Sheger Sport

Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Sport

ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ ከረፋዱ 4:00-6:00 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ ከ 5:00-6:00 ሰዓት በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Sport
Statistika
Postlar filtri

ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ ሃሙስ ግንቦት 28 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-

👉የዝውውር ጉዳዮች እና የተሰሙ አዳዲስ መረጃዎችን እንመለከታለን።
👉ሊቨርፑል ፍሪምፖንግን በ£29.5m ከሊቨርኩሰን አስፈርሟል።ፍሎሪያን እና ሚሎስ በቅርቡ እንደሚፈርሙ ይጠበቃል።
👉ሊቨርፑል በዝውውር እያደረገ ያለውን ትልቅ ተሳትፎ እንዴት ትገልፁታላችሁ?
👉የአርን ስሎት የእስካሁን የተጫዋቾች የዝውውር ምርጫ ስለ ቀጣይ ዓመት እቅዳቸው የሚነግረን ነገር ምንድነው?

4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-https://t.me/ShegerSport_Official
https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey

ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ ረቡዕ ግንቦት 27 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-

👉የዝውውር ጉዳዮች እና የተሰሙ አዳዲስ መረጃዎችን እንመለከታለን።

👉የክለቦች የዓለም ዋንጫ ሰኔ 07(ጁን 14) ይጀምራል። 32 ክለቦች ይሳተፉበታል።
ይህንን የዓለም ውንጫ በተመለከተ ልናውቃቸው የሚገቡ አዳዲስ መረጃዎች ምንድናቸው?እንመለከተዋለን።
👉እናንተስ በዚህ ውድድር ላይ ጠንካራ ፉክክር ይደረጋል ብላችሁ ትጠብቃላችሁ?

4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-https://t.me/ShegerSport_Official
https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey

ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ ማክሰኞ ግንቦት 26 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-

👉የዝውውር ጉዳዮች እና የተሰሙ አዳዲስ መረጃዎችን እንመለከታለን።

👉ለዩናይትድ ደጋፊዎች የውድድር ዓመቱን በተመለከተ የተለያዩ ጥያቄዎች ቀርበውላቸዋል።
👉ለዩናይትድ የውድድር ዓመት የሚሰጡትን ደረጃ ፣
ለሩበን አሞሪም እና ለራትክሊፍ እንዲሁም ለተጫዋቾቹ ያላቸውን ስሜት የተጠየቁበት ነው። እንመለከተዋለን።እናንተም አስተያየት ስጡበት?

4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-https://t.me/ShegerSport_Official
https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey

ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ ሰኞ ግንቦት 25 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-

👉የዝውውር ጉዳዮች እና የተሰሙ አዳዲስ መረጃዎችን እንመለከታለን።

👉ፒ ኤስ ጂ በመጨረሻም የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫን አነሳ።አልበገር ባይነት እና አስገራሚ ታሪኮች ተደመጡ።ፓሪስ ደስታዋን መቋቋም አቅቷት የሰው ህይወት ተከፈለ።

👉ከስክሪን ጀርባ ያሉ ታሪኮችን፣የተፈጠረውን ስሜት እና ጨዋታውን እንመለከታለን።
እናንተም አስተያየታችሁን አጋሩን?

4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-https://t.me/ShegerSport_Official
https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey

ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ ቅዳሜ ግንቦት 23 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-

👉CHAMPIONS LEAGUE FINAL
PARIS VS INTER

👉የተጠባቂው የዋንጫ ጨዋታ የክለቦች የመጨረሻ ዝግጅት እና የተሰሙ አዳዲስ መረጃዎች
በጨዋታው ላይ ወሳኝ እና ጎልቶ የወጣ እንቅስቃሴ ሊያደርጉ የሚችሉ ተጫዋቾች እነማን ሊሆኑ እንደሚችሉ እንመለከታለን።

5:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-https://t.me/ShegerSport_Official
https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey

ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ አርብ ግንቦት 22 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-

👉የዝውውር ጉዳዮች እና የተሰሙ አዳዲስ መረጃዎችን እንመለከታለን።

👉CHAMPIONS LEAGUE FINAL
PARIS VS INTER

👉በወጣቶች የተገነባው ፒ ኤስ ጂ በታሪኩ የመጀመሪያውን እና ብዙ ዋጋ የከፈለለትን የቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ ለማንሳት ትልቅ ፍልሚያ ያደርጋል።
የኢንተርሚላን ብስለት ደግሞ ለዋንጫ ያስገምታል።

👉ስለ ጨዋታው ምን ትላላችሁ?
👉ማን እንዲያሸንፍ ትፈልጋላችሁ ?ለምን?

4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-https://t.me/ShegerSport_Official
https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.
OSZAR »