TGStat
TGStat
Qidiruv uchun matnni kiriting
Ilg‘or kanal qidiruvi
Uzbek
Sayt tili
Russian
English
Uzbek
Saytga kirish
Katalog
Kanal va guruhlar katalogi
Kanallar qidiruvi
Kanal/guruh qo‘shish
Reytinglar
Kanallar reytingi
Guruhlar reytingi
Postlar reytingi
Brendlar va shaxslar reytingi
Analitika
Postlarda qidiruv
Telegram'ni kuzatish
SearcheeBot
Telegram-каналлар оламидаги сизнинг йўлбошчингиз.
Ботга ўтиш
reklama
TGStat Bot
Telegram'дан чиқмай туриб каналлар статистикасини олиш
Ботга ўтиш
reklama
TGAlertsBot
Каналингиз репостлари ва эсловлари ҳақида хабар беради.
Ботга ўтиш
reklama
Telegram Analytics
TGStat хизмати янгиликларидан бохабар бўлиш учун обуна бўл!
Каналга ўтиш
reklama
Statistika
Saralanganlar
ይግባኝ ምክረ ሕግ
@etonlinelegal
Kanal geosi va tili:
Efiopiya, Amharcha
Toifa:
Huquq
📞በስልክዎ ባሉበት ሆነ በማንኛውም ሕግ⚖️ነክ ጉዳዮች ላይ ነፃ🆓️የሕግ ምክር አገልግሎት የሚያገኙበት ገጽ! በነፃ እና በነፃነት ማወቅ፣ መረዳት እና ማብራሪያ በሚፈልጉባቸው ሕግ ተኮር ጉዳዮች ላይ ይግባኝ ይበሉ! በማንኛውም ሕግ ነክ ጉዳዮች ላይ እስኪገባዎት ድረስ ይግባኝ ይበሉ!⚖️
Связанные каналы
|
Похожие каналы
Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Huquq
Statistika
Saralanganlar
Kanal siznikimi?
Tasdiqlash
Канал в реестре блогеров РКН?
Tasdiqlash
Kanal tarixi
Postlar filtri
Oyni tanlash
May 2025
Aprel 2025
Mart 2025
Fevral 2025
Yanvar 2025
Dekabr 2024
Noyabr 2024
Oktabr 2024
Sentabr 2024
Avgust 2024
Iyul 2024
Iyun 2024
May 2024
Aprel 2024
Mart 2024
Fevral 2024
Yanvar 2024
Dekabr 2023
O‘chirilganlarni yashirish
Repostlarni yashirish
ይግባኝ ምክረ ሕግ
26 May, 18:31
Telegram'da ochish
Ulashish
Shikoyat qilish
Prev
Next
378
1
2
ይግባኝ ምክረ ሕግ
26 May, 18:30
Telegram'da ochish
Ulashish
Shikoyat qilish
Prev
Next
⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️
የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የዳኝነት ክፍያን ለመወሰን የወጣው ደንብ ቁጥር 1/2017 ታትሞ ወጥቷል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በቀን 19/03/2017 ዓ.ም የጸደቀው የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የዳኝነት ክፍያን ለመወሰን የወጣው ደንብ ቁጥር 1/2017 በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ወጥቷል።
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
353
1
3
1
ይግባኝ ምክረ ሕግ
