዳለ ሆኖ አሁንም ቢሆን ሰዎች ከስረ መሰረታቸው ጥሩዎች ናቸው ብዬ አምናለሁ" አና ፍራንክ
22 Feb, 23:15
በአንድ ወቅት ቦብ ማርሌይ ፍጹም ሴት አለች ብለህ ታስባለህ ተብሎ ሲጠየቅ "ፍፁምነትን ማን ያስባል?በመሸ ጊዜ የምናያትና የምታምረው ጨረቃ እንኳን ፍፁም አይደለችም፣ አንዳንዴ ግማሽም ትሆናለች።ባህሩ በጣም ቆንጆ ነው፣ ነገር ግን ጨዋማ እና ወደ ጥልቅ ከገባህ ደሞ ጨለማ ነው።ስለዚህ የሚያምር ሁሉ ፍጹም አይደለም፣ ልዩ ነው።ስለዚህ እያንዳንዱ ሴት ለአንድ ሰው ልዩ ልትሆን ትችላለች።'ፍፁም' መሆንን አትችልም። ነፃ ለመሆን እና ለመኖር ሞክሩ፣ ሌሎችን ለማስደመም ሳይሆን የምትወዱትን ነገር በማድረግ።"
21 Feb, 23:33
"Things do not happen.Things are made to happen." 𝐉𝐨𝐡𝐧 𝐟 𝐤𝐞𝐧𝐧𝐞𝐝𝐲
21 Feb, 11:40
20 Feb, 21:10
Remember
https://t.me/falselife_52https://t.me/falselife_52https://t.me/falselife_52
19 Feb, 10:05
"LUCK IS WHEN AN OPPORTUNITY COMES ALONG AND YOU'RE PREPARED FOR IT."\Denzel Washington\
18 Feb, 19:49
"ጭንቅላት እንዴት የበለጠ ማግኘት እንዳለበት ያስባል:: ልብ ግን እንዴት የበለጠ መስጠት እንዳለበት ያስባል ::"Osho
17 Feb, 21:07
Only from the heart can you touch the sky."#𝐑𝐮𝐦𝐢