አቴርሳታ ፕሮፋይል Pictures


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Din


በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ኦርቶዶክስ ነዎት ?
💥• ለማስታወቂያ @Mark_promo
ፕሮፋይል የሚያረጉት ፎቶ አጥተው ተጨንቀዋል ?
ይቀላቀሉን ለወዳጆም ያጋሩ ።🙏 ምርጥ ምርጥ ሀይማኖታዊ Pictures ያገኛሉ ።

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Din
Statistika
Postlar filtri


Wave boy dan repost
📢BAAGHI 4 ተለቀቀ
ፊልሙን በጥራት ያለምንም መቆራረጥ ለመመልከት ከስር ይጫኑ👇




🟡• ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲያውንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 50-150 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ቻናሉን ከስር ያሉትን በመንካት ቶሎ ይቀላቀላሉ


😍• እመኑ በክርስቶስ •😍

የማይነጋ ሌሊት
ማያልፍ ቀን የለም
ሁሉ ይቻለዋል
ጌታ መድሀኒአለም
ፍቅር ነው ዘለዓለም
ደግ አባት ለልጁ
ሁሌ ተዘርግታ
ትኖራለች እጁ


♡ ㅤ  ⎙ㅤ    ⌲        ✉️   
   Lᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ቶሎ ቶሎ እንድንለቅ ሪያክሽን እንዳይረሳ ❤️

     ➪  @ORTHODOX_PROFILES
     ➪  @ORTHODOX_PROFILES


ልቤ ያውቀዋል ያደረክልኝን ነገር ... ! 🙏


♡ ㅤ  ⎙ㅤ    ⌲        ✉️   
   Lᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ቶሎ ቶሎ እንድንለቅ ሪያክሽን እንዳይረሳ ❤️

     ➪  @ORTHODOX_PROFILES
     ➪  @ORTHODOX_PROFILES


❤️

“ እርሱ ስለእናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት - 1ጴጥሮስ 5:7 ”

🙏

♡ ㅤ  ⎙ㅤ    ⌲        ✉️   
   Lᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ቶሎ ቶሎ እንድንለቅ ሪያክሽን እንዳይረሳ ❤️

     ➪  @ORTHODOX_PROFILES
     ➪  @ORTHODOX_PROFILES


🟡• ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ ይህን ምርጥ ቻናል እናስተዋውቃቹ  🤑

🔥 ብዙ ዓመት ልምድ ባላቸው ቀማሪዎች የተከፈተ ብችኛ ታማኝ ቻናል ነው ከኛጋ በመሆን ከሳምንት እስከ ሳምንት አሸናፊ ለመሆን ቻናሉን
JOIN ያድርጉ 👇


“ ቃልህ እውነት ነው ። ”

🙏

♡ ㅤ  ⎙ㅤ    ⌲        ✉️   
   Lᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ቶሎ ቶሎ እንድንለቅ ሪያክሽን እንዳይረሳ ❤️

     ➪  @ORTHODOX_PROFILES
     ➪  @ORTHODOX_PROFILES


“ አይነስውር ባያያትም ጸሀይ ታበራለች መናፍቅ ባይገባቸውም ድንግል ታማልዳለች ”

🙏

♡ ㅤ  ⎙ㅤ    ⌲        ✉️   
   Lᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ቶሎ ቶሎ እንድንለቅ ሪያክሽን እንዳይረሳ ❤️

     ➪  @ORTHODOX_PROFILES
     ➪  @ORTHODOX_PROFILES


⚠️• የመንፈሳዊ ቻናሎችን leave እያላችሁ የምትወጡ ክርስቲያኖች ግን ስልካችሁ ላይ ያሉትን የዘፈን እና የቀልድ ቻናሎችን እንዳያጨናንቅባችሁ ነው



📍• ወይ አልሞቅህ ወይ አልቀዘቀዝክ እንዲያው ለብ ብለህ አስቸግረኸኛል የተባለው ለእንደኛ አይነቱ ነው ❗️


🌷 እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የመገለጥ በዓል ደብረ ምጥማቅ በሰላም አደረሳችሁ ። 🌹

