Фильтр публикаций


በአዲስ ኪዳን አጢያት የሚሰረየው እንዴት ነው? መልሱን ይሆናል የምትሉትን ይንኩት
@free_wave1


የወባ ትንኝ (ቢንቢ ) ከነከሰችን በኋላ ደም ከመምጠጧ ጎን-ለጎን ሽንቷንም ሰውነታችን ውስጥ ትሸናለች ።


🚨ሳይንቲስቶች በበረዶ የተሸፈነች አዲስ ፕላኔት አገኙ

🌟ሳይንቲስቶች ከፕሉቶ ርቃ የምትገኝ አዲስ ፕላኔት አግኝተዋል።

🌟አዲሷ ፕላኔት ከፀሐይ እጅግ ርቃ ስለምትገኝ በበረዶ ግግር የተሸፈነች መሆኗን የሥነ ፈለክ ተመራማሪዎች ገልጸዋል።

🌟ይህ ግኝት የሕዋ ካርታና አፈጣጠርን በአዲስ መልክ ለመቃኘት የሚያስችል መሆኑ እየተጠቆመ ይገኛል።

🌟አነስተኛ ፕላኔቷ በጊዜያዊነት "2017 OF201" ተብላ መሰየሟን ዓለም አቀፉ የአስትሮኖሚካል ሕብረት የአነስተኛ ፕላኔቶች ማዕከል አስታውቋል።

🌟አዲሷ ፕላኔት ፀሐይን አንድ ጊዜ ለመዞር 25 ሺህ የምድር ዓመታትን እንደሚወስባት የግኝት ቡድኑን የመሩት ሲሃዎ ቼንግ አስታውቀዋል።

🌟ለንፅፅር ያህል ሲያቀርቡትም ፕሉቶ በፀሐይ ዙሪያ አንድ ጊዜ ለመዞር 248 የምድር ዓመታትን እንደሚፈጅባት ገልጸው፤ አዲሷ አነስተኛ ፕላኔት ግን ከፕሉቶም እጅግ ርቃ ስለምትገኝ በፀሐይ ምህዋር የምታደርገው ጉዞ የተራዘመ መሆኑን አንስተዋል።

እጅግ ዘመናዊ የሆነ ቴሌስኮፕን በመጠቀም የተገኘችው አነስተኛዋ ፕላኔት ለተጨማሪ ምርምሮች በር ከፋች መሆኗን ናሳ አስታውቋል።


✔️ድመትና የድመት ዝርያ የሆኑት ነብር፣ አንበሳ፣ ዳልጋ አንበሳ፣ አቦሸማኔ፣ ፑማ፣ ጃጉዋር፣ የተራራ ነብር ወዘተ ግልገሎቻቸውን በምላሳቸው የመላስ ልማድ አላቸው። እንዲሁ ሲያዩት ተባይ ለመልቀም ይመስላል። እርግጥ ነው ቅንቅንና ቁንጫን የመሰሉ ተባዮችን እንደሞረድ በሚሻክረው ምላሳቸው ጥርርግ አድርገው የሚያነሱላቸው መሆኑ ዕውነት ነው።

✅ በቅርቡ የወጣ ጥናት እንደሚያሳየው እናቶች የግልገሎቻቸውን አካል የሚልሱት በዋነኛነት አጥንታቸው እንዲጠነክርና ሲቀጥል ደግሞ ፍቅራቸውን ለመግለፅ ነው።

✅እናቶች ከምላሳቸው የሚያመነጩት ምራቅ የግልገሎቹን አጥንት የሚያጠነክር ቅጥራን(hormone) ይዟል ይላል


t.me/snelbonawi
t.me/snelbonawi


በደም ልገሳ ምክንያት HIV የተያዘው ሰው ምላሽ

ታዋቂው አሜሪካዊ ቴኒስ ተጫዋች አርተር ሮበርት አሽ በአሜሪካ ዴቪድ ካፕ ቡድን የተመረጠ የመጀመሪያው ጥቁር ተጫዋች ሲሆን ሶስት ጊዜ የግራንድ ስላም ሽልማትንም አሸንፏል፡፡

