👉አንድ ነገር ለማለት ያህል ነው
Guys እንደሚታወቀው ዛሬ ከሰዓት አከባቢ ጀምረው Free እየተጠቀምን የነበረውን Method Block ተደርገዋል!!
ግን ሩቅ አይሆንም ሌላ መንገድ የምናገኝበት!!
ከ ብዙ ዓመት በላይ ነፃ ኢንተርኔት ስትጠቀሙ የቆያችሁ ሁሉንም ነገር ታውቃላችሁ ብዙ ጊዜ ነፃ አግኝተን ተጠቅመናል ብዙ አማራጮች ተዘግተዋል : :
free ስናገኝ ከቀናት ቡሃላ ይዘጋል ይህ ያለ ነገር ነው :: ፀባዩ ጊዜያዊ ነው፣ የሆነ ግዜ ከተጠቀምንበት በኃላ ይዘጉብናል ወይም ያዘጉብናል።
ሁሌ እንደምናደርገው ሌላ አዲስ መንገድ ፈልገን ማግኘታችን አይቀርም።አንዳንዴ በቀናት ውስጥ ሊገኝ ይችላል ሌላም ግዜ ሳምንት ሊወስድ ይችላል።
ስለዚህ ለጊዜው የቴሌን ርካሽ አማራጭ ( 280 ብር የወር Unlimited ) እየተጠቀምን አብረን እንቀጥላለን ::
አዲስ ነገር እስኪገኝ ድረስ አብሮነታችሁ እንዳይለየን!!