🔻 | ስኮትላንዳዊው የግራ መስመር ተመላላሽችን አንዲ ሮበርሰን የትሬንትን ስንብት ተከትሎ በሊቨርፑል ደጋፊዎች መሀከል የተፈጠረውን የእይታ መዛባትን በመገንዘብ ለትሬንት የስንብት መልዕክቱን በማህበራዊ ትስስር ገፅ ላይ ሲፅፍ ይህን ብሏል ።
"ወንድሜ ስለ አንተ ማውራት ከየት ልጀምር እችላለሁ ? ከልጅነትህ አንስቶ አዋቂ እስክትሆን ድረስ ባለፉት 8 ዓመታት ያበረከትከውን አስተዋፅኦ መመልከት ትልቅ ሀሴት ነው"
"በልምምድ ሜዳችን ዙርያ ትናፈቃለህ በሜዳ ላይም ጭምር እንዲሁም እጅጉኑ ትናፈቃለህ"
"ብቻ በክለቡ ላይ በጥረትህ ያስቀመጥከውን ወዝህ ለሰጠኸን አስደሳች ምሽቶች እናም ለክለቡም ሆነ ለኛ ላበረከትከው አስተዋፅኦ በእጅጉኑ በሚገባቸው ልክ እንዲታሰቡና ቦታ እንዲሰጣቸው አመኛለሁ"
ሲል ተናግሯል፤ከንግግሩም ለመረዳት እንደሚቻለሁ ከሊቨርፑል ደጋፊዎች ወደ ትሬንት ያዘነበለው ተቃውሞ ትሬንት በክለቡ ያሳረፈውን አሻራ በከንቱ እንዳያጠለሸው ተመኝቷል !
እኛም ብንሆን ገና በወጣትነት ዕድሜ ላይ ያለውን ተጨዋች በአዲስ ፈተና እና የእግርኳስ ህይወት ወደ ሌላ ክለብ መሄዱን ተከትሎ መጥላት ተገቢ ነው ብዬ አላስብም።
ተጨዋቹም ለክለባችን ላበረከተው አስተዋፅኦ የሚገባውን ሽኝትና ክብር ልንሰጠው ይገባል፤ምንም ቢሆን ባርሳ ላይ ያደረግነው የአውሮፓ መድረኩ የግማሽ ፍፃሜ ገድል ካለሱ የተሟላ አልነበረም ።
ብቻ በሄደበት ሁሉ ደጉን ይቅናው 🙌
@Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143