አርተር  በ1983 ላይ የልብ ቀዶ ጥገና ባደረገበት ወቅት በስህተት በኤድስ የተበከለ ደም ተሰቶት 1993(እ.ኤ.አ) ለሞት ሊበቃ ችሏል፡፡

ታድያ አርተር አሽ ከመሞቱ በፊት ከአድናቂዎቹ በርካታ ደብዳቤዎች የተቀበለ ሲሆን ለአንደኛው የሰጠው መልስ ዘላለም ሲታወስ ይኖራል፡፡

አንዲህ ይል ነበር ጠያቂው
"አምላክ እንዲህ ላለው መጥፎ በሽታ ለምን አንተን መረጠ?"

ለዚህም አርተር አሽ እንዲህ ብሎ መለሰ:
"50 ሚሊዮን ሕፃናት ቴኒስ መጫወትን ይወዳሉ፤

5 ሚሊዮን እንዴት መጫወት እንዳለባቸው ተምረዋል፤

500 000 ፕሮፌሽናል ይሆናሉ፤

50 ሺዎች ውድድር ዙር ውስጥ ይገባሉ፤

5 ሺ ግራንድስላም ላይ ይወዳደራሉ፤

50 ዌምበልደን ላይ ይሳተፋሉ፤

4 ግማሽ ፋፃሜ ይገባሉ፤

2 ለፍፃሜ ይደርሰሉ፤

1 አሸናፊ ይቀራል፤

ያኔ ዋንጫውን ሳነሳ ለምን እኔን መረጥከኝ ብዬ ፈጣሪዬን አልጠየኩትም ነበር፤ ስለዚህ አሁን በህመም ላይ ስለሆንኩ ፈጣሪዬን ለምን እኔን ብዬ የመጠየቅ ሞራል የለኝም፡፡ ሲል መልሷል


ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን።
— 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:15


የአንበሶች ጎፈር እንዲሁ ለውበት ብቻ አይደለም የተሰጣቸው ከነዛ ሃይለኛ አከርካሪ ሰባሪ ንክሻ ና ቡጢ ሚተርፉት በዚህ ጎፈርነው!

🔵ጎፈሩ በበዛ ቁጥር የመከላከል አቅሙም ከፍተኛ ነው! በተጨማሪም ደግሞ ሴት አንበሶች ጠቆር ብሎ በዛ ያለ ጎፈርባላቸው ወንድ አንበሶች ይማረካሉ!


ጃ ጉ ዋ ር
🐅   🐅

🐅
ጃጉዋር የሚለው ቃል የተገኘው ከህንድ ቋንቋ ሲሆን ትርጉሙም በአንድ ምት ብቻ ጠላቱን የሚገድል ማለት ነው።

🐅
ጃጉዋር በማታ ብቻ የሚንቀሳቀስ፣ በመንጋ መኖር የማይሻ ብቸኛ ነዋሪ እንስሳ ሲሆን ድንገተኛ ጥቃት የሚያደርስ የደፈጣ አዳኝ ነው። የሚኖርበትን ዋሻ የሚያጥረው በእዳሪውና በዛፎች ነው።

🐅
ጃጉዋሮች አንድን ግዙፍ እንስሳ የሚገድሉት ጭንቅላቱ ላይ አንድ ምት በማሳረፍና በአንድ ጊዜ ንክሻ ብቻ ነው።

🐅
ጃጉዋር አጋዘንን የመሰለ ጉልበተኛ እንስሳ በአንድ የጡጫ ምት ወይም አንድ ጊዜ በመቧጠጥ ብቻ መግደልና መመገብ ይችላል።

🐅
ጃጉዋር በግዝፈትና በጉልበት ተወዳዳሪ የሌለው የድመት ዝርያ ነው። ከድመት ዝርያዎችም ውሃ ውስጥ መዋኘት የሚወደው ጃጉዋር ነው።