          የእናታችን ፍቅሯ ይደርብን።
❣️🙏




💐💒💕ተስፋችን ፣ መጠጊያችን፣ መመኪያችን !!!የሰው ልጅ ያለ ተስፋ መኖር አይችልም፡፡ ተስፋ የሌለው ሰው ነገን ስለማያስብ መኖርን በእጅጉ ይጠላል፡፡ ተስፋ የሌለው ሰው በስጋም ሆነ በነፍስ በእጅጉ ይጎዳል ፡፡ ተስፋ የሌለው ሰው ያለ ምንም ፈተና ቢኖር እንኳ ሕይዎቱን በእጅጉ ይጠላል፡፡ ተስፋ ያለው ሰው ግን ብዙ መከራና ፈተና ቢፈራረቅበትም በውስጡ ደስተኛ ሆኖ ይኖራል፡፡ ምክንያቱም ነገ የሚያገኘው መልካም ነገር ይኖራል ብሎ ተስፋ ስለሚያደርግ፡፡ ማንኛውም ሰው እንዲህ ከሆነ በክርስቶስ የሚያምኑ የእመቤታችን ድንግል ማርያም የቃል ኪዳን ልጆች በብዙ ፈተና ውስጥ እየኖሩ ነገን በተስፋ ስለሚኖሩ የሚደርስባቸውን መከራና ፈተና በቀላል ዘዴ ያልፉታል፡፡ ክርስቲያን በተስፋ የተሞላ ነው፡፡ በተስፋ የተሞላ በመሆኑ በሕይዎታቸው የሚደርስባቸው መከራን ( ፈተናን ) በጸጋ ይቀበላሉ፡፡ ደስ እያላቸውም ይኖራሉ ፡፡ የክርስቲያኖች ተስፋ የማይጠወልግ ዘላለማዊ ሕያው ነው፡፡ በዚህ ምድር ስንኖር ሕይዎታችን የተስተካከለ እንዲሆን የሁላችን መመኪያ ድንግል ወላዲተ አምላክ በአማላጅነቷና በቃል - ኪዳኗ ትጠብቀናለች፡፡ ምልጃዋ ከእኛ ጋር ጸንቶ ስለሚኖር ከመከራ ስጋና ከመከራ ነፍስ ትጠብቀናለች ፡፡ የእለት እንጀራችንን የምናገኝበትን ስራችንንም ትባርክልናለች፡፡ በቃል ኪዳኗና በምልጃዋ ንስሃ ገብተን ለስጋ ወደሙ ታበቃናለች፡፡ ነፍሳችን ከስጋዋ ስትለይ ያን አሰፈሪና አስደንጋጭ መልአከ ሞትን እንዳንፈራው ቀድማ ትመጣለች፡፡ እጅግ የሚያስደነግጠውንም የእሳት ባሕሩን ታሻግረናለች፡፡ እግዚአብሔር ለሰው ልጆች ያዘጋጀልንን መንግስቱንም ታወርሰናለች፡፡ ይህን ቃል ኪዳን ከልጇ ከወዳጇ ተቀብላለችና፡፡በዚህ ምክንያት ተስፋ እናደርጋለን፡፡ ድንግል ወላዲተ አምላክን ተስፋችን፣ መጠጊያችን ፣ መመኪያችን ፣ አለኝታችን ናት ፡፡ የደካሞች ምርኩዝ ፣ የቅዱሳን ክብር እመቤታችን ኪዳነ-ምሕረት ትክበር ትመስገን ፡፡🙏💐💒💕


ገብርኤል ሆይ በንድሕና ልብስ ተክህኖ
የተሰየምክ አንተ በፍርድ ያይደለ በክርስቶስ ችርነት እድን ዘንድ የነግሁንና የሠርኩን መሥዋዕት በምታሣርግበት ጊዜ የእኔን የኃጥኡን ኃጥያት አስተሥርይ ። 🙏