6 May, 06:47
Telegram'da ochish
Ulashish
Shikoyat qilish
መጥሪያ ተመላሽ ስለማድረግ.docx
13.6Kb
👇👇👇👇👇👇
የፍርድ ቤትን መጥሪያ ለፍርድ ቤት ተመላሽ ለማድረግ ይህንን ይጠቀሙ።
☝️☝️☝️☝️☝️☝️
933
1
14
2
ይግባኝ ምክረ ሕግ
6 May, 06:46
Telegram'da ochish
Ulashish
Shikoyat qilish
ተከሳሽ መጥሪያ አልቀበልም ካለ ይህንን ያድርጉ
#አንድ ከሳሽ ካሉበት ግዴታዎች መካከል ቀዳሚው ግዴታ ከፍርድ ቤት የሚሰጠውን መጥሪያ ለተከሳሽ በማድረስ ያደረሰ ስለመሆኑ መተማመኛ ማቅረብ ነው።
#ነገር ግን አብዛኛውን ጊዜ ተከሳሽ የሆኑ ግለሰቦች ከፍርድ ቤት በከሳሽ በኩል የሚላክካቸውን የፍርድ ቤት መጥሪያ ለመቀበል ወይም በቀሪው ላይ ለመፈረም ፈቃደኛ ሳይሆኑ ይቀራሉ።
#እንደዚህ በሆኑ ጊዜ ከሳሽ ማድረግ ያለበት ሕጋዊ አካሄድ ለተከሳሽ መጥሪያውን ለማድረስ አስፈላጊውን ትጋት ያደረገ ስለመሆኑ በመግለጽ ከፍርድ ቤት ወጪ ያደረገውን መጥሪያ ተመላሽ ማድረግና ለተከሳሽ በአማራጭ የመጥሪያ አደራረስ እንዲደርሰው ማድረግ ነው።
#በፍትሐ ብሔር ሥነ ሥርዓት ሕግ ቁጥር 103 እና 105 ላይ በግልጽ እንደተደነገገው ከሳሽ ከፍርድ ቤቱ የተሰጠውን መጥሪያ ለተከሳሹ ለማድረስ ጥረት አድርጎ ተከሳሹ ሊቀበለው ፈቃደኛ ያልሆነ ወይም ለመድረሱ መተማመኛ ለመፈረም ፈቃደኛ ያልሆነ እንደሆነ በከሳሽ በኩል በቃለ መሐላ በሚቀርብለት አቤቱታ መነሻነት በአማራጭ የመጥሪያ አደራረስ ሥርዓት እንዲደርሰው ትዕዛዝ ይሰጣል።
#አማራጭ የመጥሪያ አደራረስ ተከሳሹ በሚኖርበት አስተዳደር በኩል በእጁ እንዲደርሰው ወይም በመኖሪያ ቤቱ ላይ እንዲለጠፍ በማድረግ እንዲደርስ ማድረግን ይጨምራል።
ይግባኝ መብት ነው
©️ጠበቃ ቴዎድሮስ አብዲሳ
☎️ 09 10 61 69 50
በማንኛውም የፌዴራል ፍርድ ቤት
ጠበቃና የሕግ አማካሪ
852
1
10
ይግባኝ ምክረ ሕግ
20 Apr, 09:58
Telegram'da ochish
Ulashish
Shikoyat qilish
🙏🙏🙏እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሠላም 🙏🙏🙏
762
1
0
1
2
ይግባኝ ምክረ ሕግ
31 Mar, 14:53
Telegram'da ochish
Ulashish
Shikoyat qilish
Prev
Next
829
1
1
ይግባኝ ምክረ ሕግ
31 Mar, 14:53
Telegram'da ochish
Ulashish
Shikoyat qilish
Prev
Next
#መመሪያ_ቁጥር_1048/2017
የእድሳት ጊዜው ያለፈ የጥብቅና ፈቃድ ላይ የሚጣል የገንዘብ ቅጣን መጠን ለመወሰን የወጣ መመሪያ
703
1
2
2
7
ta oxirgi post ko‘rsatilgan.
Yana ko‘rsatilsin
737
obunachilar
Kanal statistikasi
Kanalda mashhur
👇👇👇👇👇👇 የፍርድ ቤትን መጥሪያ ለፍርድ ቤት ተመላሽ ለማድረግ ይህንን ይጠቀሙ። ☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ተከሳሽ መጥሪያ አልቀበልም ካለ ይህንን ያድርጉ #አንድ ከሳሽ ካሉበት ግዴታዎች መካከል ቀዳሚው ግዴታ ከፍርድ ቤት የሚሰጠውን መጥሪያ ለተከሳሽ በማድረስ ያ...
⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️⚖️ የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የዳኝነት ክፍያን ለመወሰን የወጣው ደንብ ቁጥር 1/2017 ታትሞ ወጥቷል 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 በህዝብ ተወካዮች...
#254 post: Rasm
Otomatik - 77.95.201.42
CloudFlare DNS
Türk Telekom DNS
Google DNS
Open DNS
OSZAR »