አዝግ😂😁🤭


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


"ሰላም ውድ የአዝግ ቤተሰቦች ይሂ የአዝግ 1ኛ ቻናል ነው" 2ተኛ ቻናላችን👇
@A_Z_dbrt👈Join
ለማስታወቂያ ስራ ሆነ ለምንም ጉዳይ👇
@Lijabi21 👈 ማናገር ይችላሉ🙏
365+ ቀን ማዛግ ነው ስራችን😂
     
♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲            
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳ
😂😁🤭Join us➜

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


በቅጥነትህ ሚያሾፉብህ ልጆች ጋር በለሊት ወጩ ወታቹ




መጋኛ አንተን ስቶህ እነሱን ሲያጮላቸው 😋😁


#Sex የሚለውን ቃል😳 ለምንድነው ለብለግና ምንጠቀመው🤔

Sex ማለት #ፆታ ማለት አይደል😳😏😁😅


😁 ተነሱ😭


አላቹሁ……?


በሰላም ያዋለን በሰላም ያሳድረን🙏


A.G😁 ድብርት dan repost
በሰኞ ምድር ትምህርት የላቹም የሚል ቃል መስማት መታደል ነው😭❤


የትኛው  መቅደም አለበት ???

🤩1.ትዳር _ገንዘብ_ፍቅር

🥰2.ፍቅር_ትዳር_ገንዘብ

❤️3.ፍቅር_ገንዘብ_ትዳር

😇4.ገንዘብ_ፍቅር_ትዳር


    1🤩     2🥰    3❤️    4😇


A.G😁 ድብርት dan repost
ሞቀኝ😊


እዚ ቻናል ላይ ማን ይበዛል……?
So‘rovnoma
  •   ሴት
  •   ወንድ
16 ta ovoz


ውሎ እንዴት ነበር

የኔ 😭


ለሴቶች ብቻ☺️

ዝም ብለሽ😋

አፈቅርካለው በይኝ


"C" በአማርኛ አንደ "ጨ" ናት
     ብለው ነግረውህ
"Coca cola,cat" ን ጮጫ ጮላ እና ጫት ብለህ ያነበብከው ልጅ ግን
ትውልድ ቢረሳህ እኔ አልረሳህም😁


አንዳንድ ሰዎች ግን ታግሰው የሚቆዮት አንዴ ጨክነው ከሄድ እንደማይመለስ ስለሚያውቁት ነው💔


ዜና ላይ..."ለውርስ ብሎ ሙሉ ቤተሰቡን የገደለው ወጣት #በቁጥጥር ስር ዋለ" 
.
.
.
.
.
😳Father እኔን...👀
🤣😅


A.G😁 ድብርት dan repost
👙ራቁቷን የሆነች ሴት በ 10 ደቂቃዎች ውስጥ 1000 like🙊ታገኛለች 😡

ግን እስቲ ለዚች ምስኪን እናት ምን ያህል like ይገባታል?😢...


ጥያቄ ለሁላችሁ እእ
ለምንድንነው ??ደስታ እንደዚህ የራቀን ቆይ😏፣ #ፈላ_እያለን እኮ ጀለስን ሚስጥር ልንገርህ ብለን ጠጋ ብለነው ጆሮው ላይ "ኩርርርርር" ካልን #ሳምንት ሙሉ እንስቅ ነበር😁 

በድጋሚ ልናገኘው የተጫወትነው ኤን life ያሳለፈ ብቻ ይችን React እናድርግ😢🥰


ከጀለስ ጋ በታክሲ እየሄድክ ከጋቢና ዞሮ ሂሳብ ከፍያለው እንዳትከፍል ብሎ ሲጮህ

ሙሴ ራሱ ቀይባህርን ለሁለት ከፍሎ እንዳንተ አልጮኸም 🤦

      


መለመን ሲሰለችክ 😢

ያኔ🥺

ምርጫክን ትመርጣለክ😔


🚨 ታላቅ የማስታወቂያ ቅናሽ አድርገናል 📢

💓በተወዳጁ ቻናላችን ምን ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ🚩

👉 የ" ቻናል ማስታወቂያ "🔺
👉 የ ሙዚቃ ማስታወቂያ🔹
👉 የ ድርጅት ማስታወቂያ🔻
👉 የቡቲክ ልብሶች ማስታወቂያ🔺
👉 የዩቲዩብና የቴሌግራም ቻናል ማስታወቂያ🔹
👉 ትሪትመንቶች 🔻
👉 Consultancy🔺
👉 Technology accessories 🔹
👉 ማንኛውም የትምህርት ማስታወቂያ እና🔺
👉 ሌሎችንም ሽያጮች ያስተዋውቁ💡

✅ይሄን ልዩ ቅናሽ በመጠቀም በእጥፍ ያትርፉ።✅

👮አሁኑኑ ያናግሩን ➡️👇
     
✅ 𝐈𝐧𝐛𝐨𝐱 ➻ 
@Lijabi21
🔻 𝖋𝖔𝖗 𝖘𝖕𝖆𝖒 ➻

@Azg_promoshnbot
ታላቅ
የማስታወቂያ ቅናሽ አድርገናል 📢



👮አሁኑኑ ያናግሩን ➡️👇
     
✅ 𝐈𝐧𝐛𝐨𝐱 ➻ @Lijabi21
🔻 𝖋𝖔𝖗 𝖘𝖕𝖆𝖒 ➻

@Azg_promoshnbot


😄መሳቅ ይፈልጋሉ?
ኦ በምድር ላይ ማን መሳቅ ማይፈልግ ሰው አለ እንግዲያውስ ከኛጋር  ፍክት ፈታ  ይበሉ😂

! ከዚ ቻናል Leave ማረግ አይፈቀድም!  ከኛጋር ይቆዮ በእውነት ይወዱናል😉

👇ለሀሳብ አስታዬት
@Lijabi21

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.
OSZAR »