💜 መልክዐ ገብርኤል 💜

𖤐⃟🟡• @ORTHODOX_PROFILES


✝️ እስጢፋኖስ ሰማዕት✝️

እስጢፋኖስ ሰማዕት ሊቀ_ዲያቆናት
ለምእመናን የተሾምክ
የአምላክህን ትእዛዝ በስራ የፈፀምክ/2/

የስምህ ትርጎሜ የክብር አክሊል ነው
እስጢፋኖስ ፀሐይ ገድልህ የሚያበራው
ስድብና ዛቻ በድንጋይ መወገር
አንተን አይለይህም ከክርስቶስ ፍቅር

አዝ----------------

ህዝብን እንድትመራ በወንጌሉ ፋና
የስምንት ሺህ ነፍስ ምግባር ልታቀና
አምላክ ከፍ አረገህ በከበረው ሹመት
ጸጋን ተጎናጸፍክ መንፈሳዊውን ሀብት

አዝ----------------

በመንፈስ ቅዱስ ኃይል በጥበብ ተሞልተህ
አንገትህን በማቅናት ወደሰማይ አይተህ
ከሙታን ተነሥቶ በክብር ያረገውን
በአብ ቀኝ ቆሞ አየህ ኢየሱስ

አዝ----------------

በኩረ ሰማዕታት ሊቀ ዲያቆናት
የቤትህ መሰረት ታንጿል በአለት
አይፈርስም አይወድቅም በመከራ ዋዕይ
ዋጋውን ስላየ ያለውን በሰማይ

አዝ----------------

ብድራትን ሁሉ እስጢፋኖስ አይቶ
ለፍቅር የሞተውን አከበረው ሞቶ
አትቁጠርባቸው ይህንን እንደ ኃጢአት
እያለ ለመነ ለጠላቶች ምህረት

              ሊቀ-መዘምራን
           ዲያቆን ቴድሮስ ዮሴፍ


𖤐⃟🟡• @ORTHODOX_PROFILES
        ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈


😍💜 ሲነግሩሽ ሰሚነሽ ኪዳነምሕረት !


16 😍😘

𖤐⃟⛪️• @ORTHODOX_PROFILES
        ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈


♡ ሚናስ ሚናስ ይላል ♡

 
ሚናስ ሚናስ ይላል አንደበቴ 2
አማልዶኛል እና ከሰማዩ አባቴ
ሚናስ ሚናስ ይላል አንደበቴ


አምላከ ሚናስ ደስ ይላል 2
የሰማዕቱ ልጆች አርጎናል 2

ሚናስ ሚናስ ይላል     ምድር እና ሰማዩ
ሚናስ ሚናስ ይላል     ታምርክን ይንገሩን
ሚናስ ሚናስ ይላል     ፍጥረታት በሙሉ
ሚናስ ሚናስ ይላል     ለክብሩ ዘምሩ      

   
ሚናስ ሚናስ ይላል     ለእምነትህ መቆምህ
ሚናስ ሚናስ ይላል     አድርሶሃል ለሞት
ሚናስ ሚናስ ይላል     ሲቆረጥ አንገትህ
ሚናስ ሚናስ ይላል     ፈሶሃል ደም ወተት     

ሚናስ ሚናስ ይላል     በሠራህው መቅደስ
ሚናስ ሚናስ ይላል     በረከት ጠገቡ
ሚናስ ሚናስ ይላል     አቡነ ሐራ ድንግል
ሚናስ ሚናስ ይላል     ቀድሰው ቆረ

ሚናስ ሚናስ ይላል      ያከበርከው ጌታ
ሚናስ ሚናስ ይላል      ከፍ ከፍ በልልን
ሚናስ ሚናስ ይላል      ከዓለም አንስቶ
ሚናስ ሚናስ ይላል      በሚናስ ባረከን


አምላከ ሚናስ ደስ ይላል 2
የሰማዕቱ ልጆች አርጎናል



🟡𖤐⃟⛪️• @ORTHODOX_PROFILES
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈


ኢየሱስ ልበል ኢየሱስ

ኢየሱስ ልበል ኢየሱስ እርሱ ነው ህይወቴ 
የምኖርበት ተስፋ እርሱ ነው እረፍቴ
ያለ ጌታ ብኖርማ እንዴት እሆናለሁ
ስለ ስሙ ብነቀፍም ነብሴን እሰጣለሁ
አዝ

