ETHIO LIVERPOOL


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ቻናል በደህና መጡ።
➠ በቻናላችን ስለ ሊቨርፑል ፦
🔴|| ዝውውሮች
🔴|| ውጤቶች
🔴|| የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴|| የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳዎችና
🔴|| ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Buy ads:
https://telega.io/c/Ethioliverpool143
@NATI_YNWA
@atsbaha12
2025 | ETHIO LIVERPOOL

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


📸 | ከ አንድ እስከ 20 ያለውን የሊግ ክብር ማሸነፍ የቻሉ የክለባችን የተለያዩ ስብስቦች

@ethioliverpool143
@ethioliverpool143


ምንም እንኳን ባየርን ሙኒክ ካቀረበለት ያነሰ ቢሆንም ሊቨርፑል ፍሎሪያን ዊርዝን ጥሩ ክፍያ ይከፍለዋል ፣ እንደ ስኬቱ መጠን ደመወዙ በአመት ከ20-22 ሚሊዮን ዩሮ እንደሚሆን ይጠበቃል።

[Axel Hesse]

@Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143


እንዴት አደራችሁ ቤተሰብ 🙌

መልካም ቀን ❤️

@Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143


አዲስ የወጡ መረጃዎችን የዘገበው የሁለተኛ ዙር ጥያቄያችንን ስናቀርብ ከ ፖል ጆይስ እና ዴቪድ ኦርንስተይን ቀድሞ ትክክለኛውን ዋጋ (109.4 ሚሊዮን ፓውንድ) የተናገረው ጋዜጠኛ ነው ፤ ይህም ማለት አሁን በተባለው ዋጋ አከባቢ እስከ ነገ ድረስ ከስምምነት እንደርሳለን 💣🚨

ደህና እደሩ የነገ ሰው ይበለን 👋

በመሃል አዲስ መረጃ ካለም እናደርሳችኋለን ❤️🙏

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143


ሊቨርፑል በፕሪምየር ሊጉ ታሪክ ውዱ ዝውውር ሊያደርግ ነው። ቪርትዝ ለዚህ ዝውውር ከሪያል ማድሪድ፣ ባየር ሙኒክ እና ማን ሲቲ የቀረበለትን ጥያቄ ውድቅ አድርጓል። [Axel Hesse] 🥇

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143

5.4k 0 13 27 301

🚨 ፍሎሪያን ቪርትዝ በሊቨርፑል የሚያገኘው ሳምንታዊ ደሞዝ በባየር ሙኒክ ሊያገኘው ከነበረው ያነሰ ነው። የእሱ ፍላጎት ጥሩ ፕሮጀክት ብቻ ነበር።

ሊቨርፑል በእንግሊዝ ታሪክ እጅግ ውድ የሆነው ዝውውር ሊያደርግ ተቃርቧል ፤ የዝውውር ዋጋው ከ135 ሚሊዮን ዩሮ በላይ ይሆናል። [Axel Hesse] 🥇

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143

5.4k 0 5 17 240

🚨💣 ፍሎሪያን ዊርትዝ ወደ ሊቨርፑል ሊሄድ ነው። ስምምነቱ ሊዘጋ ተቃርቧል።

🎖[Fabrizio Romano via Live on DAZN]

@Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143

6.7k 0 21 95 605

ሊቨርፑል ይፋ ሲያደርግ እንዲህ ቢያደርገውስ No more 10 😂😭

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143

7.3k 0 1 23 343

የፍሎሪያን ቪርትዝ ምርጥ ምርጥ እንቅስቃሴዎች በቪድዮ ቻናላችን ተለቋል ይመልከቱ 👉 Florian

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143

7.6k 0 2 20 248

ይህ ፖስት እውን እስኪሆን የጓጓ 😍🔥

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143

7.9k 0 5 46 572

ሁሉም ነገር ግልፅ ይመስላል ፣ በቅርቡ መምጣቱ አይቀርም... 🔜🇩🇪

@EthioLiverpool143 @EthioLiverpool143

7.9k 0 3 29 476

ፍሎሪያን ቪርትዝ በIG ገፁ

"እኔ 10 ቀጥርን እፈልጋለሁ ማነው ያለው? ተጨዋቾችን አከብራለሁ"

"የተፃፈውን ሁሉ አትመኑ"

@EthioLiverpool143 @EthioLiverpool143

7.9k 0 16 77 588

HabtamBet ሀብታም ቤት dan repost
⚡️የሀብታም ቤት 15,000,000 ብር ሽልማት እንደቀጠለ ነው! 🤑

🎉 የዕለቱ የግንቦት 26 አሸናፊ የሆኑት 100 ዕድለኞች ታውቀዋል ፣ 500,000 ብርም ተሸልመዋል!🏆

እናንተም ለማሸነፍ ምን ማድረግ እንዳለባችሁ ልንገራችሁ 📢

➡️በ 50 ብርማንኛውም የሀብታምቤት ጌም ላይ መድበው ሲጫወቱ አንድ ትኬት ያገኛሉ🎟
➡️በተደጋጋሚ በ50 ብር እና ከዚያ በላይ ሲጫወቱ ተጨማሪ ትኬቶችን ያገኛሉ🤑
➡️ማግኘት የምትችሉት የትኬት ቁጥር ገደብ የለውም🚫
➡️ብዙ ትኬት ባላችሁ ቁጥር የማሸነፍ እድላችሁ እየሰፋ ይሄዳል🔥

💯በየቀኑ አሸናፊ ለሚሆኑትም 100 ሰዎች ለያንዳንዳቸው 5000 ብር በአጠቃላይም 500,000 ብር ይሸለማሉ!🤑

እዚህ ጋር የዛሬን የአሸናፊዎቹን ዝርዝር ማግኘት ትችላላችሁ! 👉 https://habtam.bet/raffle/compaign/13

🥳 የዛሬ አሸናፊዎቹ ይሄንን ይመስላሉ!
🚀 የነገ አሸናፊዎቻችን ደግሞ እናንተ ልትሆኑ ትችላላችሁ!

