THE GOAT LM10 🐐


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Sport


በዚህ ቻናል ስለ አለም ዋንጫው እና የ8 ጊዜ የባላንዶር አሸናፊ ሊዮኔል አንድሬስ ሜሲ የሚወራበት የሚተነተንበት ተወዳጅ ቻናል ነው ! 🫶
ለማንኛውም ማስታወቂያ - @Hafiz_Go and @Moonlight_drip
Buy ads: https://telega.io/c/The_Goat_Lm10

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Sport
Statistika
Postlar filtri


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ሜሲ ወደ ሆቴል ሲገባ 🔥🔥


የቪድዮ ቻናላችን 👇
@LM8_Video_page

@The_Goat_Lm10


ሜሲን ለማየት የ ቺሊ ህዝብ ከተማዉን አጨናንቆታል

የቪድዮ ቻናላችን 👇
@LM8_Video_page

@The_Goat_Lm10


ቺሊን ማሸነፍ ብራዚልን ከማሸነፍ በላይ ደስ ይላል

የቪድዮ ቻናላችን 👇
@LM8_Video_page

@The_Goat_Lm10


ቺሊ በሰላም ደርሰናል

የቪድዮ ቻናላችን 👇
@LM8_Video_page

@The_Goat_Lm10


ፈጣን ዝውውር ቻናል

በአሁን ሰዓት ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች እየተሰሙ ነው OPEN  የምትለዋን ከስር በመንካት ይከታተል እንዳያመልጦት።




የአልቫሬዝ ወኪል ፈርናርዶ 🗣 አልቫሬዝ እንደማንኛዉም አርጀንቲናዊና ሜሲን ከልጅነቱ ጀምሮ እንደተመለከተ ሰዉ ባርሳን ይወዳል


የቪድዮ ቻናላችን
@LM8_Video_page

@The_Goat_Lm10


ቀጣይ አለም ዋንጫ ሊያስመልጣት ነዉ እንዴ 😊


የቪድዮ ቻናላችን
@LM8_Video_page

@The_Goat_Lm10


ከ ሜሲ ከ ሮናልዶ ብሎ ሲጠይቀዉ

ጋርናቾ ጠያቂዉን ገፍትሮት አልፏል

የቪድዮ ቻናላችን
@LM8_Video_page

@The_Goat_Lm10


ፔፕ ስለ ያማል 🗣 በየ ሶስት በየ ሶስት ቀኑ እየተጫወተ ለ 15 አመታት ይሄን ብቃት ማሳየት ነዉ ከባዱ ነገር


የቪድዮ ቻናላችን
@LM8_Video_page

@The_Goat_Lm10


ቪቲነህ በ 2023 ከተናገረዉ 🗣 እኔ ብዙ ጊዜ ለ ሚድያ መግለጫ መስጠት አልወድም የተባለዉ ግን ሙሉ ለሙሉ የ ሀሰት ዜና ነዉ ።


ለክለቦች አለም ዋንጫ ነዉ በለኝ 😊


⚽️ የጨዋታ እለት 📆 🐐

🏆 የአለም ዋንጫ ማጣሪያ

🔥  ቺሊ 🇨🇱  ከ  አርጀንትና 🇦🇷
                                    
⏰  ዛሬ ለሊት  10 : 00  🇪🇹

🏟 Estadio Nacional Julio Martínez Pradanos ስታድየም

🐐 99%✅



የቪድዮ ቻናላችን 👇
@LM8_Video_page

@The_Goat_Lm10


ሜሲ በ IG ግፁ


የአለም ሻምፒዮናው ለነገው ጨዋታ በልምምድ ላይ 😍🐐🇦🇷🤍🩵

የቪድዮ ቻናላችን
@LM8_Video_page

@The_Goat_Lm10


Perfection 🎯


የቪድዮ ቻናላችን
@LM8_Video_page

@The_Goat_Lm10


📊 በ 21ኛው ክፍለ ዘመን ሊዮኔል ሜሲ ብቻ ነው በአንድ የውድድር አመት 30+ ጎል እና 30+ አሲስት ማድረግ የቻለው በ 2011/12 ።

The one and the only ! 🐐


የቪድዮ ቻናላችን
@LM8_Video_page

@The_Goat_Lm10


ዉድድሩን ያሸነፈ ቡድን ይሄን ባጅ ለ 4 አመት ማልያዉ ላይ ያረጋል

ምናልባት ሚያሚ 👀

3k 0 1 3 171

ጨዋታዉ ሚደረግበት hard rok ስታድየም 65:000 ደጋፊ ቢይዝም ትኬት የገዙት ደጋፊ ግን ከ 25:000 አይበልጡም


ምርጡ በሻንፒዮንስ ሊግ ያየኸዉ ተጫዋች ?

ጁሊዮ ሴዛር 🗣 ሜሲ

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.
OSZAR »