🐅
ሜላኒስቲክ የተባሉት የጃጉዋር ዝርያዎች ሙሉ ለሙሉ ጥቁር ናቸው።

🐅
ጃጉዋሮች ሁሉ ሲወለዱ ዓይነ-ስውር ናቸው ዓይን የሚያበቅሉት ከተወለዱ በኋላ ነው።

🐅
ጃጉዋር ሥጋ በል እንስሳ ቢሆንም ከእፅዋት ዘር ግን በጣም የሚወደው ፍራፍሬ አለ። እሱም አቮካዶ ነው።

🐅
ጃጉዋር በሰዎች የሚታደነው ስለ ቆዳው ውበት ነው።

🐅
በአሁኑ ጊዜ በዓለማችን ላይ ያሉት የጃጉዋሮች ቁጥር ከ6 ሺህ አይበልጥም።

🐅
ጃጉዋርን የሚያስፈራው ወይም ስጋት ውስጥ የሚከተው ብቸኛ ፍጥረት አናኮንዳ የተባለ የእባብ ዝርያ ብቻ ነው።
━━━━━━━

አንብበው ከወደዱት
👍👍


በታይላንድ ውስጥ ያሉ ምግባር የጎደላቸው የፖሊስ መኮንኖች ሄሎ ኪቲ የእጅ ማሰሪያን እንደ ምልክት እንዲለብሱ ይደረጋል።

Subscribe to our you tube channel
http://youtube.com/@jesus_lights
http://youtube.com/@jesus_lights


አንበሳ አዲስ አበባ ሲገባ አቀባበል ተደረገለት።

I አዲስ ዙ ፓርክ አዲስ አንበሳ አገኘ። አንበሳውም አዲስ አበባ ሲደርስ በሞተረኛ ታጅቦ በደማቅ አቀባበል ወደ ፓርኩ ገብቷል


Viva fast መረጃ


ፍቅር ውስጥ መሆን አንድን ሰው Creative እንዲሆን ያደርገዋል ይላል አንድ የአመስተርዳም ዩኒቨርስቲ ጥናት! ስታፈቅሩ አዳዲስ ሃሳቦች፣ ጥሩ ጥሩ እሳቤዎች ወደ አዕምሯቹ ይመጣል ይላል ጥናቱ!


በስልኩ ምክንያት አንገቱን ማንሳት ያቃተው የ25 ዓመቱ ጃፓናዊ

ለቀናት የሞባይል  ስክሪን ማየትን በመልመዱ ይህ ወጣት "የወደቀ ጭንቅላት ሲንድሮም" ተብሎ በሚታወቅ በሽታ ተይዟል።

ከባድ የአንገት ህመም፣ ምግብን መዋጥ ፣መቸገር  ፈጣን የክብደት መቀነስ እንዲሁም ከጭንቅላቱ ጀርባ ላይ እብጠት አጋጥሞት ነበር።

አንገቱን ወደነበረበት መመለስ የቻሉት የአከርካሪ አጥንቱን በሚጠግኑ ብሎኖች አማካኝነት ብቻ ነበር።


ሳይኮሎጂ እንደሚለው ከሆነ ሰዎች ብዙ ጊዜ ስለኛ የሚሰማቸውን ስሜት በሀቀኝነት ከቀን በተሻለ እኩለ ሌሊት ላይ በሚኖር ንግግርወይም Texting ላይ ይነግሩናል!!

✔️ ይሄም የሚሆነው አካላችን እየተዳከመ በመጣ ቁጥር ይበልጡን ሀቀኛ እና ግልጽ እየሆነን ስለምንሄድ ነው ይለናል!!!