✅ በደምብ ተጫወቱ
🎟 ትኬታችሁን ሰብስቡ
💰 ተሸላሚ ሁኑ!

✨ ይመቻችሁ! ✨

☎️ማንኛውም መረጃ እና ጥያቄ በ 0989544444
ደውለው ያግኙን!

✌😉😆😂😃🙏

———👉❗️| Bet Responsibly | 21+❗️ 👈———

habtam.bet⛓️
Telegram 📱 | Facebook 📱 | Tiktok 📱


🗣 | ናጌልስማን ከነገው ጨዋታ በፊት በዊርዝ ትኩረት ላይ፡-

“ሁኔታው እያስጨነቀው እንደሆነ አላስተዋልኩም ፣ እኔ እንደማስበው እያንዳንዱ ተጫዋች ፣ አሰልጣኝ ፣ ምንም ቢሆን ዝውውር ሲቃረብ አንድ ወይም ሁለት ሃሳቦችን መያዝ የተለመደ ነው። ይህም የዚህ አካል ይመስለኛል።"

🗣 | ጁሊያን ናጌልስማን ዊርዝ ነገ ይጫወት እንደሆነ ሲጠየቅ:

"ፍሎ [ዊርዝ] ይጫወታል! እሱ ላይ ምንም አይነት የጉዳት ፍርሃት ወይም ምንም ነገር አይሰማኝም። እሱ ከእኛ ጋር መጫወት እና ስኬታማ መሆን የሚፈልግ ተፎካካሪ ተጨዋች ነው።"

@EthioLiverpool143 @EthioLiverpool143


ለሳዑዲዎች ቅርብ የሆነው ምንጭ Ben Jacobs እንደዘገበው ከሆነ አል ናስር ለሉዊስ ዲያዝ ዝውውር ጥያቄ ለማቅረብ ወደ ሊቨርፑል ሊቀርቡ ነው ፣ የተጨዋቹ ዋጋ እስከ 85 ሚሊዮን ዩሮ ድረስ ሊሆን ይችላል።

ባርሴሎናም ሌላኛው አማራጭ ነው ፣ ኮሎምቢያዊው የ28 አመት የመስመር አጥቂ ወደ ሳዑዲ መሄድ ይፈልግ እንደሆነ ግልፅ አይደለም ነገርግን ተጨዋቹ ከአል ናስር ከፍተኛ ኢላማዎች መካከል አንዱ ነው ሲል ዘገባው ላይ አስፍሯል።

@EthioLiverpool143 @EthioLiverpool143

7.7k 0 3 46 115

🔺 ሊቨርፑል ኬልኸርን ለብሬንትፎርድ መሸጡ ተከትሎ ከሪንግሞን ሬንጀርስ ጋር ባደረጉት ስምምነት ወደ 20% ክፍያ ለተጫዋቹ ቀድሞ ክለብ የሚከፍል ይሆናል ፤ ክፍያውም ወደ €3m ይጠጋል።

@EthioLiverpool143
@EthioLiverpool143

7.8k 0 2 33 169

ናት ፊሊፕስ እና ሬስ ዊልያምስ በተመሳሳይ በዚህ ክረምት ሊቨርፑልን ይለቃሉ ተብሎ ይጠበቃል።

[James Pearce] 🥈

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143

8k 0 2 7 157

ታይለር ሞርትን በዚህ ክረምት ሊቨርፑልን ይለቃል።

🥇[James Pearce]

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143

8.1k 0 4 38 296

🔻 | ከዛሬ ሶስት ዓመታት አስቀድሞ በ2022 ክለባችን በዌምብሊ ስታድየም ከምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ጋር ያደረገው የፍፃሜ መርሀግብር አሸናፊነት ካለዚህ ሰው አይሳካም ነበር ......

በወቅቱ የተሻረችውን የማቲፕን የቴስታ ግብ የአርኖልድና ካይ ሀቨርትዝን ፍጥጫ ያስመለከተን የፍፃሜው 90' ደቂቃዎች ተጠናነቀው ከጭማሪ ደቂቃዎች በኋላ ተቀይሮ የገባው አየርላንዳዊው ባለውለታ ኮአሚን ኬሌኸር 21 የፍፁም ቅጣት ምቶችን ባስመለከተን የመለያ ምት 11ኛው ግብ ያስቆጠረው ተጨዋች ነበር ።

አሁን በንቦቹ ቤት አዲስ ህይወትን ይጀምራል ለክለባችን 67 ጨዋታዎችን ያከናወነው ኬሌኸር እነሆ ዛሬ በይፋ ተሰናብቷል !

all best for you 🙌

@Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143

8.8k 0 3 14 275

This Moment 🥹🫶🏻

@Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.
OSZAR »