በአይሁድ መንደር ስሄድ የቤቱ ቅናት በላኝ
ኢየሱስ የሚሉትን ስሙን አትጥራ ቢሉኝ
እምቢ ብያለሁ ያለፍቅሩ አልመላለስም ያበራልኝ ይታየኛል እኔ አላፍርበትም
አዝ

በሙሴ ወንበር ሳሉ ጸሀፍቱን ሳነጋግር
በህጋቸው ኮነኑኝ ለጌታዬ ስዘምር
በሰዎች ይልቅ ክርስቶስን መስማት ስላለብኝ
በመከራ ተከብቤ አዳኜን ገለጥኩኝ
አዝ

አላስደነገጠኝም የቄሳር ቀጭን ትዕዛዝ
በምኩራብ ተፈልጌ በመሰዊያው ፊት ብያዝ
ልቤ አይክድም የተገዛው ለእውነት ነውና
ምንም አይኖር የሚያቆመኝ ከአምላኬ ምስጋና
አዝ

ኢየሱስ በተአምር ሁሉን እየከወነ
በግንበኞች ከተማ ታላቅ ፍርሀት ሆነ
በየጥቂቱ እየበዛ ቃሉ እያደገ
በተፈታ አንደበቴ ምርኮውን ፈለገ

   ዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረፃዲቅ

🟡 @ORTHODOX_PROFILES  ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈


የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ በዛሬው ዕለት ባደረገው ስብሰባ የሚከተለውን ውሳኔ አስተላልፏል ፦

1. ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆርስን የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ፤
2. ብፁዕ አቡነ  ሳዊሮስን የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽሕፈት ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅ፤ 
3. ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስን የሐዲያ ሀ/ስብከትን እንደያዙ የአዲስ አበባ ሀ/ስብከት ሊቀ ጳጳስ፤
4. ብፁዕ አቡነ ናትናኤል ዘኮሎራዶን የቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ገዳማት ሊቀ ጳጳስ፤
5. ብፁዕ አቡነ ናትናኤልን ሚኒሶታን እንደያዙ የኮሎራዶ ሀ/ስብከትን እንዲመሩ፤
6. ብፁዕ አቡነ ሄኖክ የደቡብ አፍሪካ ሀ/ስብከት ሊቀ ጳ ጳስ፤
7. ብፁዕ አቡነ ዕንባቆምን የገዳማት መምሪያ ሊቀ ጳጳስ ሆነው እንዲመሩ፤
8. ብፁዕ አቡነ ሙሴ አውስትራልያን እንደያዙ የግቢ ቅዱስ ገብርኤልና የበዐታ ለማርያም ገዳም ሊቀ ጳጳስ ሆነው እንዲመሩ ወስኗል።

መረጃው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ የተገኘ ነው።


🚥• @Ortodox_Profiles • 🚥


"ሥላሴ" ማለት፦ ሦስትነት ማለት ሲሆን በልዩ አገላለጽ ሰለሠ ወይም ሦስት ሆነ ማለት ነው ።

ቅዱሳት መጻሕፍትን መሠረት በማድረግ እግዚአብሔርን በአንድነትና በሦስትነት እናምነዋለን።

አንድነት፦ በቅድምና፣ በሥልጣን፣ በመመስገን፣ በፈቃድና፣ ይህን ዓለም በመፍጠርና በማሳለፍና በመለኮት

ሦስትነት-
በስም፣ በአካልና በግብር አብ፣ ወልድና መንፈስ ቅዱስ

ለአብ፣ ለወልድም ለመንፈስ ቅዱስም ፍፁም መልክ፣ ፍፁም ገጽ፣ ፍፁም አካል አላቸው

የአብ ግብሩ ወልድን መውለድ፣ የወልድ ግብሩ ከአብ መወለድ ፣ የመንፈስ ቅዱስ ግብሩ ከአብ መስረጽ

የቅድስት ሥላሴ ምህረትና ቸርነት አይለየን ።

┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
🟡 @ORTHODOX_PROFILES  ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.
OSZAR »