ታሪክ!
የፖርቹጋል ብሄራዊ ቡድን 🇵🇹 ከክርስቲያኖ ሮናልዶ በፊት = 0 ፍፃሜ።
የፖርቹጋል ብሄራዊ ቡድን 🇵🇹 ከክርስቲያኖ ሮናልዶ ጋር = 4 የፍፃሜ ጨዋታ።
የፖርቹጋል ብሄራዊ ቡድን 🇵🇹 ከክርስቲያኖ ሮናልዶ በፊት = 0 ዋንጫዎች።
የፖርቹጋል ብሄራዊ ቡድን 🇵🇹 ከክርስቲያኖ ሮናልዶ ጋር = 2 ዋንጫዎች።
የዚህ ቡድን ክብር የመጣው በዚህ ታሪካዊ ሰው መሪነት ነው! 🔥❤️
🐐 🐐 🐐 🐐 🐐 🐐 🐐
@Zetena_Dekika_Sport@Zetena_Dekika_Sport