ሴቶች የራሳቸውን ውድቀት እያመቻቹ ነው ።
አንድ እውነታ ልንገራችሁ
አንድ univeral truth አለ
👉👉ወንዶች የወሲብ ፍላጎታቸው የሚነሳሳው በሚያዩት ነገር ሲሆን ።
👉👉ሲቶች ደግሞ የወሲብ ፍላጎታቸው ሚነሳሳው ስሜታዊ ፍላጎታቸው ሲሟላላቸው ነው ።
ሠርተው መብላት ያቃታቸው ሴቶች ይሄን የወንዶችን ድክመት በመጠቀም የገቢ ምንጭ ማግኛ ማድረግ ፈለጉ እና አደረጉትም : ሴተኛ አዳሪወችን ማለቴ ነው።
ቢዝነሱት ያቁበታል ወንዱ የቀን ስራ ሠርቶ ያጠራቀማትን ማታ ሂዶ ለነሱ ይበትናል ። ግን አንዳንድ ወንዶችም አሉ ከግንኙነት በኋላ አንከፍልም እያሉ አዛ ሚያደርጉ
ከዛ ከብዙ research በኋላ porn industry ተመሠረተ
porn industry ለሴተኛ አዳሪወቹ ድካምን እና ችግርን አቀለለላቸው ። ለምንስ በየመንገዱ ትቆሚያለሽ ለምንስ ከወንድ ጋር ክፈለኝ አትክፈለኝ ብለሽ መነታረክ አስፈለገ
👉 እኛ ጋር ለወሲብ ፈቃደኛ የሆኑ ወንዶች አሉ እነርሱ ጋር ወሲብ ስትፈፅሙ video እንቀርፀናቹ Internet ላይ እንለቀዋል ቪድዮው ብዙ እይታ ካገኘልሽ እኛ እንከፍልሻል። ለሷም ለእነርም ታላቅ የስራ እድል ነው የፈጠሩት ።
👉👉አስተውሉ የ porn industry ዋና አላማው ወንዶችን ማጥፋት ነው
ለዚህም ነው 89% የወሲብ አክተሮች ሴቶች ናቸው ታርጌቱ ወንዶችን መሆኑን ያመለክታል
ሴት አክተሮች ደግሞ ወንዶችን ለመሳብ ማያደርጉት ጉድ የለም ፊታቸውን ብቻ እንዳንመስልህ ሜካፕ ሚሠሩት ብልታቸው ሁላ አይቀርም እንድሁም የብልታቸውን አካባቢ ቆዳ ሰርጀሪ ይሠሩታል 🤔 ሰርጀሪ ፊት ላይ ነበር ምናቀው
ምክንያቱም እይታ መሳብ ስላለባቸው እንድሁም breast implantation ሚባል ነገር አለ ጡታቸው እንዳይወድቅ በሰርጀሪ ሚሠሩት ነው ።
ከዚ ባለፈ ደግሞ የporn ኢንደስትሪው የራሱን ድርሻ ሚወጣው
👉 ባለሙያ ካሜራማን
👉 ቴክኖሎጅ ያዘመናቸው ዘመናዊ ካሜራዎች
በማቅረብ
👉expert የሆኑ video editor በመቅጠር
ይቀጥላል .....
#share
https://t.me/healing_porn_addiction