ነይ ነይ እምዬ ማርያም መዝሙሮች


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Музыка


Buy ads : here
https://telega.io/c/ney_ney_emye_maryam
♦️⛪️የኢኦተቤክ አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ የትኞቹን መዝሙራት ማግኝት ይፈልጋሉ⁉️
👏 የቸብቸቦ መዝሙራት
🎻 የበገና መዝሙራት  
🤲 የምስጋና  መዝሙራት
🙏 የንስሐ  መዝሙራት
💍 የሠርግ መዝሙራት
🌦 ወቅታዊ መዝሙራት
🇪🇹 ለአገር የተዘመሩ
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ @kingo08bot ላይ

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Музыка
Статистика
Фильтр публикаций


ልደታ ማርያም፣ ቅዱስ ራጉኤል፣ ጻድቁ ኢዮብ፣ ነቢዩኤልያስ፣ሐዋርያው በርተሎሜዎስ፣ ቅድስት ሶስና፣ አባ ሚልኪ፣ቅዱስ መክሲሞስ

አክብረን እና አስበን እንውላለን።
🔣#ዕለት:- እሁድ
      #ቀን:- ሰኔ ፩ ፳፻፲፯ ዓ.ም


#የልቤ_ዜማ_ነሽና

የልቤ ዜማ ነሽና
ሰላም ነው ያንቺ ምስጋና
ሞገሴ ነው ስምሽ ለኔ
ስላለሽ ማርያም ከጎኔ

በመገፍት ብኖር እምነቴን አፀናለሁ
በጣቶችሽ  ተይዤ አዲሱ ቀን አያለሁ [፪]
ስማፀን ደጅሽ መጥቼ
ተመለሰኩ ተረጋግቼ
እንደምን አንቺን እረሳለሁ
በምልጃሽ ተፈውሻለሁ

የጠላቶቼን አራስ የሚቀጠቅጠው
የአብራክሽን ፍሬ ተስፍዬን አበራው [፪]
የድኅነት ምክንያት አርጎሻል
ለአዳም ዘር ትምክህት ሆነሻል
የልቤ ብርሃን ፍና
አዛኝት ባንቺ ልፅናና

የአፌን እንጉርጉሮ ምስጋናዬ ወርሶታል
እግሬ ከእረግረግ ወጥቶ በሰገነት ተተክሏል [፪]
  ሐዜኔን የምሻገረው
  ስምሽን እየጠራሁ ነው
  አገኘው ደስታ ሰላም
  ጠርቼ ብዬ ማርያም 

በአብረቅራቂው ፍቅር በዓለሙ ውስጥ ስኖር
ለሙውጣት ዳክራለሁ ማርያም ማርያም እላለሁ [፪]
      ሰምተሻል ልመናዬን
      ወጣሁኝ ያኑን ጥልቁን
      እሳቱን ባንቺ አልፌአለሁ
     በምልጃሽ ደግፌ አለው


እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን( መዝ 150 - 6 )

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ መዝሙሮችን ለማግኘት
ይሄን link በመንካት ይቀላቀሉን 👇👇👇


@ney_ney_emye_maryam
     #ሼር
🙏🙏🙏🙏🙏

    
🕊ለወዳጅ ለዘመዶ ያካፍሉ🕊 
ሀሳብ አስተያየት ካለ @kingo08bot


ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ
ክብር ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ

አነቃኸኝ
አከበርከኝ
ልጄ ብለህ ጠራኸኝ
ነጋ አመሰግንሃለሁ።
ክበር ተመስገንልኝ መድኃኒቴ
ለዘለዓለም አሜን
🔵➕🔵➕🔵➕


Репост из: ሐዋሪያዊ መልሶች
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ኢትዮጵያ እንዲህም ነበረች.. ብሔራዊ መዝሙሯ ከመዘመሩ በፊት አባታችን ሆይ ይጸለይ ነበር.. አሁን ከ60 ዓመት በፊት አካባቢ

ይገርማል ብቻ..

2.3k 0 16 3 108

Репост из: ኤፌሶን~፩
@efeson_2


የአደጋ ጊዜ ቁጥሮች


እስቲ ገብታችሁ like አድርጉልኝ ቤተሰብ 🙏🙏




የትላንትናው live streame እንዴት ነበር?
Опрос
  •   አሪፍ ነው
  •   ማስተካከያ ይደረግበት(ከሃሳብ ጋር 👇)
20 голосов


🟣ሰላም ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ🥰ዛሬ
ማታ 3:00 ላይ live ፕሮግራም ስላለ...

