#መሠረትሚድያ ዛሬ የሚያስነብባችሁ ሁለት ልዩ መረጃዎች:
1. የክልል ፕሬዝደንቱ በግላቸው የሚያስገነቡት ግዙፍ ህንፃ በአንድ አመት ግዜ ውስጥ እየተጠናቀቀ ነው፣ በብዙዎች ዘንድ ግን 'ብሩ ከየት መጣ?' የሚል ጥያቄን አጭሯል፣ በስፋት እንዳስሰዋለን
2. ለህዳሴ ግድብ የመስከረም ወር ምርቃት የሚውል እና 500 ሚልየን ብር የሚፈጅ አንድ ቅንጡ እና ዘመናዊ ግንባታ በፍጥነት እየተሰራ ነው፣ ይህን ያህል ወጪ የሚያስወጣው ግንባታ ምን ይሆን?
መረጃዎቹን ለማንበብ አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑ ⤵️
https://substack.com/@meseretmedia