Ethio Freshman Community EFC 🇪🇹


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Ta’lim


🚀 Welcome Freshmen/Remedials! 🎉
Ready to connect, learn, and grow with others? 📚 Join the Community! You'll get access to exclusive resources, study tips, and a supportive network of peers.
🌐 Follow us, @EthioFreshman201 🇪🇹

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ በ2017 ዓ.ም በክረምት ፕሮግራም PGDT Certificate በ Mathematics, Physics, Biology, Chemistry, Sport Science, English, Geography, Civic, Sidaamu Afoo, Amharic, History, Information Technology ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ይፈልጋል፡፡

የማመልከቻ መስፈርቶች፡-
• አመልካች ከታወቀ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም በተመሳሳይ ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ድግሪ ያለዉ/ያላት
• ቀደም ሲል ከተማሩበት የትምህርት ተቋም ኦፊሺያል ትራስክሪፕት ማስላክ የሚችል/የምትችል
• ከግል የትምህርት ተቋም የተመረቁ ከሆነ የትምህርት ማስረጃቸው ትክክለኛነት ከኢፌድሪ የትምህርት ስልጠና ባለስልጣን ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል/የምትችል፤

ማሳሰቢያ፡-

አመልካቾች ከሰኔ 12 - 20 /2017 ዓ.ም  እንዲሁም ከሐምሌ 08 - 11/2017 ዓ.ም በስራ ሰዓት ዋናው ሬጅስትራር ቢሮ ቁጥር 41 በመቅረብ ማመልከት ይቻላሉ፡፡

አመልካቾች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000013481788 በመጠቀም  የማመልከቻ ክፍያ 50 ብር መክፈል ይጠበቅባቸል።

የተማሪዎች ቁጥር ከመቀበል አቅም በታች (ዝቅተኛ) ከሆነ የትምህርት ፕሮግራሞች የማይከፈቱ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

[ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ዋና ሬጅስትራር ጽ/ቤት]

@ethiofreshman201


#UniversitiesBudget

የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ከፍተኛ በጀት የሚመደብላቸው ቢሆንም፥ በጀቱን እጅግ አስፈላጊ ላልሆኑ ፕሮጀክቶች እያዋሉ ይገኛሉ ሲል መንግሥት ወቀሰ።

እያንዳንዱ ዩኒቨርሲቲ የሚመደብለት በጀት ቢደመር ከየትኛውም የሀገሪቱ ተቋም የበለጠ እንደሆነ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመመህራን ተወካዮች ጋር ባደረጉት የውይይት መድረክ ላይ ገልፀዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ምን አሉ?

"አንድ ዩኒቨርሲቲ ያለው በጀት ከራሱ ከትምህርት ሚኒስቴር ይበልጣል። በቢሊየኖች እኮ ነው የሚመደበው። ከዛ ዩኒቨርሲቲው ምን ያደርጋል? ስታዲየም፣ ሆቴል፣ አጥር፣ (ይገነባል) ለዚህ እኮ ነው ዩኒቨርሲቲ (ግንባታ) ይቁም ያልነው። ዩኒቨርሲቲ ማለት የኮንዶሚኒየም ግንባታ ማኅበር አይደለም። ለምሳሌ ጅማ ዩኒቨርሲቲ ጤና ላይ የሚሠራ ከሆነ ይሁን ሆስፒታል ይገንባ። ሌላ ደግሞ አዳማ ዩኒቨርሲቲ ሳይንስ ላይ የሚሠራ ከሆነ የሳይንስ ላብ ይገንባ። ፋሽን እኮ ነው ሁሉም ሆስፒታል (መገንባት) ይጥቀመው አይጥቀመው። ሁሉ ስታዲየም፣ ሁሉ አጥር ፓላስ ይመስል። ይሄ ሁሉ ብር ይወጣበታል። እያንዳንዱ ዩኒቨርሲቲ የሚወስደውን ገንዘብ ብትደምሩት የትኛውም ተቋም ኢትዮጵያ ውስጥ ያን የሚያክል በጀት የሚወስድ የለም።"
@ethiofreshman201


Old group seller dm.
2018-2023
 
        👇
@Samuel_Miracle


ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1446ተኛው የኢድ አል አድሃ (አረፋ) 💫በዓል በሰላም አደረሳችሁ !




#All Remedial student
መልካም ፈተና ይሁንልን ጓዶች

   አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን 🙏


C+  Final exam


C+ Final exam


English lecture note.pptx
212.5Kb
👉 English lecture Note

Join us 👉 @ethiofreshman201
               👉@ethiofreshman201

Like👍  Share📱📲  Comment 💬


Biology final exam



11 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.
OSZAR »