🔹በዝማሬ
🔹በስብከተ ወንጌል
🔹በኪነ-ጥበብ
እና በሌሎች አገልግሎቶች ጸጋው ያላችሁ እህት ወንድሞቻችን እንዳትቀሩ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን🙏


https://t.me/ney_ney_emye_maryam_group?videochat=d0baf38684092c5b83

ኑ መዝሙር እናዳምጥ 😉✌️


@ney_ney_emye_maryam_group

የቻናሉን ግሩፕ ይቀላቀሉ🙏


Репост из: የአእላፋት ዝማሬ | Melody of Myriads
ከኃጢአት ቀጥሎ ኃፍረት አለ። ከንስሓ ቀጥሎ በጌታ የሆነ ደስታ አለ። ነገር ግን ሰይጣን ይህን ቅደም ተከተል አዛብቶብን በኃጢአት ስንደሰት በንስሓ እናፍራለን።
- ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ


#በደምህ_ዋጅተህ

በደምህ ዋጅተህ ያጸናሀትን
ጠብቅልን ቤተ ክርስቲያንን

ጽዮንን ክበቧት ቅጥሮቿንም ዙሩ
ሲል ያመሰገናት ዳዊት በመዝሙሩ /2/

ወልድ ዋህድ ብሎ ጴጥሮስ ሲመሠክር
መሠረት ነህ ብለህ ሰጥተኸዋል እና ክብር/2/

እመሠርታለሁ በአንተ መሰረት
የሲኦል አበጋዝ አይችሉም ለማጥፋት/2/

የቅዱሳን ሀገር የአምላክ ማደሪያ
ምዕራገ ጸሎት የሐጢያት መስተስርያ /2/

እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን( መዝ 150 - 6 )

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ መዝሙሮችን ለማግኘት
ይሄን link በመንካት ይቀላቀሉን 👇👇👇


@ney_ney_emye_maryam
#ሼር
🙏🙏🙏🙏🙏


🕊ለወዳጅ ለዘመዶ ያካፍሉ🕊

ሀሳብ አስተያየት ካለ @kingo08bot


በዕለተ ሰኞ ስንት ፍጥረታት ተፈጠሩ?

ሀ.1
ለ.2
ሐ.7
መ.44



4k 1 10 1 119

ቁጭ ብሎ ቲክቶክ ስክሮል ማድረግ❌

ጸዴ መዝሙር ከፍቶ ቁጭ ብሎ
ስለ ኢየሱስ ማሰብ✅

በዚህ አሳባችንም ይቀደሳል


ሰንበት ማለት አረፈ አቆመ ማለት ነው ።ይህች ቀን ከማንኛውም ስጋዊ ስራ ተቆጥበን የእግዚአብሔርን ውለታ የምናስብበት ቀን ነው ። ሰው ሁሉ እረፍት ያስፈልገዋል ።

#ሰንበት ክቡር ነው
#ሰንበት ቅዱስ ነው
#ሰንበት የእግዚአብሔር ነው
#ሰንበት እሁድ ነው
ከሰንበት እረድኤት በረከት ያድለን ያድላችሁ አሜንን የምህረት ቀን ይሁንልን
አሜን




#ቀስተደመና

ቀስተደመና የኖኅ ቃል ኪዳን መተማመኛ
ቃል ገብቷል በአንቺ እንዳያጠፋን በሞት ዳግመኛ
መድኃኒት ወልደሽ ለጠፋው ዓለም ደስታ የሆንሽ
ሰንደቃችን ነሽ ለዓለም የምንጠቁምሽ

ጌታ ምልክት ይሰጣችዃል
የድንግል ፍሬ ያድናችዃል
የአዳም ታሪክ ተገለበጠ
ሞት በልጅሽ ሞት ስለተዋጠ ፪

አሰልፎናል የክብርህ ዜማ
የመማጸኛ የድል ከተማ
ሞልቶ ይፈሳል ጸጋ ምልጃሽ
ክብራችን በዛ ስናከብርሽ

መልዐክ ነገረን ታላቁን ነገር
እንደምትወልጂው ያለ ወንድ
ዘርጌታ በልቡ ስለሳለሽ
ይህ ሁሉ ፍጥረት ብጽሕት አለሽ




እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን( መዝ 150 - 6 )

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ መዝሙሮችን ለማግኘት
ይሄን link በመንካት ይቀላቀሉን 👇👇👇


@ney_ney_emye_maryam
#ሼር
🙏🙏🙏🙏🙏


🕊ለወዳጅ ለዘመዶ ያካፍሉ🕊
ሀሳብ አስተያየት ካለ @kingo08bot

Показано 20 последних публикаций.
OSZAR »