ቃል የእምነት ነው.. እምነት ደሞ ከቃል ነው.. ሰዉ ማመንን የሚፈራው የሚታመን አቶ ሳይሆን ራሱ መታመን ስለማይችል ነው.. ቃል መግባት ማለት የሰውን ልጅ ለማዳን ቃል የሰጠውን.. ቃልኪዳኑንም በደም የከፈለውን አምላክ መምሰል ነው እና ቃል ስንገባ በጣም እናስብብበት.. ምክንያቱም ቃልን አለማክበር.. ከእምነት መጉደል.. ተስፋ ሰቶ ተስፋ መንሳት.. ለሰው ብቻ ሳይሆን ለ ራስ በቁም ሞት ነው.. በኛ እስኪደርስ እምነታችን እስኪጓደል ወይ ደሞ ሰዉ ቃሉን ሲያጥፍብን ብቻ ነው የሚገባን.. እሱ ደሞ ከአምላክ ቃል መውጣት.. ከራስ ተጣልቶ ከሰው ተራ ወቶ በእምነት ማጣት መታመም ነው እና ይቅርብን..
ጁምዓ ሙባረክ ❤️🔥
ሰላም ዋላችሁ My People
RASTAFARI 🔥
እምነት ከማጣትም.. እምነት ከማጉደልም የቃል ባለቤት ፈጣሪ አምላካችን ይሰውረን..🤲🏽
ጁምዓ ሙባረክ ❤️🔥
ሰላም ዋላችሁ My People
RASTAFARI 🔥