አምስት ተጫዋቾች የጨዋታ እና የገንዘብ ቅጣት ሲጣልባቸው ሶስት ክለቦችም ገንዘብ እንዲከፍሉ ተወስኗል!! - ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
የዲሲፕሊን ውሳኔዎች 1. ማርቲን ኪዛ (ፋሲል ከነማ) : እሁድ ግንቦት 10 2017 ዓ.ም. ክለቡ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር ባደረገው የ30ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 45+2 ኛ ደቂቃ ላይ ዳኛን አፀያፊ ስድብ በመሳድብ በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል ። ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 66 በተቁ