"በፈጣሪ ተስፋ አልቆርጥም"አባት
📌ለ20 አመት በእንቅልፍ ውስጥ ያለው የሳውዲው ልዑል
ልኡል አል ዋሊድ ቢን ካሊድ ቢን ታላል በ1997 ነበር በመኪና አደጋ ምክንያት ኮማ ውስጥ የገባው። ነገር ግን ከዛን ጊዜ ጀምሮ ሊነቃ አልቻለም። ዶክተሮች "ህይወቱ ይቋረጥ" የሚል ሀሳብ ቢያመጡም አባቱ ልዑል ካሊድ ግን በፍፁም አይደረግም "በፈጣሪ ተስፋ አልቆርጥም"ያለ ሲሆን የአለም ህዝብ ዱአ(ፀሎት)እንዲያደርጉላቸውም ተማፅኗል።
📺https://youtu.be/1KOhffyyHkg
አሁናዊ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት
የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4