መረጃ‼️
የሸኔ ታጣቂዎች ዛሬ ማለዳ 12:00 ቡለን ወረዳ ባቤን ከተማ በድንገት ገብተው
📌 ከባንኮች ረብጣ ገንዘብ:
📌ከጤና ተቋማት መድሃኒትና የህክምና መገልገያዎች እና
📌ከግለሰብ ሱቆች የተለያዩ ንብረቶችን ይዘው መሄዳቸውን የደረሰኝ ጥቆማ ያመለክታል።
ቁጥራቸው ከ200 በላይ መሆኑን የጠቆሙት ነዋሪዎቹ 4:00 መከላከያ ሲመጣ አካባቢውን ለቀው ሄደዋል ሲሉ ገልፀዋል።
ከ10 በላይ የፖሊስና የሚኒሻ አባላት በታጣቂዎቹ እንደተገደሉም ነግረውኛል።ይህንን ያክል ታጣቂ ከተማዋን ሲወራት የየመንግስት የመረጃ ዘርፍ ቀድሞ ምንም ሳያውቅ መቅረቱና የፀጥታ አካላት መላከል ባለመቻላው ማዘናቸውን ነዋሪዎቹ አልሸሸጉም።"ዋስትና አጥተናል" ብለዋል።የመንግስት አመራሩ ቀድሞ ከከተማ በመውጣት ራሱን ከጥቃት አትርፏል ያሉት ነዋሪዎቹ እኛን ግን አስጨረሱን አዝነናል ብለዋል።ለመሠል ጉዳዬች ትኩረት ቢሠጥ መልካም ነው።
(ዋሱ መሐመድ)
@ethio_mereja_news