Drone show‼️
የአብይ አህመድ ውሸት ሲጋለጥ
በትናትናው ዕለት በአዲስ አበባ በአፍሪካ የመጀመሪያ እና ትልቁ የተባለ በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢኒስቲትዩት እና በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር በጋራ የተዘጋጀ ተብሎ ከ1500 በላይ ድሮኖች የተሳተፉበት drone show መሆኑን የመንግሥት ሚዲያዎች ዘግበዋል።
እውነታው ግን
ይህንን የ drone light show ያካሄደው በዓለም ላይ ታዋቂ የሆነው MIRS Innovate በሚባል የሚጠራው የsingapore company መሆኑን ከካምፓኒው የፌስቡክ ገፅ ላይ ተመልክተናል።
ይህ የ drone show company በአለም ላይ እየተዘዋወረ በተለያዩ በአላትና ዝግጅቶች ላይ Drone light show የሚያቀርብ ድርጅት ነው። ይህ ድርጅት በቅርቡ በ Vietnam 10,518 drones ለ show በመጠቀም Guinness world record መስበር የቻለ ድርጅት ነው።
መክፈል ለቻለ ለማንኛውም ሰው ይህን service ይሰጣሉ፣በዛውም ራሳቸውን ያስተዋውቃሉ።
The drone show is good for technological inspiration but It would have been better if it said in partner with MIRS innovate.
Check here ከታች ባለው ሊንክ ያረጋግጡ👇👇👇
https://www.facebook.com/reel/1773069993304103/?app=fbl