የመጀመሪያው  የስልክ ጌም የነበረው 'Tetris' የተባለው ጌም ሲሆን በ1994 ነበር ለመጀመሪያ ጊዜ በ'Nokia' ስልክ አምራች ኩባኒያ ነበር ይፋ የሆነው::


🤔ይህንን ያውቁ ኖሯል❓

የእንቁላል 7 አስገራሚ የጤና በረከቶች!

1. ለአእምሮ ጤንነት አስፈላጊ ነው!
እንቁላል ክሎሪንን ለአእምሮ በመመገብ ጤንነቱን ይጠብቃል፡፡

ክሎሪን መልዕክት አስተላላፊ በመሆን ያገለግላል፡፡ አስኳል ውስጥ የሚገኝው ፎሌት ንጥረ ነገር የነርቭ ሴሎችን በመጠበቅ አእምሮ ተግባሩን በትክክል እንዲወጣ ያደርገዋል፡፡

2. ለጡት ካንሰር የመጋለጥ እድልን ይቀንሳል!

እንቁላል የሰውነታችንን በሽታ የመከላከል አቅምን በከፍተኛ ደረጃ ይጨምራል፡፡ የተለያዩ ጥናቶች እንደሚያሳዩት በሳምንት ቢያንስ 6እንቁላል መመገብ በጡት ካንሰር የመጋለጥ እድላችንን በ44% ይቀንሳል፡፡

3. ለአይን ጤንነት ይጠቅማል!

2 ካሮቲኖይድ፣ ሉቲይንና ዜክሳንቲን የጠራ እይታ እንዲኖረን እና አይናችን ጤናማ እንዲሆን ይረዱናል፡፡ እንቁላል ተመጋቢ ከሆኑ ከካታራክትና ከፀሃይ ጐጂ ጨረር ከመጋለጥ ይከላከልልዎታል፡፡

4. የፀጉር እና ጥፍር ጤንነትን ለመጠበቅ!

በሰልፈር የበለፀገ አሚኖ አሲድ በእንቁላል ውስጥ ይገኛል፡፡ የጥፍር ጤንነትና ጥራትን ይጨምራል፡፡ ሌሎች እንደ ብረት፣ ዚንክና ሴሊኒየም ለፀጉር ጤንነት የበኩላቸውን ድርሻ ይወጣሉ፡፡

5. የሰውነት ክብደትን ያመጣጥናል!
በፕሮቲን የበለፀገ ስለሆነ የሰውነት ክብደትን ለመጨመር ተመራጭ ነው፡፡

እንቁላል ስንጠቀም ከመጠን በላይ እንዳንመገብ አስተዋጽኦ ያደርጋል።

6. አጥንታችን ጠንካራ እንዲሆን ያደርጋል!

እንቁላል ከፍተኛ የቫይታሚን ዲ፣ ፎስፈረስና ካልሲየም መጠን አለው እነዚህ በአንድነት በመሆን የአጥንት ችግርን ይከላከላል፡፡

7. ከድንገተኛ የልብ ህመም፣ የደም መርጋትና ድንገተኛ ከሆነ የጭንቅላት ውስጥ ደም መፍሰስን ይከላከላል፡፡


ይህ ቦታ '' Kazungula quadripoint'' ይባላል የአራት የአፍርካ ሀገራት ዛምቢያ ፣ ናሚቢያ ፣ ቦትስዋና እና ዚምባቡዌ አንድላይ የሚገናኙበት ቦታ (ድንበር) ነው።


2% የአለም ሰዎች ብቻ አረንጓዴ አይን አላቸው ።


🇮🇩ኢንዶኔዥያ በአለማችን ብዙ አጫጭር ሰዎችን የያዘች ቀዳሚ ሀገር ናት ።


ይሄንን ያውቃሉ ?

በኛ አለም ላይ ከሚገኙ ዛፎች መካከል እጅግ እድሜ ጠገቡ ዛፍ "Methuselah" ተብሎ የሚጠራ ሲሆን 4853 ዓመትን በዚህ አለም ላይ ኑሯል።

Показано 19 последних публикаций.
OSZAR »